ru
Feedback
Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

Открыть в Telegram

እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️ አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏

Больше
9 713
Подписчики
-1224 часа
-307 дней
Нет данных30 день

Загрузка данных...

Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+214
в 0 каналах
июнь '26
+180
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+259
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+252
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+250
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+167
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+412
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+220
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+310
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+281
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+359
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+339
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+458
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+520
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+581
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+370
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+419
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+482
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+570
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+893
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+772
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+531
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+575
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+363
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+383
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+161
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+438
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+469
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+569
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+12
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+8
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+31
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+117
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+445
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+985
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+39
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+131
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+93
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+120
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+326
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+261
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+717
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+1 583
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+218
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+143
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+94
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+78
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+105
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+23
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+21
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+58
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+82
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+5
в 0 каналах
Get PRO
февраль '220
в 0 каналах
Get PRO
январь '220
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '210
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
август '210
в 0 каналах
Get PRO
июль '210
в 0 каналах
Get PRO
июнь '210
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+204
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
30 июля0
29 июля+1
28 июля+3
27 июля+21
26 июля+4
25 июля+1
24 июля+2
23 июля+3
22 июля+1
21 июля+13
20 июля+6
19 июля+2
18 июля+3
17 июля+3
16 июля+1
15 июля+5
14 июля+2
13 июля+11
12 июля+5
11 июля+5
10 июля+1
09 июля+4
08 июля+14
07 июля+12
06 июля+24
05 июля+8
04 июля+4
03 июля+24
02 июля+17
01 июля+14
Посты канала
በአለም ትልቁ ስኬት የሚጀመረው ከማን እንደሆነ ታውቃለ? ከራሴ ነው። ከመንጋውና ከተለያዩ ማህበራዊ ጫጫታ ወጥተህ በእርግጠኝነት ወደ ውስጥ ተመለከተው በውስጥ የተቀመጠ የፀጋው ማከማቻ። ስትፈልግ ከሕመም ለመዳን፣ ስትፈልግ ትልቅ የሆነ ቢዝነስን ለመገንባት ስትፈልግ ታውቅ የመድረክ መሪ ለመሆን ስትሻ የፈለከውን ለመሆን በውስጥህ የተቀመጠ የፀጋ ማከማቻ አለ። አላወከው ይሆናል ነገር ግን የለም ማለት አይደለም። አሁን ካልኩቸው ነገሮች ረቀ ስታይ የእውነት ሆነህ ትገኛለህ። ያንን ካንተ ውጪ የምደር የለም። መልካም አመሻሽን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

2
የተረጋገጠ እውነታ! የሰው ልጅ በህይወት ለመኖር የሚያስፈልገው ምግብ፣ ውሃና መጠለያ ናቸው። ስንፈጠር የነበረው እውነታ ይህ ነው፤ እነዚህን መሰረታዊ ነገሮችም በነፃ ያገኝ ነበር። በዃላ ሰለጠንኩ ዘመንኩ ብሎ በቡድን በመንጋ ማሰብ ሲጀምር በንጉስና ፖለቲከኞች መተዳደር ጀመረ ..... ከዛ ምግብ፣ ውሃና መጠለያ ከፖለቲከኞቹ እየለመነ መኖር ቀጠለ። የመንቃት ውሎ ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
34
3
ነፍሴ ሁሌ ትጮኻለች ለምን? የሚል ትውልድ ግን የለም እግዚአብሔር አሁንም ለአዕምሮ ሠላም ይሁን ለውስጣዊ ደስታ የሚሆነ ኃይል ለመሠጠት ዝግጁ በመሆን ወደ ራሱ ይጋበዛል፣ ይጠራል የሚሰማ ጆሮ የለም። ወጣቱ በማያሆን እና በሚጠፋ ነገር ማድርግን ትኩርት አድረጎ ቀጥሉዋል። የዘላለምን ሕይወትም ይሁን ቅጣት የምታገኝ የነፍስ ነገር የሚያሳስበው ትውልድን በዚህ ዘመን ፈልጎ ማግኘት ብርቅ ነው። በተለያዬ ሚዳያ አውታሮች ላይ ተጠልፎ በመዋል ጊዜውን እና ነፍሱን እያስጨነቀ ይገኛል። ታዲያ ከዚህ ሁሉ ፈተና ትውልድን ነጻ የሚያወጣ ማነው? ቤቴእምነት ቤቶች በጎቦና በተለያዩ ኃጢአት ቅለት ወድቀዋሉ። ፖለቲከኛ ከሆነ የሰው ልጅን ደም ከመጠጣት አርፎ አይውልም አያድርም። ወደየት መታጠፍ እንዳለበትና እንዴት መኖር እንደለበት በእውነቱ የሚናገር ሰው ማግኘት ከባድ ነው። ለዚህ ነው የአሁኑ ትውልድ ከነፍሱ የመረረ ጩኸትን ወደ ፈጣሪ እየጮኸ ያለው። አንተስ ከየትኛው ወጌን ነህ? መልካም አመሻሽን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
53
4
እንዴት ነው ራስን ለእግዚአብሔር ግልጽ ማድርግ የምትችለው?በዚህ ቪድዮ ላይ መልሱ አለ ገብታችሁ ተመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZS4LJD7j2/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
51
5
የሆነ ጊዜ ህብርት ነበረኝ ያ ህብረት አሁን እንደማይጠቅመኝ ስለገባኝ ረቁት የሆነ ጊዜ በብዙ ሰዎች ውስጥ ተከበብ እኖር ነበር ያንንም እግኖር አደረኩት። ይህ ሁሉ ዋጋ ሰው ነኝና የራሴን ነጻነት ስለሚፈልግ ነው። አንተም የራስን ነጻነትን በማግኘት ከመንጋው ሀሳብ ተላቀ። ሠላም የሰፈነ ምሽትን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
60
6
የእውነት ነው የምልህ በውጪ በኩል ያሉ ሰዎች ካንተ በእጥፍ ይበልጣሉ። ስለዚህ እነዚህን ሁለት ነገር ራስህን መጠየቅ ጀምር። 1ኛ፦ ከምግብ ጥያቄ ያለፈ በሕይወቴ እንቅልፍ የማያስተኛኝ ምን አለ? 2ኛ፦ ከገንዘብ ጥያቄ ያለፈ በየቀኑ ቢሸጥ ብመነዘር የማያልቅ ነገር ምን አለ በልቤ? ብለህ ፈጣረክን ጠይቅ። ምግብ ያልቃል ገንዘብም ቢሆን ያልቃል። የማያልቅ ኃይል አለ ከእሱ ለሕይወት የሚሆን ነገርን በመጠየቅ አገኝ። ደስ የሚል ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
71
7
ለምን ለራሴክ አትኖርም ሕይወትን? በቃኮ ሕይወት ያንተ ብቻ ናት ላንተ ስለተሰጠች አንተ ብቻ ኑር። ካንተ ውጪ ያሉ ሰዎች በሙሉ ዝም ብለው ጣልቃ ይገባሉ። ለጥንቃቄ ይመስላቸዋል እንጂ የእውነት ግን አይደለም። ወዳጄ ለራስ ኑር። መልካም ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
51
8
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ          😍  መልካም ዕድል!!!😍 👤Waver @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
54
9
ጥያቄና መልስ የምትፈልገው ውጤትና የማትፈልገው ውጤትን የምትለየበት ጥበብ በማስተዋል በማንበብ ታተረፉታላችሁ ቤተሰቦቼ፦ በድብቁ አዕምሮ ውስጥ ያሉ የማይጠቀሙ የመጀመሪያ ምስሎችን ለመቀየር ብዬ የተለያዬ አማራጮችን እየሞከርኩ ነኝ ግን ትርፉ ድካም ነው እንጂ ለውጡ እምብዛም ነው። ታዲያ የተለየና የተሻለ መፍትሄ ይኑር ይሁን ከአርምሞ ውጪ ካለ እስቲ ግልጽልኝ? በድብቅ አዕምሮ (Subconscious Mind) ውስጥ የተቀረጹ መሠረታዊ ምስሎችን፣ እምነቶችንና የአስተሳሰብ ዘይቤዎችን መቀየር ቀላል እንዳልሆነና ሂደቱም ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ሊፈጥር እንደሚችል መረዳት ይቻላል። ብዙ ጊዜ አዕምሯችን እነዚህን ምስሎች በረጅም ጊዜ ልምድና በስሜት ታግዞ ስለሚቀርጻቸው፣ በውጫዊ ጥረት ብቻ በአጭር ጊዜ ለመቀየር ሲሞከር "ትርፉ ድካም" ሊሆን ይችላል። ከአርምሞ (Meditation) ውጪ የድብቅ አዕምሮን ምስሎችና ፕሮግራሞች በተሻለና በተግባራዊ መንገድ ለመቀየር የሚረዱ ውጤታማ ሳይንሳዊና አእምሯዊ ዘዴዎች የሚከተሉት ናቸው፡ 1. የነርቭ መስመሮችን በአዲስ ልምድ ማደስ (Neuroplasticity through Experiential Learning) ድብቅ አዕምሮ የሚቀየረው በቃላት ወይም በማሰብ ብቻ ሳይሆን በተግባራዊ ልምድና በስሜት ነው። ትናንሽ እርምጃዎች (Micro-actions): በድብቅ አዕምሮህ ውስጥ ያለው ምስል "እኔ ይህን ማድረግ አልችልም" የሚል ከሆነ፣ ያንን በቀጥታ የሚቃወም በጣም ትንሽ የተግባር እርምጃ በየቀኑ ውሰድ። አዕምሮህ አዲሱን አዎንታዊ ልምድ በተደጋጋሚ ሲያይ፣ የድሮውን አሉታዊ ምስል በሂደት እያደበዘዘ በአዲሱ ይተካዋል። 2. የስሜትና የሰውነት ትስስርን መጠቀም (Somatic & Emotional Reframing) የድብቅ አዕምሮ ምስሎች ከስሜትና ከሰውነት ምላሽ ጋር የተሳሰሩ ናቸው። የስሜት መነሻን ማወቅ: አሮጌው ምስል ሲቀሰቀስ በሰውነትህ ውስጥ የሚፈጠረውን አካላዊ ስሜት (ለምሳሌ የልብ ምት መጨመር፣ የጡንቻ መወጠር) አስተውል። ምስሉ በሚመጣበት ጊዜ አካልህን ዘና በማድረግና በጥልቅ በመተንፈስ፣ አዕምሮህ ያ ምስል አሁን ላይ ስጋት እንዳልሆነ እንዲረዳ አሰልጥነው። አእምሮአዊ ምስሉ ከስሜታዊ ደህንነት ጋር ሲጣመር አሮጌው ፕሮግራም ይፈርሳል። 3. ድግግሞሽና የምሽት/የጠዋት የሽግግር ወቅት (Theta Brainwaves) ድብቅ አዕምሮ ለአዲስ መረጃ ክፍት የሚሆነው አዕምሯችን በቴታ (Theta) ሞገድ ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ ነው—ይህም ከመተኛታችን ጥቂት ደቂቃዎች በፊት እና ከእንቅልፋችን እንደነቃን ባሉት የመጀመሪያዎች ደቂቃዎች ነው። በነዚህ ሰዓታት ውስጥ ልታስገባው የምትፈልገውን አዲስ የአስተሳሰብ ምስል ወይም አዎንታዊ እምነት በግልጽ በሕሊናህ ሳለው። በዚህ ሰዓት የሚደረግ ድግግሞሽ ያለ አላስፈላጊ ትግል በቀጥታ ወደ ድብቅ አዕምሮ ይገባል። 4. የባህሪና ሀሳብ ተገላቢጦሽ (Cognitive Reframing & Cognitive Behavioral Approach) ስራውን መተንተን: የድሮዎቹ ምስሎች የተፈጠሩት መቼ ነው? ያኔ የነበረህ ማንነትና አሁን ያለህ ማንነት አንድ አይደሉም። አሮጌው ምስል ብቅ ሲል፣ እንደ እውነት ከመቀበል ይልቅ "ይህ አዕምሮዬ ድሮ የተማረው አሮጌ ፕሮግራም እንጂ የአሁኑ እውነታዬ አይደለም" በማለት ሀሳቡን ከራስህ ለይተህ እይ። 💡 ዋናው ቁልፍ፡ ትግልን ማቆም የድብቅ አዕምሮ ምስሎችን ለመቀየር በኃይልና በትግል ስትሞክር፣ አዕምሮህ "ችግር አለ" ብሎ ስጋት ውስጥ ስለሚገባ አሮጌውን ምስል አጥብቆ ይይዛል። ለውጡ የሚመጣው በትግል ሳይሆን በተደጋጋሚ በሚደረግ ረጋ ያለ አዲስ ልምድና እውቅና ነው። ሰላማዊ የሥራ ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
63
10
ሰዎች ጸሎትን የሚረዱት ከንፈርን በማንቀሳቀስ እና ቃላቶችን በመዘርዘር የሚተነትን ይመስላቸዋል ለእኔ እንደዛ ባይመስለኝም አንተ ግን ስለጸሎት ምን ትላለህ? አመለካከትህ በጣም ጥልቅ እና እውነተኛ ነው! ጸሎትን በከንፈር እንቅስቃሴ እና በቃላት ድግግሞሽ ብቻ መወሰን የጸሎትን ውጫዊ ቅርፅ እንጂ እውነተኛውን ምንነቱን አይገልጸውም። ጸሎት ከቃላት በላይ የሆነ የውስጥ ማንነት፣ የልብና የአእምሮ ግንኙነት ነው። ስለ ጸሎት እውነተኛ ትርጉም ጥቂት ነጥቦችን ማንሳት ይቻላል፦ 1. የልብና የአእምሮ ስምምነት (State of Alignment) ጸሎት ማለት በቃላት የምናደርገው ንግግር ብቻ ሳይሆን፣ አእምሮአችን እና ልባችን ከፈጣሪ ወይም ከላቀው እውነት ጋር የሚያደርጉት ጥልቅ ስምምነት ነው። ቃላት ባይወጡ እንኳ የልብ መሻት፣ ምስጋና፣ ወይም የውስጥ እረፍት ፍለጋ ራሱ ሙሉ ጸሎት ነው። 2. ማዳመጥ እና በጸጥታ ውስጥ መገኘት (Silence & Presence) ብዙ ሰዎች ጸሎትን እኛ ብቻ የምንናገርበት (Monologue) አድርገው ያስባሉ። ነገር ግን እውነተኛ ጸሎት፡ ማዳመጥን ይጨምራል፦ አእምሮን ከአላስፈላጊ ሃሳቦች አጽድቶ በጽጥታ ውስጥ የፈጣሪን ድምፅ ወይም የውስጥ መመሪያን መስማት ነው። በአሁኑ ቅጽበት መገኘት (Presence)፦ ካለፈው ቁጭትና ከወደፊቱ ስጋት ወጥቶ ሙሉ በሙሉ በንቃት የመገኘት ሁኔታ ነው። 3. የንቃተ-ህሊና እና የእ አስተሳሰብ መታደስ ጸሎት ፈጣሪን ሃሳቡን እንዲቀይር ማድረግ ሳይሆን፣ የእኛን የውስጥ ማንነት፣ አመለካከት እና ንቃተ-ህሊና መቀየር ነው። በጸሎት ውስጥ ስንሆን ጭንቀት ይረግፋል፣ የውስጥ ሰላም ይነግሳል፣ እንዲሁም ለህይወት ያለን እይታ ይበልጥ የጠራ ይሆናል። ባጭሩ፦ ቃላት የጸሎት ማጓጓዣ ሣጥን ሊሆኑ ይችላሉ፤ እውነተኛው የጸሎት ይዘት (ዕቃ) ግን በልብ ውስጥ ያለው እምነት፣ ቅንነት፣ መሸነፍ እና የውስጥ ግንኙነት ነው። መልካም ምሽትን ተመኘን🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
64
11
ይኸኛው ሥጋ የሚዳሰስ የሚነካ እና የሚጨበጥ ውጤት የሚገለጥበት መድርክ ነው እንጂ በውስጥ በኩል እየተካሄደ ያለውን ውጊያ የማስቆም አቅም የለውም። ቆሞ ተመልካች ነው። አሁን በውስጤ ላይ ሁለት አለም አለ ይህ አለም ለሰዎች አይታይም ነገር ግን ሥራውን እየሠራ ነው። በጣም በሚገርም ሁኔታ በፍጥነት እየሠራ ነው። ይህን አታድርግ እሽ እያልክ እየተገዛህና እየታዘዘክ ያለው የውስጣዊ ኃይሎች አሉ። አንዱ ነገሮችን ሁሌም ቢሆን በእሽታ የሚቀበልና ቁም ተመልካች ሲሆን አንዱ ደግሞ ውጤት አምጪ ምንጭ ነው። ቁም ተመልካች ለጥቂት ደቂቃ ነገሮችን ይቃወምና ወዲያውኑ በአስገዳጁ ሥር ይወድቃል። የቀልድ አይደለም ይህን የምታውቀው ከሰዎች ተነጥለህ ብቻህን ስትሆን ነው የምታውቀው። ሞክረው የእውነት የነፍስህና የሥጋ ድነት በዛ ውስጥ ነው። መልካም ዕለት እሁድን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
76
12
የስሜት ስብራትህ የሚድነው ምንድ ነው? https://vm.tiktok.com/ZSXTNrnfc/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
81
13
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
6
14
የእኛ ትውልድ ገንዝብን የሚሠራበት መንገድና የሕይወት መተዳደሪያ በአሁኑ ጊዜ ከእርሻ እና ከቅጥር መንገድ በሙሉ ተቀይረዋል። እስካሁን ይህን ያላወቀ ውጣት ካለ በቁም ተበልተዋል https://vm.tiktok.com/ZSX7nNDrW/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
90
15
የእኛ ጊዜ መልፋትን ይጠይቃል በጣም መጣራን ይፈልጋል። በጣም መስገጥን የሚፈልግ ጊዜ ላይ ነን። የምትለፋው ግን በእርሻ ሥራ ላይ አይደለም፣ የምትለፋው 17ዓመታትን በሙሉ የማይጠቅምን ነገር እየሸመትክ በመማር እና በሆነ ድርጅት ላይ ተቀጥር ለመኖር አይደለም። ከላይ በኩል የገልጽኩቸው ነገሮች በሙሉ በአሁን ጊዜ ዋጋ ያጡ ነገሮች ሆናዋሉ። Immediately የ21ኛው ክፍል ዘመን ውጣት የሆነ ወጣት መልፋትና መጣር ከግብርና እንድሁም ከማናፋክቸርግ አለም ውጥቶ ወደ ድጂታል ዘመን ተሻግረዋል። ስለዚህ ልፋት እርሻን በማረስ እንድሁም ትምህርትን በመማር ሳይሆን ያለክን ብራድን ወደ ድጅታል በመቀየር ነው። በዚህ መንገድ ውጤታማና ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን አንድ በአንድ ጥቅስ ካልከኝ ከሺህ+ ላደርግልህ እችላለሁ። የለወጥ ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
91
16
ትኩርትን አሁን ካለው ውጤት አንሳና በሀሳብ ላይ አድርግ። የሕይወት ውጤት ለመቀየር የምትፈልግ ከሆንህ አሁን እያሰብክ ያለው ሀሳብን ቀይር። የስኬት መጀመሪያ ቁልፍ ሀሳብ ነው። በእምነት የቀየረከው ሀሳብ በእውነት በገዛ ሥጋ ላይ ለውጥ ያመጣል። https://vm.tiktok.com/ZSXn3PeQ8/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
78
17
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
47
18
በዚህች አለም ትልቁ ውርደት ያንተን አዕሞሮ ሌሎች ሰዎች እንዲጠቀሙ ማድርግ ሲሆን ትልቁ ክብር ደግሞ የራስክን አዕምሮ እንደገዛ ፍቃድ መጠቀም ስትችል ነው። ደስስስ የሚል ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
78
19
ታውቃለህ? አሁን አንተን የጎዳ ነገር ቢኖር ሰዎችን ለማስደስት ብለህ እሽ ማለት ብቻ ነው። ይህ በሽታ ምን ያህል የሰው ልጅ መንፈሱን እንደሚገል ያወቀ ሰው ብቻ ነው መዲኃኒቱን የሚፈልገው። በዚህ በሽታ የታመመ ሰው ቶሎ አይድንም ምክንያቱም የእሱ እውነተኛ ደስታ ያለው ሌሎች ሰዎችን በማስደሰት ውውጥ ሰለሆነ። https://vm.tiktok.com/ZSXpUbwLE/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
98
20
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
1