ru
Feedback
Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

Открыть в Telegram

አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 እውነተኛ ጩኸት እንጮኻለን ፍርሃትን አሸንፈን በነፃነት እንኖራለን። የዚህ ሀሳብ አባል ለመሆን የሚፈልግ ማንም በቲክቶክ ና በቴሌግራም ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏

Больше
9 755
Подписчики
-424 часа
+127 дней
+1930 день
Архив постов
አንተ ነኝ ብለ ካመንከው ማንነት ልዩና በላይ እንደሆንክ በእውነት ብታምን አሁን የሆንከውን አንተን ትከዳለ። https://vm.tiktok.com/ZSCftU4aL/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

አንተ ራስህን ማን ነኝ ብለህ ታምናለህ? ሰው ነህ ወይስ ብሔር ነኝ ብለህ ታምናለህ? ሰው ነህ ወይስ ሀይማኖት ነኝ ብለህ ታምናለህ? ሰው ነህ ወይስ አሁን ያለ ገቢ ነኝ ብለህ ታምናለህ? Who are you? https://vm.tiktok.com/ZSCfskPT1/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

ይኸውልህ፦ አንተ መሸከም ያለብህ ብቻ ከተሸከመክ ሕይወት ጣፋጭ ናት ነገር ግን መሸከም የማትችለውንም አንተ ተሸክሜ አስተካክላለሁ የምትል ከሆንህ የሕይወት እርምጃ በጣም ከባድና አድካሚ ይሆንብሃል። ስለዚህ መሸከም የምትችለውን ብቻ ተሸከም። ቀላል የሽክም ቀን ይሁንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

አላማ አለ ወይ? የሕይወት አላማ ካለ የምታደርገው እያንዳንዱ ድርጊትህ እሱን የምተካ ተግባር ይሆናል። ስለዚህ በየትኛው ተግባር ውስጥ ነህ እየዋልክ ያለው? ለሕይወት አላማ ወደ ሚያቀርብ እንቅስቃሴ ውስጥ ነህ? ወይስ የሚያርቅ? አስብበት። መልካም ምሽት ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

ሠላማዊ እንቅልፍ መተኛት አለብኝ። ግን እንዴት ካለከኝ ለእናንተ በመሠራት እናንት ሠላማዊ እንቅልፍ እንድተኙ ሳደርግ አለቀ https://vm.tiktok.com/ZSCU8fR81/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

ኮንፊደንስ ሰው ለመሆን ከፈልክ የተረጋገጠ እውነታ ራስህን ተቀበለ ከነ ጉደለትህ ከነ ችሎታ በቃ። ይህ የማይቀለበስ እውነታ ነው። ሌላውን ለመሆን ከሞከረክ ትግል ባዶ ነው የሚሆነው። ዋው ውብ ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

ሁሉም ነገር ላይመለስ አልፈዋል! በእርግጠኝነት። ግን እንድታውቀው የሚፈልገው ነገር ቢኖር እያለፈ አንተን ለዛሬ ማንነት ያበቃው በመጥፎ ጎን ነው ወይስ በመልካም ጎኑ ነው? እስቲ ትናንትና ስያልፍ በዛሬው ቀን እየኖርክ በልብህ ፀፀት አይሰማም? የሕሊና ውቀሳ የለም ወይ? ከሆነ በመልካም ጎኑ ነው ይህ ካለሆነ ግን በመጥፎ ጎኑ ነው። ስለዚህ መፍትሄውን ምንድ ብለ ታስባለህ? የሆነው ሆኖዋል ስለዚህ የዛሬን ቀን የምታሳልፊበትን የእውነት ኃይል ጋር መዋሀድን ልምድ አድረገው። ሠላማዊ የምሳ ሰዓትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

በሕይወት ጉዞ ወቅት እነዚህን ሁለት ነገርን በእርግጠኝነት እወቅ! አንተን የሚመለከትና አንተን የማይመለከት። አንተን በየቀን የሚመለከት ነገር ቢኖር በእያንዳንዱ ነገሮች ውስጥ ማመስገን። የውጤት ለውጦች ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔርን ብቻ ነው የሚመለከተው። ውብ ሰንበትም ተመኘሁ @everthingspossible ሁሌም የአዕመሮና የመንፈስ ስንቅ!

ምኞትን ማን በላው? ጀምር የሚታወቀው ነገር ለመጀመር ስትፈልግ ውስጣዊ አለም ያንተ እንዳይደለ ይመሰክራል ከዛ ማንም የከለከለ ሳይኖር ራስን በራሴህ ከለከለክ አየ። የውጤቶች ሁሉ ባለበት ራስ መሆንክን ስታምን ሌላ ውጤትንም መፍጠር የምትችል ራስክን ትሰራለህ። https://vm.tiktok.com/ZSCkyUC8H/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

የ17ዓመታት ትግል የመጨረሻ ውጤት ምን ቢሆን ጥሩ ነው? ቲክቶክ ላይ ሙሉ ቪድዮ አለ👇 https://vm.tiktok.com/ZSCkj7Px1/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

ይህንን እውነት ለመቀበል ያዳግተኝ ነበር። የውጤት አምጪ አካል ማን እንደሆነ ሳላውቅ በፊት አንተስ? የውጤቶች ሁሉ መነሻ ይኸው ነው! https://vm.tiktok.com/ZSChhHW1k/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

ይህ ሁሉ መባዘን፣ ይህ ሁሉ የስሜት መውጣት መውረድ ለምንድ ነው የሆነው? በእውነት እግዚአብሔር የሚባል እግዚአብሔር ስላለ ነው ወይ?እነዚህና መሠል ጥያቄዎች ውስጥክ እየረበሹ ነው ወይ? ከሆነ በቲክቶክ ሙሉ ቪድዮ አለ http፦tps://vm.tiktok.com/ZSCrpv5CU/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

do you know it this? ሕይወትኮ የጨለመች ትመስላለች አይደለ? የማትዋሽ እውነት ባዶነት ይሰማሃል አይደለ? አይዞ የነገሮች ሁሉ ማብቂያ ስለደረሰ ነው እንደዚህ የሚሆነው። ለማንም አትናገር እችን ያዛ አንድ እርምጃ ወደፊት ተጓዝ ተስፋ አትቁርጥ። ጊዜዊ ያለሆነ አንዳች የለም በዚህ አለም። የምሥራች ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! https://vm.tiktok.com/ZSCjGroko/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

አሁንስ ተስፋ በማነው? በነገሮች አለመሰካት ውስጥ፣ ያመንከው ስው ስክድ፣ በጣም ወደ የጀመረከው ቢዝነስ ስከሰር፣ ቤተሰቦች አባት እናትህና ዘመዶች አንተን ለመረዳት የማይችሉ ሲሆን፣ ሰማይና ምድር የጨለመ ስመስል ላንተ የሕይወት ትርጓም ስጠፋ በእርግጠኝነት ተስፋ ማነው? ለእኔ ግን እነዚህ ሁሉም የሉኝም ስለዚህ ፍጹም መደገፊያና መመኪያ እንድሁም ተስፋ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ላንተስ? ሠላም የበዛበት ምሽትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

አትዋሽ!ላንተ እግዚአብሔር ማነው? አሁን ላንተ እግዚአበሔር አባትህ ነው አይደለ? ወይስ እናትህ ወይስ አጎቴ አክስት ወይም አሁን ኪስ ላይ የያዘከው ገንዘብ? እውነት ላንተ ማነው እግዚአብሔር? ጠይቅ እስቲ ራስህንና ሕይወትን https://vm.tiktok.com/ZSCFGrNpm/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

እንዳከራለን ለምን? አንተና እግዚአብሔር ይህን ያህል ተብሎ በማይታወቅ ኪሎ ሜትር ተራርቃችሁል።ለምን? አንተ የምታውቀው እግዚአብሔር አሜርካ ነው አንተ ግን እዚሁ ኢትዮጵያ ነህ። በመሀላችሁ የገባ ገደል ምን ይሁን ታውቃለ ወይስ እስካሁን እግዚአብሔርን በመፈለገ እየባዘንከው ነህ? ለዚህ ሁሉ መልስ አሁን የምታገኘው ውጤት ምስክር ነው። ውጤት አይዋሽም ከውጤት ጋር ደግሞ ከምትጣል ባንተውስጥ ያለውን ፈጣሪን ቀረበ አናግረው፣አማክሪው። መሠጭ ምሽት ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! Check out Gilgal Abera CEO's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSCNBbMTs/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የጸለያችሁትን የለመናችሁትንም ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል። ፀሎት በእውነት በቃላት መነባነብ የሚሆን አይደለም። ያለማወቅ ልሆን ይችላል እንጂ ፀሎት አይደለም ማወራት ቃላትን መደርደር። ፀሎት ውጫዊ አካልም ይሁን አዕምሮ የማይሰማ በዝምታ ውስጥ የሚደረግ ነው። መልካም የፀሎት ልምምድን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

*አብዛኛውን ጊዜዎን በሀሳብ መባከን (Overthinking) ያሳልፋሉ? 🤔* አእምሮዎ በጥርጣሬ፣ በጭንቀት እና ማለቂያ በሌላቸው " *ቢሆንስ* ?" በሚሉ ጥያቄዎች ተሞልቷል? ያለፈው ትውስታ እየተመላለሰባችሁ እንዲሁም ስለወደፊቱ የሚሰማችሁ ፍርሃት የአሁኑን ሰላማችሁን ነስቷችኋል? 🌟 አሁን ካሉበት የአእምሮ ውጥረት ወጥተው ወደ አሁኑ ቅጽበት ( *Presence* )... ከዚያም ወደ ስኬት የሚገቡበት ጊዜ ነው! አእምሮዎን ለማረጋጋት፣ የአስተሳሰብ ለውጥ (Paradigm Shift) ለማምጣት፣ ግልጽነትን ለማግኘት እና ህልምዎን እውን ለማድረግ የሚያስችሉ እርምጃዎችን ለመውሰድ የዳዊት ድሪምስ (ጌልገላ ለኢትዮጰያ) LIFE Class ላይ በቀጥታ (LIVE) ይሳተፉ። 📞 አሁኑኑ በ 0987234366 ደውለው ቦታዎን ያስይዙ! ሀሳቦችዎ እንዲቆጣጠሩዎት አይፍቀዱ። ወደ "አሁኑ ቅጽበት" ይምጡ፣ አስተሳሰብዎን ይቀይሩ እና ሁልጊዜም ያለሙትን ሕይወት መኖር ይጀምሩ። ብርሃናችሁ ይብራ! �

ምስክር ነኝ። የምር ዛሬ ከጧት ጀምሮ በጣም አሞኝ ነበር። አሁን ግን በሁሉ ቦታ በሚገኝ በእግዚአብሔር መንፈስ ጅኜ ወደ ሥራ ቦታዬ እየሄድኩ ነው። ተመሰገን አዎንታዊ በመሆን እግዚአብሔርን ለሚፈልገው አላማ ከጸለይን አሁን ያደርግላችኋል።አሜን በእርግጠኝነት። ውብና ደስ የሚል ረፋድ ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!