fa
Feedback
Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️ አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

کانال Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 (@everthingspossible) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 134 مشترک است و جایگاه 9 008 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 271 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 134 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 412 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.52% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.62% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 458 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 164 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 4 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند መንፈሳዊ, ወይም, ይፈልጋሉ, ነጠላ, የዘማሪ تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️ አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

10 134
مشترکین
-224 ساعت
+587 روز
+41230 روز
آرشیو پست ها
ማንም ደሃ ሆኖ የተወለደ የለም። ሁሉም ግን በራቆት ነው የተወለደ። በራቆት ስትወለድ ስለምድራዊ ሕይወት ምንም ባለተረዱ ቤተሰቦች ውስጥ ልትወልድ ትችላለህ። ይህ ደግሞ በአስተዳደግ ላይ ተጽኖ አሳድሮ ልሆን ይችላል። እናንቴ ቤት ገንዘብ እንዴ ጣዖት የሚታይ ልሆን ይችላል። በሌላ ቤት ደግሞ ገንዘብ ጌታ ተደርጎ ልወሰድ ይችላል። በዛኛው ቤት ደግሞ ገንዘብን እንደመጠቀምያ የሚያዩ ልሆኑ ይችላሉ። ይህ ሁሌ የአስተዳደግ መሠረት ላይ ትልቅ አሻራ አለው። ይሁን እንጂ ደሃ ከሆነ ቤተሰብ ውስጥ ብትገኝም ደሃ ሆኖ መሞት የለበትም። ታዲያ የብዙ ውጣት ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ጥያቄ ተመሳሳይ ነው እንዴት ሀብትን ወይም ገንዘብን በሚፈልገው ልክ መፍጠር እችላለሁ? የሚል ነው። ታዲያ የትም ሳትሄድ ባለህበት ሀገር ላይ ስኬታማ የገንዝብ የማግኘት ጥበብን አሳያለሁ። ካንተ/ቺ የምጠበቀው ባሉበት ሆነው መደወል ብቻ ነው፦ 0987234366/ በውስጥ መስመር ማናገር የምትፈልጉ ይህንን ይጠቀሙ፦ @Uwillnverwalkalone አስደናቂ ምሽትን ተመኝንላችሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

ወንድሜ የቤተሰባዊ ምክር ልምከርህ! ምክሩን ከማትቀበለው ሰው ትችቱንም አትቀበለው። ተግባባን💪 ሰናይ ወሎ ተመኝንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም አዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

የሚታየው ነገር በሙሉ ምንጩ ከሚታዩት እንዳለሆነ እንድትረዱት እፍልጋለሁ። ያንተ ሕይወት የሚሠራው በማይታየው መንፈሳዊ በሆነ ዓለም ነው። ይህ የሚታይ ህንጻ የሠራው ያ ኃይል ነው። ይህ የማይታይ ኃይል በጣሪያ፣ በግድግዳ የታጠር ስላይደለ አብዛኛው ሰው አይረዳም። ይህን ኃይል ለመረዳት የመጀመሪያው እርምጃ የሰውነት አካላችን ስያንቀሳቀስ እንረዳለን። የሰውነት አካላችን ትዕዛዝ የሚቀበለው ከየት ነው የሚለው ጥያቄ መልስ ስንረዳ የሕይወታችን ውጤት ምንጩንም ጭምር እንረዳለን። ማንም ሰው ልጅ ከዚህ ኃይል ጋር አብሮ ስለተወለደ አብሮ ይኖራል። መልካም ውጤቶችን ሁሉ ተመኘሁኋላችሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡 የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የገጠመኝና በሕይወቴ ያተገለኝ የነበረኝ እውነተኛ ምሥጢር ማካፈል እፍልጋለሁ። በነገሮች መለዋወጥ የምትፈራና ለማድረግ የምትፈልገውን ነገር ከማድረግ ብለህ የምትሸሽ ከሆንህ እመነኝ ውጤት አታገኝም። ሰውን ለማስደስት አትኑር፣ የታየለህን ከመከተል ወደኋላ አትበል። ማንም ላይሰማ ይችላል። በዓለም ላይ ትልቁ መከራ ሌሎች አንተን መስማትና አለመስማት ሳይሆን አንተ ራስን ትሰማለህ ወይ? የመደማመጥ ምሽትን ተመኘሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

Repost from Bemnet Library
የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ ተመስገን አበራ እኔ ጋር ሲመጡ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ጥቅሞች 1️⃣. የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ምክሮች እና ሥልጠ
የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ ተመስገን አበራ እኔ ጋር ሲመጡ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ጥቅሞች 1️⃣. የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ምክሮች እና ሥልጠናዎች። 2️⃣. ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ለመቋቋም የሚያስችሉ ተግባራዊ የቢዝነስ አማራጮች 3️⃣. ለግል ድርጅቶች፣ ለሆቴሎች እና ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ምርታማነትን ለማሳደግ የሚሰጥ ሙያዊ አገልግሎት። 4️⃣. ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ግለሰቦች በሀገር ውስጥ ቢዝነስ ሲጀምሩ ወይም ያሉትን ሲያካሂዱ የሚደርስባቸውን ስጋት እና ኪሳራ ለመቀነስ የሚሰጥ ድጋፍ መስጠት! እነዚህን ሁሉ እኔ ጋር ሲመጡ ያገኛሉ። ✈️ያሉበት ሆነው አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ 📞 ስልክ፦ +251987234366 👉 ቴሌግራም፦ https://t.me/everthingspossible

ሕይወት ምንም ገደብ የላትም አንተ ለራስህ ካስቀመጥካቸው ገደቦች በሰተቀር። Limitless ከሚል መጽሐፍ የተወሰደ የለወጥ ቀን ተመኝንላችሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

በትእግስት የተራመደች ህይወት ሁሌም ቢሆን አሸናፊ ናት:: የምትዘገይ ተስፋ ልብን ታሳዝናለች፤ የተገኘች ፈቃድ ግን የሕይወት ዛፍ ናት። ይላል ስለዚህ ይህን የሕይወት ካስማ የሆነውን ተስፋ በመያዝ ውላችሁን እንድሁም ሕይወታችሁ በደስታ ይምሩት። የተስፋ ቀን ተመኝንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

Repost from Bemnet Library
👨‍💼 የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ እኛ ጋር ሲመጡ የሚያገኙአቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 1. የሕይወት ክህሎት ማማከር፦የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለ
👨‍💼 የቢዝነስ አማካሪ እና የሕይወት ክህሎት አሠልጣኝ፦ ተመስገን አበራ እኛ ጋር ሲመጡ የሚያገኙአቸው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 1. የሕይወት ክህሎት ማማከር፦የግል ሕይወት እና የሥራ እንቅስቃሴዎችን ለማሻሻል የሚያስችሉ ምክሮች እና ሥልጠናዎች። 2. የገቢ እና የፋይናንስ ማማከር፦ ተጨማሪ የገቢ ምንጭ ለመፍጠር እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ለመቋቋም የሚያስችሉ የቢዝነስ አማራጮች። 3. ድርጅታዊ ሥልጠና እና ማማከር፦ ለግል ድርጅቶች፣ ለሆቴሎች እና ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ምርታማነትን ለማሳደግ የሚሰጥ ሙያዊ አገልግሎት። 4. የVIP የማማከር አገልግሎት፦ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ግለሰቦች በሀገር ውስጥ ቢዝነስ ሲጀምሩ ወይም ያሉትን ሲያካሂዱ የሚደርስባቸውን ስጋት እና ኪሳራ ለመቀነስ የሚሰጥ ድጋፍ። 📍ያሉበት ሆነው አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ 📞 ስልክ፦ +251987234366 📲 ቴሌግራም፦ https://t.me/everthingspossible

አዕምሮ ላይ ያለ ምስል አንተ ደሃ እንደሆንክ ሳይሆን የሚያወቀው ከዚህ በፊት ስታደርግቸው የነበረካቸውን ልማዶችን እንድታደርግ ነው። እነዛን ድርጊትን አለማድረግ ለአዕምሮ ከባድ ጦርነት ሲሆን ውጤቶች ደግሞ አሁን አንተ የማትወዳቸው ናቸው። ስለዚህ ውጤቶች በአዕምሮ ላይ በምስል የተቀመጡ ናቸው። እነዛን ምስሎችን የምታወቀው እጅንና እግርክን ይዘው ያንኑን የማትወደውን ተግባርክን እንዳታደርግ ስያደርግ ነው። ስለዚህ ራስን ደሃ ነኝ ብለ ስያሜ የምትሰጠው መቺ እንደሆነ ታውቃለህ? ውጤቶችን በእጅህ ስታገኝና ስታየው ነው። ይህንን ሁኔታ አንዳንዶች እንደማይቀየሩ ስቀበሉ አንዳንዶች ከዚህኛው አለም ጋር እስካሁን እንደተጋጩ ናቸው። አንዳንዶች ደግሞ ለዘላለም የዚህን ኃይል በአዎንታዊነት በመቀየር ተመልሶ ወደ ሕይወታቸው እንዳይመጣ መንገዱን አቁርጠውታል። አንተስ የምትፈልገውን ውጤትን ማግኘትን ከማትፈልገው ውጤት ጋር በእርግጠኝነት መቁረጥ ትፈልጋለህ? ከሆነ ምን ትጠብቃለህ? መደወል ብቻ፦ +251987234366 መልካም ዕለት እሁድን ተመኘን🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

Repost from N/a
✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

ሰበቦች ሁሉ ምን ጠቀሙ? ቢዝነስን እንድትከፍት፣ ሥራን እንድትያዝ፣ ሁኔታዎችን እንድትለውጥ፣ ካለህበት ሁኔታ ወደ ተሻለ አንተነትህ ቀይረዋል? ወይስ ሰበቦችን በሙሉ የሚትጠቀመው ከሕልም ለመሸሸ እየተጠቀማቸው ነህ? እስቲ ቼክ አድርገው ራስን። https://vm.tiktok.com/ZSVdgrF14/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite

ወደ ራስህ አለም ተመለስ የአሁኑን ውጤቶችን በሙሉ ተቀበላቸው። አው አሁን ገንዘብ የሌለህ ልትሆን ትችላለህ ያ ማለት የምትፈልገው ገንዘብ በዚህ አለም የለም ማለት አይደለም እስካሁን የመጣበት የገንዘብ አያያዝና የማስተዳደር እንድሁም የመጠቀም ልምድ ስላላዳበርክ ነህ። ስለዚህ ይህን መንገድ በስሜታዊ አለም መቀየር አለብ።በእርግጠኝነት የሚልህ ነገር ቢኖር አሁን ገንዘብን የማግኛ መንገድን መቀየር አለብህ። ለዚ ችግር መፍትሄ የሚሆን እኔ ምርጥ የሆነ በስልጠና የማሳይ የገንዘብ ማግኛ Methods አለ። ካንተ የሚጠበቅ ባሉበት ሆነው መደወል ማናገር እና ቀጠሮን ማስያዝ ነው ያለብህ ያለን ቦታ በእርግጠኛነት ውስን ነው፦ +251987234366 ስኬት የሞላበት ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ

In general to think about this idea! በእኛ ሀገር  ጠቢብ መሆን  አብሪ ትል መሆን ማለት ነው፡፡ አብሪ ትል ከሌሎች ትሎች የሚለየው ገላው እንደፍም ማብራቱ ነው፡፡ ታድያ ብላቴኖች በጨለማ ሲያበራ ሲያዩት በገዛ ብርሃኑ ተመርተው ይመጡና አንስተው ይጨፈልቁታል፡፡ ለጠላቶቹ መንገድ ከማሳየት አልፎ የገዛ ብርሃኑ ለምንም አይጠቅመውም፡፡ ” © በዕውቀቱ ሥዩም (ጉባኤው ) የእውቀት ምሽትን ተመኘን🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

በእውነቴ ነው የምለው የዚህን አለም መልክን የቀየሩት ስኬታማ ሰዎች በዲግሪ ወረቀታቸው ብዛት አይደለም። ወይም የሚያግዛቸውና የሚደገፋቸው ስዎች በዙሪያቸው በመኖራቸው አይደለም። የዚህን አለም መልክን የቀየሩት በውስጣቸው የታየውን መነሳሳትን(Inspiration) ያደመጡና የተከተሉ ሰዎች ናቸው። አለማንም ካልክ ስለምትላቸው ታዋቅ ሰዎች ታርካቸውን አጥናና ከዚህ ሀሳብ ጋር አመዛዝነህ ተቀበለው። ታምረኛው የለወጥ ቀን ተመኘን🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

Repost from N/a
✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

Repost from N/a
✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

አንዳንዴ ሁኔታዎች በእርግጥ ተስፋ ለማስቆረጥ ብለው ይመጣሉ፣ በተለያዬ አማራጮች፦ አንዴ የኑሮን ጫና በማስመሰል፣ አንዴ ደግሞ የተለያዩ ከዘመድ አዝማዶች በኩል በመሆን፣ አንዴ ደግሞ ከሚወዱ ሰዎች በኩል በመሆን፣ አንዴ ደግሞ በሚትወደው ሥራ በኩል በመሆን። ይህ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም ....የሕልምን አቅም ለማሳጣትና አንተ ይሄ ነህ ለማለትና አማራጭ የሌለህ ለማስመሰል ነው። ትክክል ነው ሁኔታዎች በዚህ ግልጽ በሆነ መንገድ ካለተገለጠ አንተንና ሕይወትን ወይም የሕልም ጉዞን እያጨለመው ያሉ የያዜ ኃይልን አታውቀውም ነበር። አሁን በዚህ መንገድ ላንተ ፈተናዎች መታየቱ በእርግጥ ጥሩ ነው።በአንዴ ፈተናዎችን ባታሸነፍም ግን ቀስ በቀስ እያሸነፍክ በመጨረሻ ውጤትን ባማረ ጎዳና ትመራለህ። ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ። ያማረ ምሽትን ተመኝንላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!