ch
Feedback
Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹

前往频道在 Telegram

እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️ አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏

显示更多

📈 Telegram 频道 Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 的分析概览

频道 Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 (@everthingspossible) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 134 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 9 008,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 271

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 134 名订阅者。

根据 01 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 412,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.52%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.62% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 458 次浏览,首日通常累积 164 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 4
  • 主题关注点: 内容集中在 መንፈሳዊ, ወይም, ይፈልጋሉ, ነጠላ, የዘማሪ 等核心主题上。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️ አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏

凭借高频更新(最新数据采集于 02 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

10 134
订阅者
-224 小时
+587 天
+41230 天
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+4
在0个频道中
八月 '26
+576
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+221
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+180
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+259
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+252
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+250
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+167
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+412
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+310
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+281
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+359
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+339
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+458
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+520
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+581
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+370
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+419
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+482
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+570
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+893
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+772
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+531
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+575
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+363
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+383
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+161
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+438
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+469
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+569
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+12
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+8
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+31
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+117
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+445
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+985
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+39
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+131
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+93
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+120
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+326
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+261
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+717
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+1 583
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+218
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+143
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+94
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+78
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+105
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+23
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+58
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+82
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
二月 '220
在0个频道中
Get PRO
一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十二月 '210
在0个频道中
Get PRO
十一月 '210
在0个频道中
Get PRO
十月 '210
在0个频道中
Get PRO
九月 '210
在0个频道中
Get PRO
八月 '210
在0个频道中
Get PRO
七月 '210
在0个频道中
Get PRO
六月 '210
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+204
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
02 九月+4
01 九月0
频道帖子
ይህን ታርክ ሳነብ በእርግጠኛነት ውስጥ ላይ የሚሞላ የድፍረት ኃይል ብታዩኝ፦ ታርኩ እንዲ የሚል ነው፦ ከረጅም ጊዜ በፊት አንድ ትልቅ የጦር ሰው በጦር ሜዳ ላይ ስኬቱን ያረጋገጠበት ውሳኔ መስጠት አስፈላጊ የሆነበት ሁኔታ ስለገጠመው ታምርን እንዲህ ስል አጫወተኝ፣ ወታደሮቹን በቁጥር የእሱን እጅግ እጥፍ ወደሚበልጡ ሃይለኛ ጠላቶች መላክ ነበረበት። በመሆኑም ወታደሮቹን በጀልባዎች አጭቆ ወደ ጠላት ሀገር እንደደረሰ፣ ወታደሮችንና ጓዙን ከጀልባዎቹ ላይ አውርዶ ጀልባዎቹን እንዲያጋዩአቸው ትዕዛዝ ሰጠ። ከዚያ ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ወታደሮቹ ስናገር፣ ጀልባዎች ስጋዩ አይታችኋል አይደለ? ያ ማለት ካላሸነፍን በስተቀር ከእነዚህ የባሕር ዳርቻዎች በሕይወት መወጣት አንችልም ማለት ነው። ስለዚህ ምርጫ የለንም እናሸንፋለን ወይም እንሞታለን!አላቸው። የሚገርመው ነገር እነዚህ ጥቅት ጦረኞች አሸነፉበማንኛውም ተግባር የሚያሸንፍ ሰው መርኮቦቹን ለማቃጠልና ሁሉንም የማፈግፈጊያ መንገዶችን ለመዝጋት ፈቃደኛ መሆን ይኖርበታል። ናፖሊዮን ሂል Think and Grow rich የማሸነፍ ምሽትን ተመኘሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!

2
ሰዎች ገንዘብን አብዝተው መፈለጋቸው አይፈረድም እንደእሱ ሰው የሆነ ሰውዬ ገንዘብ በመኖሩ ምክንያት ከእሱ የተሻለ እና የተለየ ነገሮችን ያከናውናል። በገንዘብ ያልተጠራ ሰውዬ ስኬታማ ነው እይባልም። በሰዎች ዘንድ ሰው ነው ነገር ግን እኩል ክብርና ቦታ አይሰጥም። ለገንዘብ ላለው የሚሰጠው ክብርና ዝና ለእግዚአብሔር ከሚሰጠው በላይ ነው። አንድ አከባቢ እና ስፍረ እየኖር የተለዬ የሕይወት ውጤት። ስለዚህ ሰዎች ለተቀን እግዚአበሔርን ከመፈልግ ገንዘብን ማሳደድና መፈልግ ተግቢ ባይሆንም ግዴታ የሆነው ለዚህ ነው። መልካም ቀን ተመኘሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
99
3
📚ርዕስ:- 7ቱ የስኬት ሚስጥራት 📝ደራሲ:- ስቴፈን ኮቪይ 👤ተርጓሚ:- ቢኒያም አለማየሁ 📜ዘውግ:- ራስ አገዝ 📖የገፅ ብዛት:- 430 📌አዘጋጅ:-@Bemnet_Library “The 7 Habits of Highly Effective people” ወይም "7ቱ የውጤታማ ሰዎች ልማዶች or 7ቱ የስኬት ሚስጥራት የተሰኘው መጽሐፍ የተፃፈው ስቴቨን ኮቪይ በሚባል አሜሪካዊ ደራሲ ነው። መጽሐፉ ከ40 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች የተሸጠ፣ከ35 በላይ ቋንቋዎች የተተረጎሞ፣የግል ልህቀት(Personal development) ላይ የሚሰራ ዘመን የማይሽረው ድንቅ መጽሐፍ ነው። አንባቢዎች የህይወትን ውስብስብ ነገሮች ተረድተው፣እንዴት ግባቸውን ማሳካት እንደሚችሉ በዋጋ ሊተመን የማይችል ቴክኒኮችንና ስልቶችን ጣፋጭ በሆነ መልኩ ያቀርባል። 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
136
4
📚ርዕስ:- 7ቱ የስኬት ሚስጥራት 📝ደራሲ:- ስቴፈን ኮቪይ 👤ተርጓሚ:- ቢኒያም አለማየሁ 📜ዘውግ:- ራስ አገዝ 📖የገፅ ብዛት:- 430 📌አዘጋጅ:-@Bemnet_Library “The 7 Habits of Highly Effective people” ወይም "7ቱ የውጤታማ ሰዎች ልማዶች or 7ቱ የስኬት ሚስጥራት የተሰኘው መጽሐፍ የተፃፈው ስቴቨን ኮቪይ በሚባል አሜሪካዊ ደራሲ ነው። መጽሐፉ ከ40 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች የተሸጠ፣ከ35 በላይ ቋንቋዎች የተተረጎሞ፣የግል ልህቀት(Personal development) ላይ የሚሰራ ዘመን የማይሽረው ድንቅ መጽሐፍ ነው። አንባቢዎች የህይወትን ውስብስብ ነገሮች ተረድተው፣እንዴት ግባቸውን ማሳካት እንደሚችሉ በዋጋ ሊተመን የማይችል ቴክኒኮችንና ስልቶችን ጣፋጭ በሆነ መልኩ ያቀርባል። 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
2
5
እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል...... አዎ አሁን ያሉ ችግሮችና ፈተናዎች እንደሚያጠፉ የሚመስሉ ቢሆንም። በመከራና በፈተና የሞተ የለም እንድሁም እግዚአብሔርን በመያዝ በድል ተወጣ እንጂ አንተም ብትሆን ከፈተናዎችና ከመከራ በላይ የሆነ እግዚአብሔርን በመያዝ ትሻገራለህ በድል። እኔ በሕይወቴ የቀመስኩት ነው የማካፈለው። የመሻገር ቀን ተመኘሁኋላችሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
139
6
የተረሳ እንዳይመስልህ እግዚአበሔር ሁሉ አንተን ልረዳ አለ። እመነኝ አለ። https://vm.tiktok.com/ZSVcwkCpr/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
187
7
ሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ በኖረበት ጊዜያቶች ሁሉ መበላለጥን አይወድም። ግን አለ። ማንም ደሃ መሆንና ደሃ ተብሎ መጠራትን የሚፈልግ የለም። ነገር ግን አለ። አሁን ከተጠረክበት ሕይወት ለመወጣት የሚያስችል ኃይል አለ። ይህ ሀይል ብዙ ገንዘብ ከፍለህ ለማግኘት ብለህ ራስን የምትቀጣበትም አይደለም። ልበ በለ ይህ ሀይል በአውሮፓ ወይም በእስያ የሚገኝ አይደለም። ይህ ሀይል ማዕድኖችና አልማዞች በሞሉበት ሀገርም አይደለም የሚኖረው። ይህ ሀይል የሚገኘው በኢትዮጵያ ሀገር አንተ በምትኖርበት ይህን ጹሑፍ በምታነብበት ባንተ ውሰጥ የተቀመጠ ሀይል ነው። ይህ ሀይል እንዴት እንደሚሠራ መማር አለብህ። መልካም የሥራ ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
188
8
እንዴ አነቃቂ ሳይሆን እንደ እውነታ በአላም ላይ ላለ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠ አንድ ነገር አለ። በሚያየው ከሥጋዊ አካል ባሸገር ለማንም ለሰው ልጅ አንድ ስጦታ ትሰጥቶታል። አጭር መሆን ወይም ረጅም መሆንህ እንድሁም የምታምር መሆን አለመሆንን ነጭን ጥቁር በማለት በዘር በቋንቋ ላይቶ የተሰጠ አይደለም። ይህ ኃይል የሥጋዊ አካል ጉዳተኛንም ጭምር ያመለክታል። ከደም ነፍስ ጋር አብሮ የተሰጠ የሕይወት መክሊት። በአይነቱ ለየት ያለ ልሆን ይችል ይሆናል። ግን ለማንም ለሰው ልጅ የተሰጠ የሕይወት ጥሪ እንዳለ እረዳለሁ። ይህን ጥሪ አሁን ባለህበት ሁኔታ ላታወቀው ትችላለህ ግን አለ። ይህን የሕይወት ጥሪውን ለማወቅ ከፈልክ የእውነት የምታውቅበት መንገድን አሳያለሁ። የምቾት ቀን ተመኘሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
259
9
መሠራት ስለምትችል ብቻ ነገሮች አይቀየሩም ማለትም በጉልበት ነገሮችን በማከናወን የሚትኖር ከሆነ በዚህ መንገድ የምታገኘው ውጤቶች በሙሉ መንፈስን/የሕይወት ነፍስን የምያሰጭንቅ ስለሆነ ነገሮችን አሁን የምታወጣውን ያህል ጉልበት ሳታወጣ የምታገኝበት ጥበብ አለ። ይህን ጥበብ መማር አለብህ። #በእርግጠኝነት የምልህ ነገር ካለ ያለዚያ ሕይወት በአሁኑ ውጤት ይቀጥላል። የሠላም አመሻሽን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
288
10
እኔ የማምነው የሰዎችን እምነት አይደለም። እኔ የማምነው የሰዎች ማድነቅ አይደለም።በሰዎች ማደነቅም ይሁን ክብር ባለመሠጠት የሚሞቅ ይሁን የሚበረደኝ ነገር የለም። አንተ ባልከውም ይሁን ባላልከው ነጥብ ላይ ትኩርት እያደረኩ አይደለሁም የሚኖረው። አንተም ብትሆን ዛሬ ብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ብርም ይሁን በሰዎች ዘንድ የሚተመን ሀብት መኖር ችግር የለውም። እንድሁም በብዙ ሰዎች ዘንድ የተከበረ ልትሆን ትችላለህ። ነገር ግን ይህን አስታውስ፦ በሕይወትህ መደነቅና መገረም ያለበት ትልቁ ጉዳይ እግዚአብሔር የሚባል ኃያልና ገዢ የሆነ ኃይል ሁሌ በውስጥህ መኖሩ ነው። መልካም አመሻሽን ተመኝንላችሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
367
11
🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
64
12
የእግዚአበሔር ትልቁ ጥበብ ይገርመኛል ፈተናና ችግር በሚመሠሉ ሁኔታዎች ውስጥ ለሕይወትህ የሚጥቅም ጥበብ ይሰጥሃል። የተዘጋጀህ ከሆንህ ይህን ጥበብ ለራሴህ በማድረግ በእውነት ተጠቀም ታተረፋለህ ካለሆነ ትበላለህ። መልካም የማስተዋል ቀን ተመኘሁ🙏 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
461
13
እግዚአብሔር ያፅናናል ቀናም ያደርጋል! ...ብዙ የጭንቅ ቀኖች እና የእንባ ለሊቶች ለነፍስ ክሳት ለመንፈስ መጠውለግ ለስጋ ጉስቁልና ሰበብ የሚሆኑ እንደደራሽ ውሃ እና ድንገት እንደሚመጣ ጎርፍ የመጣውን እግዚአብሔር ዞር በል ሲል እንዳለፈ ውሃ መሄዱስ ግዴታው አይደል? በቃዴስ በረሃ ከረሃብ እና ከጥም ይልቅ የናፈቅነው መገኘቱ አሰንብቶን ፤ በአውላላ ሜዳ ላይ ድንጋይን ተንተርሶ በተኛበት የአባቶቹን አምላክ እግዚአብሔርን አይቶ ይህስ የሰማይ ደጅ ነው እንዳለው ሆኖልንም ጭምር እንጂ እስኪያልፍ የማያለፋ ምን አለ? አንድ ቀን በእግዚአብሔር  ጊዜ በተፅናናንበት መፅናናት ሌሎችን እንድናፅናና ዘንድ የእውነት አንድ ቀን እንስቃለን! ነፍሳችን መፅናናትን እንቢ እስክትል ድረስ ባዘነችበት ጉዳይ አምላካዊ መልስ ይሰጣል ውብም ያደርጋል!               በእግዚአብሔር ቀን ቀናችን ውብ ይሆናል! የእውነት የእግዚአብሔር መጽናናት አመሻሽ ይሁንላችሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
498
14
ራስን አዳምጥ ስባል ሰዎች ይፈራሉ። መፍራትም አለባቸው ምክንያት የሚሆነው ቤተሰብን፣ዘመድ አዝማድን እንድሁም የታላላቆንና የታናናሾችን እንድሁም የመምህራኖች እና ቸአጎቶችን የመንግሥታዊ ሥርዓት ወዘተ ሀሳቦችን እየሰማ ስላዳገ በዚህም ሂደት ውስጥ የውጩውን ጩኸት እንጂ የውስጡን ማለትም የአምላክን የማዳመጥን ልማድ ረስቶ ስለመጣ ወደውስጥ አዳምጥ ስል ሰዎች ይፈራሉ። አይፈረድባቸውም ግን መፍትሄው ከዛ ውጭ የሌለ መሆኑ ምርጫ የማይሰጥ ሆነዋል። በሕይወት በግዴታ የምታደርገው ነገር ቢኖር ወደ ውስጥ ማዳመጥ ብቻ ነው። የስኬት ቀን ተመኘሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
474
15
በእድል ካልሆነ በአምላክ ሞክረው ዩኒቨርሱ የሚሰራው በእርሱ ህግ ነው! አምላክህ ቀን ከለሊት ቢሰራልህም አንተ ካልሰራህ ምንም አይሆንም ወፍ የለም። ሲፈጥርህ እንደራሱ ነፃ የሆነች ነፍስን በሰውነትህ አኖረ። ፈጣሪ ሁሉን ነገር መቆጣጠር ቢችልም ያንተን ነፍስ ግን ላንተ ቁጥጥር ትቷል። ዋጋህ እጅግ ትልቅ ነው። የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ልጅ ከመሆንም በላይ ነው። ይህ ካልገባህ ግን ነገር ይበላሻል። ከሁሉ አስቀድመህ ነፍስህን እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ተማር። ያንተ ነፍስ ከአምላክ ባህር በረከቶችን የምትጨልፍ ልዩ መሳርያ ናት። ባለማወቅ ግን እርግማንም ልትጨልፍ ትችላለች። ነፍስህን በጥበብ መጠቅም ካስቸገርህ ለእርሱ መንፈስ አስገዛት። ያንተ ፈቃድ በእኔ ላይ ይሁን!" በለው የሚገባህንም  ይስጥሃል። መልካም የሥራ ቀን ተመኘሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
569
16
没有文字...
612
17
ስንብት ነው ዛሬ አንድ ምክር ልምከርህ፦ ወደ ሕይወትህ ዕድል በማይታወቅ መንገድ ይመጣሉ። ማን ያውቃል ዛሬ የሕልሜህ ጥያቄ መልስ የምታገኝበት መንገድ ልምጣ ይችላል። ስለዚህ የሚመጣ ዕድልህ ባልታወቀ መንገድ ስለሆነ ልትንቀውና ልትሸሸው ትችላለህ። ምክንያቱም የነገሮች መሳካት ትንሽ በሚመስል መንገድ ስለሚመጣ ነው። ይህ እውነታ ምስክር ከፈለክ ከእኔ ወጪ ማንንም ልስጥ አልችልም። ብዞዎች የተሸወዱት የትልቅ ነገር መነሻ ራሱ ትልቅ ነው ብለውት ስለተቀበሉት ነው። የትኛውንም ዛፍ ብትታይ ከትንሽ ፍሬ ነው እያቆጠቆጠ እያደገ፣ትልቅ የሚሆነው። መልካም እለት ሰንበት ተመኘሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
541
18
እንደ ሰማይ ሩቅ አድረገሽ የምታስቢው አምላክ እንደ እስትንፋስሽ ቅርብ ቢሆንስ? ካንቺ ውጪ የምትፈልጊው አምላክ በአንቺ ውስጥ ሆኖ እየፈለገሽ ቢሆንስ? ጨረቃ እና ጸሐይ የሚሰግዱለት : እልፍ አእላፍ መላዕክት የሚያመሰግኑት አምላክ ባንቺ ውስጥ ነው። እስከ ዛሬ የአምላክን ፍቅር ካልቀመስሽ ካንቺ ውጪ በማይገኝበት በመፈለግሽ ነው። እግዚአብሔር ባንቺ ልብ አዳራሽ ያለና የሚኖር አምላክ ነው። አንቺ በሱ ልብ እናዳለሽ እርሱም ባንቺ ልብ ይኖራል። በልብሽ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ከጠፋ የክፋት: የቅናት: የፍርሃት: የጥላቻና የሐጢያት ሀሳብ ይበዛል። የአምላክን እውነተኛ ሐይል: ውበትና ፍቅር ለመቅመስ? ልብሽ በይቅርታ ሳሙና ይታጠብ። መፈሳዊነት ውስብስብ የህግ ጨዋታ አይደለም::መንፈሳዊነት የልብሽን መንፈስ ከአምላክ መንፈስ ጋር በፈቃድ የማገናኘት ጨዋታ ነው::ይህም ከዓለም ችግሮች ሁሉ መውጪያ ቀዳዳ ነው። በአለም ነገር ከአለም ችግር ያመለጠ አንድም ሰው በአለም ታሪክ የለም::በመንፈስ  ግን ብዙ ተዓምራት እንደሚሆኑ ስምተናልም አይተናልም። ያለን አንድ ሐይል መንፈሳዊነት ነው። እርሱም የፈጠረን አምላክ ሐይል ነው። የሚገኘውም በእኛ ልብ ውስጥ ነው። ይህ የወደድነው በጎ ስኬት እንድንፈጥር የሚያስችል ሐይል ነው። በጎ ልብ መያዝ ይህንን ሐይል ለመጠቀም ቁልፍ ነው። መልካም እንሁን። መልካሙ የአምላክ መንፈስ በልባንችን ይፍሰስ። ከራሳችን አልፎ ለአለም ይተርፋል። ሰናይ የመንፈስ ምሽት ተመኘን💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ!
626
19
ስለእግዚአብሔር ማውቅ እግዚአብሔርን ማወቅ አይደለም። ስለእግዚአብሔር ማወቅ መረጃ ሲሆን እግዚአብሔርን ማወቅ መንፈሱን መቅመስ ነው። በሐይማኖትህ የቱንም ያህል የተከበርህ ቄስ፣ሼክና ፓስተር ብትሆንም ስለእግዚአብሔር ማውቅ ብቻ ግን አያድንህም መንፈሱን ቀመስህ ማንነቱን ተላብሰህ ነፃ ካልወጣህ እምነትህ የውሽት ይሆናል። አስታውስ ስለምግቡ ማወቅ ምግቡን መብላት አይደለም። ምግቡን በልተህ ስትጠግብ ሌላ ምግብ አያሳስብህምብ አየህ? አምላክህንም በልተህ ስትጠግብ ከእሱ ውጪ ሌላ ነገር አያስጨንቅህም። የአለም ነገር ሁሉ ከእግርህ በታች ይሆናል። አምላክ የዩኒቨርሱ ምርጥ ምግብ ነው። ሰላም፣ ደስታ፣ ውበት፣ ሀብትና ህይወትን ለፍጥረት ሁሉ ይመግባል። ጥያቄው ግን አንተ አምላክን ቀምሰዋል? መንፈሱን ነክተሃል(ቴስት) አድርገዋል? ጭንቀት፣ ፍርሃት፣ ጨለምተኝነት፣ ባዶነት፣ ራስን መጥላት የአምላክን የመንፈስ ምግብ ያለተመገቡ ሰዎች መገለጫዎች ናቸው። የሰው ልጅ በእንጀራና በዳቦ ብቻ አይኖርም። የእግዚአብሔርን መንፈስም በመመገብ ጭምር እንጂ። የተባረከ ቀን ተመኝንላችሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ
718
20
ስለእግዚአብሔር ማውቅ እግዚአብሔርን ማወቅ አይደለም::ስለእግዚአብሔር ማወቅ መረጃ ሲሆን እግዚአብሔርን ማወቅ መንፈሱን መቅመስ ነው:: በሐይማኖትህ የቱንም ያህል የተከበርህ ቄስ፣ሼክና ፓስተር ብትሆንም ስለእግዚአብሔር ማውቅ ብቻ ግን አያድንህም መንፈሱን ቀመስህ ማንነቱን ተላብሰህ ነፃ ካልወጣህ እምነትህ የውሽት ይሆናል። አስታውስ ስለምግቡ ማወቅ ምግቡን መብላት አይደለም። ምግቡን በልተህ ስትጠግብ ሌላ ምግብ አያሳስብህምብ አየህ? አምላክህንም በልተህ ስትጠግብ ከእሱ ውጪ ሌላ ነገር አያስጨንቅህም። የአለም ነገር ሁሉ ከእግርህ በታች ይሆናል። አምላክ የዩኒቨርሱ ምርጥ ምግብ ነው። ሰላም፣ ደስታ፣ ውበት፣ ሀብትና ህይወትን ለፍጥረት ሁሉ ይመግባል። ጥያቄው ግን አንተ አምላክን ቀምሰዋል? መንፈሱን ነክተሃል(ቴስት) አድርገዋል? ጭንቀት፣ ፍርሃት፣ ጨለምተኝነት፣ ባዶነት፣ ራስን መጥላት የአምላክን የመንፈስ ምግብ ያለተመገቡ ሰዎች መገለጫዎች ናቸው። የሰው ልጅ በእንጀራና በዳቦ ብቻ አይኖርም። የእግዚአብሔርን መንፈስም በመመገብ ጭምር እንጂ። የተባረከ ቀን ተመኝንላችሁ💪 @everthingspossible ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ
1