ch
Feedback
🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

前往频道在 Telegram

~አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር፤ . . . ምክኒያቱም ከአንተ እና #ከአላህ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለምና!! ሀሳብ መስጫ ግሩፕ👉 @rasn_discuss owner👉 @Fuad_Abdulhamid በቲክቶክ👉 tiktok.com/@fuad_heart

显示更多
1 415
订阅者
-124 小时
-57
-930
帖子存档
"አእምሮ እየበሰለ በመጣ ቁጥር... ወረኝነት እየቀነሰ ይመጣል።" (ዓልይ ኢብን አቢጧሊብ) ⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️ 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 t.me/rasn_fllega

ሪዝቅህ በአላህ እጅ ሆኖ ሳለ ... ስለምን ትተክዛለህ ወዳጄ!? 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

ሱረቱል ቀሰስ፥80 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega
ሱረቱል ቀሰስ፥80 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

"🫵 ሰዎች የሚነግሩህን መልካም ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ እንደማይጠቅምህ ሁሉ... 👍 ስላንተም የሚባለውን ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ ሊጎዳህ አይችልም።" (አቡ መሕዲ) 🅙🅞🅘🅝 🅤�
"🫵 ሰዎች የሚነግሩህን መልካም ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ እንደማይጠቅምህ ሁሉ... 👍 ስላንተም የሚባለውን ነገር እስካልተቀበልከው ድረስ ሊጎዳህ አይችልም።" (አቡ መሕዲ) 🅙🅞🅘🅝 🅤🅢 🅣.🅜🅔/🅡🅐🅢🅝_🅕🅛🅛🅔🅖🅐

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③①∅⑨]👌 #ቁርኣን

🛑 የአረፋ ቀን ፆም! ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 ነው። ⚫️ ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። ⚫️ ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል። ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። ⚫️ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። ⚫️በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት ⚫️ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 🛑 የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 2018 ነው። ሼር ይደረግ ምንጭ:- yasin_nuru 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

ከምቀኝነት እራቅ! 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega
ከምቀኝነት እራቅ! 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

"ፈሶብሩን ጀሚል....😢🤌 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

"ተበዳይ የበደሉን ብዛት እያሰላ ድምር ላይ ትኩረት ያደረገ ጊዜ ነው ሞቱ"

"አላህን ከማውሳት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው የሆኑ ሰዎች(አሉ)" ሱረቱል ኑር፡37 እኛን ከነርሱ አድርገን ያ...ረብ😢 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

"መልካም ሆኖ ክፉ መባል... 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega
"መልካም ሆኖ ክፉ መባል... 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 T.me/rasn_fllega

አንዳን ሳቆች... 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 t.me/rasn_fllega
አንዳን ሳቆች... 🅹🅾🅸🅽 🆄🆂 t.me/rasn_fllega

Quran al-kerim.m4a2.05 MB

Repost from Dr Bilal Philips
Tips to stop porn addiction. https://t.co/liGCOElcQl

ማንም ሁን ምን .... 👌መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነው!!!" -:°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°:- join & share us t.me/rasn_fllega
ማንም ሁን ምን .... 👌መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነው!!!" -:°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°:- join & share us t.me/rasn_fllega

ህይወት አጭር ናት። ለምን ጠላት ታፈራባታለህ!?? -:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:- Join & share t.me/rasn_fllega
ህይወት አጭር ናት። ለምን ጠላት ታፈራባታለህ!?? -:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:-:- Join & share t.me/rasn_fllega

🫵ግንባታ የለሽ አትሁን!!! ፦፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ Join & share us T.me/rasn_fllega
🫵ግንባታ የለሽ አትሁን!!! ፦፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ Join & share us T.me/rasn_fllega

ሰዎችን ከስሌት ውጭ አድርግ። ጉዳዩ፦ የነርሱ ጉዳይ አይደለም። እነርሱ ስላንተ ያላቸው አመለካከት እና መስተጋብር እንጂ። 👏ጉዳዩ ስላንተ ነው 🫵 ፡ ስላንተው መርሆችና ስነ ምግባር፤ 🫰የሰዎችን
ሰዎችን ከስሌት ውጭ አድርግ። ጉዳዩ፦ የነርሱ ጉዳይ አይደለም። እነርሱ ስላንተ ያላቸው አመለካከት እና መስተጋብር እንጂ። 👏ጉዳዩ ስላንተ ነው 🫵 ፡ ስላንተው መርሆችና ስነ ምግባር፤ 🫰የሰዎችን ሳታይ ከሰዎች ጋር ተኗኗር። 🫰አላህን በማየት ከሰዎች ጋር ተኗኗር፨ ፦፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፦ Join & share us T.me/rasn_fllega °°°

😍ግን ስለ ኸዲጃ ❲ረዲየሏሁ ዓንሀ) አስባቹኃል ?...ተመልከቱ በአላህ🤗! ነቢዩ ወሕይ ሲመጣላቸው፣ ሕዝቡ "ይህ ሰው አብዷል፣ ጥፋ ከዚህ" እያሉ በስላቅ ከፍተኛ ሥነ-ልቦናዊ ዘመቻዎችን ይከፍቱበታል። ታድያስ ያኔ በመጀመሪያ ከሁሉ ቀድማ በእሳቸው አመነች። ሰው ሁሉ ፊቱን ባዞረበት ጊዜ "አይዞህ እኔ አለውልህ" በማለት አፅናንታ፣ ሕይወቷን፣ ፍቅሯን፣ ገንዘቧን ሁሉ ነገሯን አሳልፋ ሰጠቻቸው። በተጨነቁ ጊዜ "በአላህ እምላለሁ አንዳች ነገር አትሆንም" የምትለው ቃሏ የተሰበረውን ቅስማቸውን ከመጠገን አልፎ እጅግ ታላቅ ብርታት ሆናቸው። በወቅቱ ለነቢያችን ከአላህ በታች እንደ እርሷ መከታ የሆነ ሰው የለም። አላህ በሕይወታችን ውስጥ እንደ ኸዲጃ ያለች ብርቱ ሴት ይስጣቹ። እኔ ጥጌን ይዣለው😄
Join & share us t.me/rasn_fllega