🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)
Открыть в Telegram
~አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር፤ . . . ምክኒያቱም ከአንተ እና #ከአላህ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለምና!! ሀሳብ መስጫ ግሩፕ👉 @rasn_discuss owner👉 @Fuad_Abdulhamid በቲክቶክ👉 tiktok.com/@fuad_heart
Больше1 415
Подписчики
-124 часа
-57 дней
-930 день
Архив постов
1 415
"አእምሮ እየበሰለ በመጣ ቁጥር...
ወረኝነት እየቀነሰ ይመጣል።"
(ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ)
⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️
🅹🅾🅸🅽 🆄🆂
t.me/rasn_fllega
1 415
"🫵 ሰዎች የሚነግሩህን መልካም ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ እንደማይጠቅምህ ሁሉ...
👍 ስላንተም የሚባለውን ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ ሊጎዳህ አይችልም።"
(አቡ መሕዲ)
🅙🅞🅘🅝 🅤🅢
🅣.🅜🅔/🅡🅐🅢🅝_🅕🅛🅛🅔🅖🅐
1 415
🛑 የአረፋ ቀን ፆም!
ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 ነው።
⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል።
⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው።
⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም።
⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣
1/ ቀኑን መጾም
2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር
3/ ዱዓእ ማብዛት
⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።
🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 2018 ነው።
ሼር ይደረግ
ምንጭ:- yasin_nuru
🅹🅾🅸🅽 🆄🆂
T.me/rasn_fllega
1 415
"አላህን ከማውሳት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው የሆኑ ሰዎች(አሉ)"
ሱረቱል ኑር፡37
እኛን ከነርሱ አድርገን ያ...ረብ😢
🅹🅾🅸🅽 🆄🆂
T.me/rasn_fllega
1 415
ማንም ሁን ምን ....
👌መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነው!!!"
-:°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°:-
join & share us
t.me/rasn_fllega1 415
ህይወት አጭር ናት።
ለምን ጠላት ታፈራባታለህ!??
-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-
Join & share
t.me/rasn_fllega
1 415
ሰዎችን ከስሌት ውጭ አድርግ።
ጉዳዩ፦ የነርሱ ጉዳይ አይደለም። እነርሱ ስላንተ ያላቸው አመለካከት እና መስተጋብር እንጂ።
👏ጉዳዩ ስላንተ ነው 🫵
፡ ስላንተው መርሆችና ስነ ምግባር፤
🫰የሰዎችን ሳታይ ከሰዎች ጋር ተኗኗር።
🫰አላህን በማየት ከሰዎች ጋር ተኗኗር፨
፦፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፦
Join & share us
T.me/rasn_fllega °°°
1 415
😍ግን ስለ ኸዲጃ ❲ረዲየሏሁ ዓንሀ) አስባቹኃል ?...ተመልከቱ በአላህ🤗!
ነቢዩ ወሕይ ሲመጣላቸው፣ ሕዝቡ "ይህ ሰው አብዷል፣ ጥፋ ከዚህ" እያሉ በስላቅ ከፍተኛ ሥነ-ልቦናዊ ዘመቻዎችን ይከፍቱበታል። ታድያስ ያኔ በመጀመሪያ ከሁሉ ቀድማ በእሳቸው አመነች። ሰው ሁሉ ፊቱን ባዞረበት ጊዜ "አይዞህ እኔ አለውልህ" በማለት አፅናንታ፣ ሕይወቷን፣ ፍቅሯን፣ ገንዘቧን ሁሉ ነገሯን አሳልፋ ሰጠቻቸው።
በተጨነቁ ጊዜ "በአላህ እምላለሁ አንዳች ነገር አትሆንም" የምትለው ቃሏ የተሰበረውን ቅስማቸውን ከመጠገን አልፎ እጅግ ታላቅ ብርታት ሆናቸው። በወቅቱ ለነቢያችን ከአላህ በታች እንደ እርሷ መከታ የሆነ ሰው የለም። አላህ በሕይወታችን ውስጥ እንደ ኸዲጃ ያለች ብርቱ ሴት ይስጣቹ።
እኔ ጥጌን ይዣለው😄
Join & share us t.me/rasn_fllega
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
