cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethio telecom Family

ይህ የኢትዮ ቴሌኮም ኢንተርናል ኮሙኒኬሽን የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡

Больше
Рекламные посты
6 655
Подписчики
-424 часа
-107 дней
-3630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👍 9🥰 2 1
👍 1
👍 2
የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮ ዋና ኃላፊ አምባሳደር ሁ ቻንግቹን የተመራ ልኡክ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚገኘውን የኩባንያችንን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም የሀገራችንን የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስከደረሰበት የእድገት ደረጃ የሚያመላክቱ ቴክኖሎጂዎችን የተመለከቱ ሲሆን ስማርት ግብርና፣ ትምህርት፣ ጤና፣ ማዕድን ልማት፣ ስማርት ቱሪዝም የመሳሰሉት የዲጂታል ሶሉሽኖች ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት የሚያበረክቱት ሚና ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በጉብኝቱ ማጠናቀቂያ አምባሳደሩ ኩባንያችን ለዲጂታል ሶሉሽኖች የሰጠውን ከፍተኛ ትኩረት እና የገነባው ግዙፍ መሰረተ ልማት በእጅጉ አድንቀው ኩባንያው በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ወደላቀ የከፍታ ምዕራፍ እንደሚሸጋገር አመላካች መሆኑን ገልጸዋል፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
👍 4
18👍 1🥰 1😐 1
ውድ ቤተሰቦቻችን መልካም የሥራ ሳምንት! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecomfamily #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
👍 15 9🥰 1
Показать все...
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ! National Digital ID Registration

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank

10👍 4🥰 2
Показать все...
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ l National Digital ID Registration

👍 7🥰 1
👍 6 1🥰 1