cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌙 ራስን ፍለጋ(islamic)

~አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር፤ . . . ምክኒያቱም ከአንተ እና #ከአላህ በላይ ስላንተ የሚያውቅ ሰው የለምና!! ሀሳብ መስጫ ግሩፕ👉 @rasn_discuss owner👉 @fuad_bin በቲክቶክ👉 tiktok.com/@fuad_heart

Больше
Рекламные посты
1 104
Подписчики
-124 часа
Нет данных7 дней
+330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
#አንዳንዴ #7.... 👉ተመሳሳይ ህይወት መኖር ያስጠላሀል፤ 👉ህይወትህን ልትሰጠው የተዘጋጀህለትን ተነጥቀህ ታድራለህ። 👉የምትኖረው ይህን የተነጠቅከውን ነገር ብቻ ስታገኝ ይመስልሀል......... የዛሬህን ውሎና አዳርህን ብቻ በማየት የማታውቀውን የነገውን ብርሀን ለማጨለም ጉዞ ትጀምራለህ። 👉"እሱን ከማጣ ሞትን ይሻለኛል!" ብለን..... ዱንያ የፈተና አገር መሆኗን እንዘነጋለን። አላህም እንዲህ ይለናል፦ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ 21:35 "አለሐምዱሊላሂ አላ ኩሊ-ሀል"
Показать все...
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከሰጠኸኝ ፀጋ ለመቸር ሰስቼ፤ ይባሱን አመፅኩህ አንተኑ ረስቼ። ጠፍቶብኝ መንገዱ በማእስያ ድካ፤ በር መስኮት ብዘጋ እርሱ ያያል ለካ። በቅጥፈቴ ሳቢያ ቢፈስም ሀሞቴ፤ ሀጥያት ሚያስጎመጀኝ ተረስቶኝ መሞቴ። ዛሬን ሳላመሸው ነገ ላይ ስጨነቅ፤ ትላንቴን ደገምኩት በጊዜ ትንቅንቅ፤ የራሴው እየጨሰ ሌላውን የምንቅ፤ ምኑን ታቅፌ ነው ወትሮም የማልሰንቅ። ኧረ ጎበዝ ወጊድ አቦ!!!ፉአድ አብዱልሐሚድ [Join & share us] [ T.me/rasn_fllega ]
Показать все...
👍 6👏 1
#ፍቅር❤_ እና_ደስታ😁 ክፍል👉 #8 ፀሀፊ፡ ያስሚን ሙጃሂድ    ተርጓሚ፡ ሙሐመድ ሰዒድ  ተራኪ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ 🌹ክፍል #9 ይቀጥላል...🌹         Join & share🔗 us 🌹@amharic_islamic_audiobooks 🌹
Показать все...
👍 3
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር🌸🌺
Показать все...
👍 3
እሷ ገጣሚ: ፉአድ ሙና ድምፅ፡ ፉአድ አብዱልሐሚድ Join t.me/rasn_fllega
Показать все...
😁 5👏 2😢 2
ሉቅማን ልጃቸውን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፡- 
ልጄ ሆይ! በሱ ላይ ተስፋ ማድረግህ ወንጀልን እንድትዳፈር በማያደርግህ መልኩ በአላህ ላይ ተስፋ አድርግ ከሱ እዝነት ተስፋ በማያስቆርጥህ መልኩ ፍራቻ አላህን ፍራ፡፡›
Join & share us 👉 @rasn_fllega
Показать все...
00:25
Видео недоступноПоказать в Telegram
የጁሙዓችን አንዱ ማድመቂያ❤️❤️❤️ T.me/rasn_fllega
Показать все...
👍 10
Показать все...
የዳሩል አርቀም መስጂድ የደርስ ቻናል__@ Adama__105 አካባቢ

አላማችን ጠንካራ የሆነ በቂርአት(በእውቀት) የተገነባ ማህበረሰብ መፍጠር ነው።

السَّلَام عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ውድ የቻናላችን Adminoch እንዲሁም ቤተሰቦች ከመግሪብ እሰከ ዒሻ በኡስታዝ አቡ ዑወይስ ናፊያድ ቃሲም የሚሰጡ ደርሶችን የሚለቀቅበትን ይህንን ቻናል አቅማችሁ በፈቀደ ልክ ሰዎችን ወደ ቻናሉ Add በማድረግ ቻናሉን እናሳድገው የሚለቁ ትምህርቶችም ተደራሽነቱን እናስፋው። እንዲሁም ወደ ሌሎች ኢስላማዊ ትምህርቶች ወደ ሚለቀቁበት ቻናሎች እና ግሩፖች share እናድርገው። ባረከላሁ ፊኩም። ጀዛኩሙላሁ ኸይር https://t.me/Darularkem105
Показать все...
የዳሩል አርቀም መስጂድ የደርስ ቻናል__@ Adama__105 አካባቢ

አላማችን ጠንካራ የሆነ በቂርአት(በእውቀት) የተገነባ ማህበረሰብ መፍጠር ነው።

Фото недоступноПоказать в Telegram
ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ ሰው አላህ የተሻለን ነገር ይተካለታል። 💔▷❤️‍🩹▷❤️▷🤍 Join & share us 👉 @rasn_fllega
Показать все...
🥰 5👍 3