ETHIO CITYZENS
Открыть в Telegram
እንኳን ወደ ETHIO CITYZENS የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ። ይህ ቻናል ስለ #ማን_ሲቲ መረጃዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔵 ቀጥታ ጨዋታዎች ፤ 🔵 አዲስ የወጡ ዜናዎች ፤ 🔵 የማንሲቲ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፤ 🔵 የጨዋታ ሀይላይት እናደርሶታለን ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው Join ማለት ብቻ ነው። ለአስተያየት እና Cross @e_t_ham
Больше1 872
Подписчики
-124 часа
-67 дней
-2030 день
Архив постов
1 872
በርናርዶ ለአንዱ የላሊጋ ቡድን እንደሚጫወት ተረጋግጧል። አትሌቲኮ እና ባርሴሎና ጥያቄ አቅርበው የተጫዋቹን ምላሽ እየጠበቁ ነው።
1 872
የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋቾች በዓለም ዋንጫ
አርሊንግ ሃላንድ 🇳🇴
ሪያን ቸርኪ 🇫🇷
በርናርዶ ሲልቫ 🇵🇹
ሩበን ዲያስ 🇵🇹
ኒኮ ኦሬሊ 🏴
ጆን ስቶንስ 🏴
ናታን አኬ 🇳🇱
ሮድሪ 🇪🇸
ማርሙሽ 🇪🇬
አይት ኑሪ 🇩🇿
ሴሜንዮ 🇬🇭
ሬይንደርስ 🇳🇱
ማርክ ጌሂ 🏴
ጄምስ ትራፎርድ 🏴
ማቲውስ ኑኔስ 🇵🇹
ኩሳኖቭ 🇰🇿
ግቫርዲዮል 🇭🇷
ኮቫቺች 🇭🇷
ጄረሚ ዶኩ 🇧🇪
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
