Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹
الذهاب إلى القناة على Telegram
አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 እውነተኛ ጩኸት እንጮኻለን ፍርሃትን አሸንፈን በነፃነት እንኖራለን። የዚህ ሀሳብ አባል ለመሆን የሚፈልግ ማንም በቲክቶክ ና በቴሌግራም ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏
إظهار المزيد9 756
المشتركون
-524 ساعات
-117 أيام
-2930 أيام
أرشيف المشاركات
9 756
እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው ልዑል ሆን ለስምህ ዝማሬ ማቅረብ በማለዳ ምሕረትን በሌሊት እውነታን ማውራት አሥር አውታር ባላው በበገና ከመስንቆ ጋር አቤቱ ደስ አሰኝተኸኛልና። ይላል ዝማሬው ዳዊት እስቲ እናንተ ውድ ቤተሰቦቼ ይህን የቃሉን ክፍል ደጋግማችሁ በማንበብ ተባረኩበት።
የምስጋና ቀን ይሁንላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
9 756
ብዙ አስተማሪዎች ስላሉ ይህኔ ስለእግዚአብሔር ብዙ ታውቀው ይሆናል። ነገር ግን በሕይወትህ ላይ የምታገኘው ውጤትን በተመለከተስ?
https://vm.tiktok.com/ZSQ4QuxHM/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 756
የስሜትን አለም በሀሳብ መልክ በመቀየር የሕይወትን ጉዞ ጣጣ ያበዛውን ኃይል አውቃለሁ ወይ?
https://vm.tiktok.com/ZSQ49w33b/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 756
አንዳንዴ ስሜታችን ንግግር ባለማስተዋል ምክንያት ነገሮች በሕይወታችን ስከሰቱ እግዚአበሔር የተሳሳተ አደርግ ወደ ማሰብ እንደርሳለን። እንዲህ መሆናችን ጥሩ አይደለም። አንዴ ራስህን አዳምጠው ከውስጥህ የሚወጣ የልቧና ድምጽን አስተውል። ምን እንደምል ተረዳ፣ ተጫወተ፣ የደረሱ ነገሮችን በእውነት ሳትከራከረ ተቀበለ። ያኔ ከፈጣሪም ጋር ይሁን ከልብ ጋር ግጭት የለም።
ስላማዊ ውሎ ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
9 756
Check out Gilgal Abera CEO's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSQQXpEut/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 756
Repost from N/a
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
9 756
🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
9 756
Repost from N/a
❤🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ
እኔም ወድጄዋለሁ ❤❤
ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ
Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇
9 756
አልተረጋግም ወይ?
አዎ! በብዙ ነገሮች ተወካከብሃል። ውስጥ እየፈለገ ያለው መረጋጋት ነው። የውስጥ መረጋጋት የሚመጣው ከአዕምሮዊ ስክነት በኋላ ነው ስለዚህ አዕምሮክ ትንሽ እንዲረጋጋ አድርገው። የሕይወት ውጤት ሁሉ መፍለቅ ከሆነው ከመንፈሳዊ ኃይል ጋር የምትቆረኘውም በመረጋጋት ውስጥ ነው።
የመረጋጋት ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
9 756
Repost from N/a
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
9 756
📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡
የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
9 756
Repost from N/a
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
9 756
የእግዚአብሐር የፈጠረው ሰው እና ማህበረሰብ የፈጠረው ሰው ልዩነትን የግልጽ የሚያሳይ በቪድዮ የታገዘ ድምጽ በቲክቶክ ገጽ ላይ አለ። ይመለከቱ ይማሩ!!
https://vm.tiktok.com/ZS92gbJCkgquH-5t1Tk/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 756
በብዙ ወይም በጥቂት ማዳን እግዚአብሔርን አያስቸግረውምና.... ይህን ቃል የሚያምን ሰው እስቲ በያዝከው በማንኛውም ነገር ላይ አድርገው ማዳን የማያሳነው አምላክ በእርግጠኝነት ስያከናውን ታያለህ።
የመሳካት ውሎ ተመኘሁላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
9 756
ግባና በዚህ ሊንክ እየው። በናን....ናናናና የሠራሁት አስተማሪ ኮሜድ ቪድዮ👇
https://vm.tiktok.com/ZS92VuVsq51Ld-ygbLB/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
9 756
እስቲ ታዘቡት ለዚህ ጉዳይ መፍትሄው ምንድ ነው? ምን ይሻላል? ስልጣና ለመያዝ የሰው ነፍስ መሞት አለበት እንዲ በኢትዮጵያ ላይ?
https://vm.tiktok.com/ZS924EM8hUVTb-0UeTI/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
