en
Feedback
🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

Open in Telegram

~አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር፤ . . . ምክኒያቱም ከአንተ እና #ከአላህ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለምና!! ሀሳብ መስጫ ግሩፕ👉 @rasn_discuss owner👉 @Fuad_Abdulhamid በቲክቶክ👉 tiktok.com/@fuad_heart

Show more
1 431
Subscribers
-324 hours
-17 days
+330 days
Posts Archive
የጁሙአ ስጦታዬ

ሰማሁኝ... ባልሰማ ይሻለኝ ነበር...አልኩ ግን ደግሞ በመስማቴ... እውነታውን አረጋገጥኩኝ.... ወሰንኩ። --------------------------------------------------- يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡ ሱረቱል ሁጁራት ፥6 __________ join us @rasn_fllega

ወዳጄ ዱአ ማድረግህን አታቋርጥ ከጀሃነም የመትረፊያ ገመድ ነውና!!! አይሰጠኝም ብለህ ከአላህ ተስፋ አትቁረጥ አላህ አንተ ያደረከው ዱአ በሶስት አይነት መንገድ ሊመልስልህ ይችላል... 1⃣/ የጠየቅ
ወዳጄ ዱአ ማድረግህን አታቋርጥ ከጀሃነም የመትረፊያ ገመድ ነውና!!! አይሰጠኝም ብለህ ከአላህ ተስፋ አትቁረጥ  አላህ አንተ ያደረከው ዱአ በሶስት አይነት መንገድ ሊመልስልህ ይችላል...     1⃣/ የጠየቅከውን ነገር ወዲያው ይሰጥሃል     2⃣/ የጠየቅከውን ነገር አዘግይቶ ከጠየቅከው በላይ በተሻለ ነገር ይሰጥሃል     3⃣/ ያደረከውን ዱአ ወደ አኼራ አስተላልፎልህ የውመል ቂያማ ይመነዳሀል ኢንሻ አላህ። join us T.me/rasn_fllega

﴿ تَتَجَافَىٰ جُنُوبُهُمْ عَنِ الْمَضَاجِعِ يَدْعُونَ رَبَّهُمْ خَوْفًا وَطَمَعًا وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ﴾ [ سورة السجدة: 16] 🎧 القارئ ياسر الدوسري 📚 تفسير الآية هنا 👇💚 https://surahquran.com/aya-tafsir-16-32.html

Contro all your 'M...' Join us t.me/rasn_fllega
Contro all your 'M...' Join us t.me/rasn_fllega

ምንኛ የተከበረና ያማረ ... ቦታና አቀማመጥ ነው!?😍 ኢላሂ ለኛም አሚን አቦ 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 👉 @rasn_fllega
ምንኛ የተከበረና ያማረ ... ቦታና አቀማመጥ ነው!?😍 ኢላሂ ለኛም አሚን አቦ 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 👉 @rasn_fllega

🥰#ትዳር #በነብዩ ሰ.ዐ.ወ ሱና🥰 😎 #ያገቡ #ሰዎች› እና ‹ያላገቡ ሰዎች› በእነዚህ ሰዎች መካከል የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አለ ቢባል አይከብድም፡፡ ✍ #የእነዚህ ሰዎችን ልዩነት በአንድ ርእስ ብቻ መግለፅ ቢከብድም አጠር ባለ መልኩ ኢን ሻ አላህ ለማቅረብ እንሞክራለን፡፡ 💟 (ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ ሲከተል ያላገባ ሰው ትልቅ የሆነውን ሱና ተነፍጓል፡- ከመጀመሪያው ቀጥሎ ትልቁ ልዩነታቸው፦ ☞ #ያገባ #ሰው ትልቅ ሱናን ሲከተል ያላገባ ሰው ደግሞ ትልቁ ሱና አምልጦታል፡፡ ☞ ሰይዱል ሙስጠፋ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “…የእኔን ሱና የማይከተል ከእኛ አይደለም፡፡›› 💟 #ያገቡ #ሰዎች ከብዙ ሀራም ሲጠበቁ ያላገቡ ሰዎች ሀራም ላይ የመውደቅ እድላቸው ይሰፋል፡- ☞ያገቡ ሰዎች አይናቸው ይሰበራል፣ ☞ብልታቸው ከዝሙት ይጠበቃል፣ ☞ቀልባቸው ይረጋጋል፡፡ ☞ያላገቡ ግን ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ ተጠቃሚ አይሆኑም፡፡ 💐#ታላቁ #ነብይ(ሰ.ዐ.ወ) ‹በሁለት እግሮቹና በሁለት ከንፈሮቹ መሀል ያሉትን ስጋዎቹን የጠበቀ እኔም ጀነትን ቃል እገባለታለሁ፡፡› ብለዋል፡፡ ☞#ያገባ ሰው ከሁለቱ ነገሮች የመጠበቅ እድሉ የሰፋ ነው፡፡ ያላገባ ግን…. 💟 #ያገባ #ሰው ዘሩን ሲቀጥል ያላገባ ግን ዘሩን የመቀጠል እድል የለውም፡- ☞ #ዘር #በኢስላም ትልቅ ቦታ አለው፡፡ ‹ብዙ ተባዙ፡፡ ☞ነገ የውመል ቂያማ ከሌላው ነብይ የእኔ ኡመቶች በዝተው እንዲታዩ› ብለው ነግረውናል ታላቁ ነብይ፡፡ እናም ልጆችን የምንወልደውና የልጆችን ደስታ የምናገኘው በትዳር ውስጥ ነው፡፡ ☞ ያላገባ ሰው ይህን ኒዕማ ማግኘት አይችልም፡፡ 💟 #ያገባ #ሰው ሪዝቁ ይሰፋል፣ የልብ መረጋጋትን ያገኛል ☞ያላገባ ሰው ግን ይህን ነገር አያገኝም፡- ‹ሪዝቁ እንዲሰፋለት የፈለገ ሰው ያግባ› ሲሉ ሰለፎች ይመክሩናል፡፡ ☞ያገባ ሰው ልቡ መረጋጋትን ያገኛል፣ ቀልቡ ማረፊያን ታገኛለች፡፡ ☞ያላገባ ሰው ግን እንደተጨናነቀ ነው እድሜውን የሚጨርሰው፡ 💐💐💐 እስኪ ላገባችሁ ይህ ሁሉ ኒእማ ላይ ስለሆናችሁ ዱአ አርጉልን🌿🌿 ❤️ #አላህ ላላገባን የሚበጀንን የትዳር አጋር  ይወፍቀን ✔️ #እስኪ ላላገቡት ጓደኛችሁ ሼር ያድርጉት አይታወቅም ጀምሮ ከሆነ ይህን ኒእማ ሲያነብ እስከ አሁን ተጎድቻለሁ ወይ ብሎ 😉 አባወራ ሊሆን ይችላል😉 ©yasin_nuru  🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 click👉 @rasn_fllega

#أذكار_الصباح_የጠዋት አዝካር ((لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ)) (عشرَ مرَّات) ، أَوْ (مرَّةً واحدةً عندَ الكَسَلِ). 🍃🌻

"አእምሮ እየበሰለ በመጣ ቁጥር... ወረኝነት እየቀነሰ ይመጣል።" (ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ) ⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️ 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 t.me/rasn_fllega

ሪዝቅህ በአላህ እጅ ሆኖ ሳለ ... ስለምን ትተክዛለህ ወዳጄ!? 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

ሱረቱል ቀሰስ፥80 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega
ሱረቱል ቀሰስ፥80 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

"🫵 ሰዎች የሚነግሩህን መልካም ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ እንደማይጠቅምህ ሁሉ... 👍 ስላንተም የሚባለውን ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ ሊጎዳህ አይችልም።" (አቡ መሕዲ) 🅙🅞🅘🅝 🅤�
"🫵 ሰዎች የሚነግሩህን መልካም ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ እንደማይጠቅምህ ሁሉ... 👍 ስላንተም የሚባለውን ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ ሊጎዳህ አይችልም።" (አቡ መሕዲ) 🅙🅞🅘🅝 🅤🅢 🅣.🅜🅔/🅡🅐🅢🅝_🅕🅛🅛🅔🅖🅐

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③①∅⑨]👌 #ቁርኣን

🛑 የአረፋ ቀን ፆም! ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 ነው። ⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። ⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። ⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። ⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት ⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 2018 ነው። ሼር ይደረግ ምንጭ:- yasin_nuru 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

ከምቀኝነት እራቅ! 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega
ከምቀኝነት እራቅ! 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

"ፈሶብሩን ጀሚል....😢🤌 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

"ተበዳይ የበደሉን ብዛት እያሰላ ድምር ላይ ትኩረት ያደረገ ጊዜ ነው ሞቱ"

"አላህን ከማውሳት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው የሆኑ ሰዎች(አሉ)" ሱረቱል ኑር፡37 እኛን ከነርሱ አድርገን ያ...ረብ😢 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega