Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹
እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️ አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏
Mostrar más📈 Análisis del canal de Telegram Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹
El canal Gilgal~ጌልገላ ለኢትዮጵያ🇪🇹 (@everthingspossible) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 10 139 suscriptores, ocupando la posición 9 008 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 3 271 en la región Etiopía.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 10 139 suscriptores.
Según los últimos datos del 01 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 412, y en las últimas 24 horas de -2, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 4.52%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 1.62% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 458 visualizaciones. En el primer día suele acumular 164 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 4.
- Intereses temáticos: El contenido se centra en temas clave como መንፈሳዊ, ወይም, ይፈልጋሉ, ነጠላ, የዘማሪ.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“እኔ ለራሴ የሚፈልገውን ለሁሉም እፈልጋለሁ።✔️
አዎንታዊ ትውልድን ማፍራት፦ +251987234366 ቤቴሰብ መሆን ይችላሉ🙏”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 02 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 02 septiembre | +4 | |||
| 01 septiembre | 0 |
| 2 | 📚ርዕስ:- 7ቱ የስኬት ሚስጥራት
📝ደራሲ:- ስቴፈን ኮቪይ
👤ተርጓሚ:- ቢኒያም አለማየሁ
📜ዘውግ:- ራስ አገዝ
📖የገፅ ብዛት:- 430
📌አዘጋጅ:-@Bemnet_Library
“The 7 Habits of Highly Effective people” ወይም "7ቱ የውጤታማ ሰዎች ልማዶች or 7ቱ የስኬት ሚስጥራት የተሰኘው መጽሐፍ የተፃፈው ስቴቨን ኮቪይ በሚባል አሜሪካዊ ደራሲ ነው።
መጽሐፉ ከ40 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች የተሸጠ፣ከ35 በላይ ቋንቋዎች የተተረጎሞ፣የግል ልህቀት(Personal development) ላይ የሚሰራ ዘመን የማይሽረው ድንቅ መጽሐፍ ነው።
አንባቢዎች የህይወትን ውስብስብ ነገሮች ተረድተው፣እንዴት ግባቸውን ማሳካት እንደሚችሉ በዋጋ ሊተመን የማይችል ቴክኒኮችንና ስልቶችን ጣፋጭ በሆነ መልኩ ያቀርባል።
📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA | 84 |
| 3 | 📚ርዕስ:- 7ቱ የስኬት ሚስጥራት
📝ደራሲ:- ስቴፈን ኮቪይ
👤ተርጓሚ:- ቢኒያም አለማየሁ
📜ዘውግ:- ራስ አገዝ
📖የገፅ ብዛት:- 430
📌አዘጋጅ:-@Bemnet_Library
“The 7 Habits of Highly Effective people” ወይም "7ቱ የውጤታማ ሰዎች ልማዶች or 7ቱ የስኬት ሚስጥራት የተሰኘው መጽሐፍ የተፃፈው ስቴቨን ኮቪይ በሚባል አሜሪካዊ ደራሲ ነው።
መጽሐፉ ከ40 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች የተሸጠ፣ከ35 በላይ ቋንቋዎች የተተረጎሞ፣የግል ልህቀት(Personal development) ላይ የሚሰራ ዘመን የማይሽረው ድንቅ መጽሐፍ ነው።
አንባቢዎች የህይወትን ውስብስብ ነገሮች ተረድተው፣እንዴት ግባቸውን ማሳካት እንደሚችሉ በዋጋ ሊተመን የማይችል ቴክኒኮችንና ስልቶችን ጣፋጭ በሆነ መልኩ ያቀርባል።
📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA | 2 |
| 4 | እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል...... አዎ አሁን ያሉ ችግሮችና ፈተናዎች እንደሚያጠፉ የሚመስሉ ቢሆንም። በመከራና በፈተና የሞተ የለም እንድሁም እግዚአብሔርን በመያዝ በድል ተወጣ እንጂ አንተም ብትሆን ከፈተናዎችና ከመከራ በላይ የሆነ እግዚአብሔርን በመያዝ ትሻገራለህ በድል። እኔ በሕይወቴ የቀመስኩት ነው የማካፈለው።
የመሻገር ቀን ተመኘሁኋላችሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 105 |
| 5 | የተረሳ እንዳይመስልህ እግዚአበሔር ሁሉ አንተን ልረዳ አለ። እመነኝ አለ።
https://vm.tiktok.com/ZSVcwkCpr/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite | 167 |
| 6 | ሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ በኖረበት ጊዜያቶች ሁሉ መበላለጥን አይወድም። ግን አለ። ማንም ደሃ መሆንና ደሃ ተብሎ መጠራትን የሚፈልግ የለም። ነገር ግን አለ። አሁን ከተጠረክበት ሕይወት ለመወጣት የሚያስችል ኃይል አለ። ይህ ሀይል ብዙ ገንዘብ ከፍለህ ለማግኘት ብለህ ራስን የምትቀጣበትም አይደለም። ልበ በለ ይህ ሀይል በአውሮፓ ወይም በእስያ የሚገኝ አይደለም። ይህ ሀይል ማዕድኖችና አልማዞች በሞሉበት ሀገርም አይደለም የሚኖረው። ይህ ሀይል የሚገኘው በኢትዮጵያ ሀገር አንተ በምትኖርበት ይህን ጹሑፍ በምታነብበት ባንተ ውሰጥ የተቀመጠ ሀይል ነው። ይህ ሀይል እንዴት እንደሚሠራ መማር አለብህ።
መልካም የሥራ ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 177 |
| 7 | እንዴ አነቃቂ ሳይሆን እንደ እውነታ በአላም ላይ ላለ ለሰው ልጅ ሁሉ የተሰጠ አንድ ነገር አለ። በሚያየው ከሥጋዊ አካል ባሸገር ለማንም ለሰው ልጅ አንድ ስጦታ ትሰጥቶታል። አጭር መሆን ወይም ረጅም መሆንህ እንድሁም የምታምር መሆን አለመሆንን ነጭን ጥቁር በማለት በዘር በቋንቋ ላይቶ የተሰጠ አይደለም። ይህ ኃይል የሥጋዊ አካል ጉዳተኛንም ጭምር ያመለክታል። ከደም ነፍስ ጋር አብሮ የተሰጠ የሕይወት መክሊት። በአይነቱ ለየት ያለ ልሆን ይችል ይሆናል። ግን ለማንም ለሰው ልጅ የተሰጠ የሕይወት ጥሪ እንዳለ እረዳለሁ። ይህን ጥሪ አሁን ባለህበት ሁኔታ ላታወቀው ትችላለህ ግን አለ። ይህን የሕይወት ጥሪውን ለማወቅ ከፈልክ የእውነት የምታውቅበት መንገድን አሳያለሁ።
የምቾት ቀን ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 243 |
| 8 | መሠራት ስለምትችል ብቻ ነገሮች አይቀየሩም ማለትም በጉልበት ነገሮችን በማከናወን የሚትኖር ከሆነ በዚህ መንገድ የምታገኘው ውጤቶች በሙሉ መንፈስን/የሕይወት ነፍስን የምያሰጭንቅ ስለሆነ ነገሮችን አሁን የምታወጣውን ያህል ጉልበት ሳታወጣ የምታገኝበት ጥበብ አለ። ይህን ጥበብ መማር አለብህ። #በእርግጠኝነት የምልህ ነገር ካለ ያለዚያ ሕይወት በአሁኑ ውጤት ይቀጥላል።
የሠላም አመሻሽን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 279 |
| 9 | እኔ የማምነው የሰዎችን እምነት አይደለም። እኔ የማምነው የሰዎች ማድነቅ አይደለም።በሰዎች ማደነቅም ይሁን ክብር ባለመሠጠት የሚሞቅ ይሁን የሚበረደኝ ነገር የለም። አንተ ባልከውም ይሁን ባላልከው ነጥብ ላይ ትኩርት እያደረኩ አይደለሁም የሚኖረው። አንተም ብትሆን ዛሬ ብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ብርም ይሁን በሰዎች ዘንድ የሚተመን ሀብት መኖር ችግር የለውም። እንድሁም በብዙ ሰዎች ዘንድ የተከበረ ልትሆን ትችላለህ። ነገር ግን ይህን አስታውስ፦ በሕይወትህ መደነቅና መገረም ያለበት ትልቁ ጉዳይ እግዚአብሔር የሚባል ኃያልና ገዢ የሆነ ኃይል ሁሌ በውስጥህ መኖሩ ነው።
መልካም አመሻሽን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 346 |
| 10 | 🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 64 |
| 11 | የእግዚአበሔር ትልቁ ጥበብ ይገርመኛል ፈተናና ችግር በሚመሠሉ ሁኔታዎች ውስጥ ለሕይወትህ የሚጥቅም ጥበብ ይሰጥሃል። የተዘጋጀህ ከሆንህ ይህን ጥበብ ለራሴህ በማድረግ በእውነት ተጠቀም ታተረፋለህ ካለሆነ ትበላለህ።
መልካም የማስተዋል ቀን ተመኘሁ🙏
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 461 |
| 12 | እግዚአብሔር ያፅናናል ቀናም ያደርጋል!
...ብዙ የጭንቅ ቀኖች እና የእንባ ለሊቶች ለነፍስ ክሳት ለመንፈስ መጠውለግ ለስጋ ጉስቁልና ሰበብ የሚሆኑ እንደደራሽ ውሃ እና ድንገት እንደሚመጣ ጎርፍ የመጣውን እግዚአብሔር ዞር በል ሲል እንዳለፈ ውሃ መሄዱስ ግዴታው አይደል? በቃዴስ በረሃ ከረሃብ እና ከጥም ይልቅ የናፈቅነው መገኘቱ አሰንብቶን ፤ በአውላላ ሜዳ ላይ ድንጋይን ተንተርሶ በተኛበት የአባቶቹን አምላክ እግዚአብሔርን አይቶ ይህስ የሰማይ ደጅ ነው እንዳለው ሆኖልንም ጭምር እንጂ እስኪያልፍ የማያለፋ ምን አለ? አንድ ቀን በእግዚአብሔር ጊዜ በተፅናናንበት መፅናናት ሌሎችን እንድናፅናና ዘንድ የእውነት አንድ ቀን እንስቃለን! ነፍሳችን መፅናናትን እንቢ እስክትል ድረስ ባዘነችበት ጉዳይ አምላካዊ መልስ ይሰጣል ውብም ያደርጋል!
በእግዚአብሔር ቀን ቀናችን ውብ ይሆናል!
የእውነት የእግዚአብሔር መጽናናት አመሻሽ ይሁንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 498 |
| 13 | ራስን አዳምጥ ስባል ሰዎች ይፈራሉ። መፍራትም አለባቸው ምክንያት የሚሆነው ቤተሰብን፣ዘመድ አዝማድን እንድሁም የታላላቆንና የታናናሾችን እንድሁም የመምህራኖች እና ቸአጎቶችን የመንግሥታዊ ሥርዓት ወዘተ ሀሳቦችን እየሰማ ስላዳገ በዚህም ሂደት ውስጥ የውጩውን ጩኸት እንጂ የውስጡን ማለትም የአምላክን የማዳመጥን ልማድ ረስቶ ስለመጣ ወደውስጥ አዳምጥ ስል ሰዎች ይፈራሉ። አይፈረድባቸውም ግን መፍትሄው ከዛ ውጭ የሌለ መሆኑ ምርጫ የማይሰጥ ሆነዋል። በሕይወት በግዴታ የምታደርገው ነገር ቢኖር ወደ ውስጥ ማዳመጥ ብቻ ነው።
የስኬት ቀን ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 474 |
| 14 | በእድል ካልሆነ በአምላክ ሞክረው ዩኒቨርሱ የሚሰራው በእርሱ ህግ ነው!
አምላክህ ቀን ከለሊት ቢሰራልህም አንተ ካልሰራህ ምንም አይሆንም ወፍ የለም። ሲፈጥርህ እንደራሱ ነፃ የሆነች ነፍስን በሰውነትህ አኖረ። ፈጣሪ ሁሉን ነገር መቆጣጠር ቢችልም ያንተን ነፍስ ግን ላንተ ቁጥጥር ትቷል። ዋጋህ እጅግ ትልቅ ነው። የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ልጅ ከመሆንም በላይ ነው።
ይህ ካልገባህ ግን ነገር ይበላሻል።
ከሁሉ አስቀድመህ ነፍስህን እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ተማር። ያንተ ነፍስ ከአምላክ ባህር በረከቶችን የምትጨልፍ ልዩ መሳርያ ናት። ባለማወቅ ግን እርግማንም ልትጨልፍ ትችላለች። ነፍስህን በጥበብ መጠቅም ካስቸገርህ ለእርሱ መንፈስ አስገዛት። ያንተ ፈቃድ በእኔ ላይ ይሁን!" በለው የሚገባህንም ይስጥሃል።
መልካም የሥራ ቀን ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 569 |
| 15 | Sin texto... | 612 |
| 16 | ስንብት ነው ዛሬ አንድ ምክር ልምከርህ፦
ወደ ሕይወትህ ዕድል በማይታወቅ መንገድ ይመጣሉ። ማን ያውቃል ዛሬ የሕልሜህ ጥያቄ መልስ የምታገኝበት መንገድ ልምጣ ይችላል። ስለዚህ የሚመጣ ዕድልህ ባልታወቀ መንገድ ስለሆነ ልትንቀውና ልትሸሸው ትችላለህ። ምክንያቱም የነገሮች መሳካት ትንሽ በሚመስል መንገድ ስለሚመጣ ነው። ይህ እውነታ ምስክር ከፈለክ ከእኔ ወጪ ማንንም ልስጥ አልችልም። ብዞዎች የተሸወዱት የትልቅ ነገር መነሻ ራሱ ትልቅ ነው ብለውት ስለተቀበሉት ነው። የትኛውንም ዛፍ ብትታይ ከትንሽ ፍሬ ነው እያቆጠቆጠ እያደገ፣ትልቅ የሚሆነው።
መልካም እለት ሰንበት ተመኘሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 534 |
| 17 | እንደ ሰማይ ሩቅ አድረገሽ የምታስቢው አምላክ እንደ እስትንፋስሽ ቅርብ ቢሆንስ?
ካንቺ ውጪ የምትፈልጊው አምላክ በአንቺ ውስጥ ሆኖ እየፈለገሽ ቢሆንስ?
ጨረቃ እና ጸሐይ የሚሰግዱለት : እልፍ አእላፍ መላዕክት የሚያመሰግኑት አምላክ ባንቺ ውስጥ ነው። እስከ ዛሬ የአምላክን ፍቅር ካልቀመስሽ ካንቺ ውጪ በማይገኝበት በመፈለግሽ ነው። እግዚአብሔር ባንቺ ልብ አዳራሽ ያለና የሚኖር አምላክ ነው። አንቺ በሱ ልብ እናዳለሽ እርሱም ባንቺ ልብ ይኖራል። በልብሽ ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ከጠፋ የክፋት: የቅናት: የፍርሃት: የጥላቻና የሐጢያት ሀሳብ ይበዛል።
የአምላክን እውነተኛ ሐይል: ውበትና ፍቅር ለመቅመስ? ልብሽ በይቅርታ ሳሙና ይታጠብ።
መፈሳዊነት ውስብስብ የህግ ጨዋታ አይደለም::መንፈሳዊነት የልብሽን መንፈስ ከአምላክ መንፈስ ጋር በፈቃድ የማገናኘት ጨዋታ ነው::ይህም ከዓለም ችግሮች ሁሉ መውጪያ ቀዳዳ ነው። በአለም ነገር ከአለም ችግር ያመለጠ አንድም ሰው በአለም ታሪክ የለም::በመንፈስ ግን ብዙ ተዓምራት እንደሚሆኑ ስምተናልም አይተናልም። ያለን አንድ ሐይል መንፈሳዊነት ነው። እርሱም የፈጠረን አምላክ ሐይል ነው። የሚገኘውም በእኛ ልብ ውስጥ ነው። ይህ የወደድነው በጎ ስኬት እንድንፈጥር የሚያስችል ሐይል ነው። በጎ ልብ መያዝ ይህንን ሐይል ለመጠቀም ቁልፍ ነው።
መልካም እንሁን። መልካሙ የአምላክ መንፈስ በልባንችን ይፍሰስ። ከራሳችን አልፎ ለአለም ይተርፋል።
ሰናይ የመንፈስ ምሽት ተመኘን💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 621 |
| 18 | ስለእግዚአብሔር ማውቅ እግዚአብሔርን ማወቅ አይደለም። ስለእግዚአብሔር ማወቅ መረጃ ሲሆን እግዚአብሔርን ማወቅ መንፈሱን መቅመስ ነው።
በሐይማኖትህ የቱንም ያህል የተከበርህ ቄስ፣ሼክና ፓስተር ብትሆንም ስለእግዚአብሔር ማውቅ ብቻ ግን አያድንህም መንፈሱን ቀመስህ ማንነቱን ተላብሰህ ነፃ ካልወጣህ እምነትህ የውሽት ይሆናል።
አስታውስ ስለምግቡ ማወቅ ምግቡን መብላት አይደለም። ምግቡን በልተህ ስትጠግብ ሌላ ምግብ አያሳስብህምብ አየህ? አምላክህንም በልተህ ስትጠግብ ከእሱ ውጪ ሌላ ነገር አያስጨንቅህም። የአለም ነገር ሁሉ ከእግርህ በታች ይሆናል።
አምላክ የዩኒቨርሱ ምርጥ ምግብ ነው። ሰላም፣ ደስታ፣ ውበት፣ ሀብትና ህይወትን ለፍጥረት ሁሉ ይመግባል። ጥያቄው ግን አንተ አምላክን ቀምሰዋል? መንፈሱን ነክተሃል(ቴስት) አድርገዋል?
ጭንቀት፣ ፍርሃት፣ ጨለምተኝነት፣ ባዶነት፣ ራስን መጥላት የአምላክን የመንፈስ ምግብ ያለተመገቡ ሰዎች መገለጫዎች ናቸው። የሰው ልጅ በእንጀራና በዳቦ ብቻ አይኖርም። የእግዚአብሔርን መንፈስም በመመገብ ጭምር እንጂ።
የተባረከ ቀን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ | 715 |
| 19 | ስለእግዚአብሔር ማውቅ እግዚአብሔርን ማወቅ አይደለም::ስለእግዚአብሔር ማወቅ መረጃ ሲሆን እግዚአብሔርን ማወቅ መንፈሱን መቅመስ ነው::
በሐይማኖትህ የቱንም ያህል የተከበርህ ቄስ፣ሼክና ፓስተር ብትሆንም ስለእግዚአብሔር ማውቅ ብቻ ግን አያድንህም መንፈሱን ቀመስህ ማንነቱን ተላብሰህ ነፃ ካልወጣህ እምነትህ የውሽት ይሆናል።
አስታውስ ስለምግቡ ማወቅ ምግቡን መብላት አይደለም። ምግቡን በልተህ ስትጠግብ ሌላ ምግብ አያሳስብህምብ አየህ? አምላክህንም በልተህ ስትጠግብ ከእሱ ውጪ ሌላ ነገር አያስጨንቅህም። የአለም ነገር ሁሉ ከእግርህ በታች ይሆናል።
አምላክ የዩኒቨርሱ ምርጥ ምግብ ነው። ሰላም፣ ደስታ፣ ውበት፣ ሀብትና ህይወትን ለፍጥረት ሁሉ ይመግባል። ጥያቄው ግን አንተ አምላክን ቀምሰዋል? መንፈሱን ነክተሃል(ቴስት) አድርገዋል?
ጭንቀት፣ ፍርሃት፣ ጨለምተኝነት፣ ባዶነት፣ ራስን መጥላት የአምላክን የመንፈስ ምግብ ያለተመገቡ ሰዎች መገለጫዎች ናቸው። የሰው ልጅ በእንጀራና በዳቦ ብቻ አይኖርም። የእግዚአብሔርን መንፈስም በመመገብ ጭምር እንጂ።
የተባረከ ቀን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ | 1 |
| 20 | ማንም ደሃ ሆኖ የተወለደ የለም። ሁሉም ግን በራቆት ነው የተወለደ። በራቆት ስትወለድ ስለምድራዊ ሕይወት ምንም ባለተረዱ ቤተሰቦች ውስጥ ልትወልድ ትችላለህ። ይህ ደግሞ በአስተዳደግ ላይ ተጽኖ አሳድሮ ልሆን ይችላል። እናንቴ ቤት ገንዘብ እንዴ ጣዖት የሚታይ ልሆን ይችላል። በሌላ ቤት ደግሞ ገንዘብ ጌታ ተደርጎ ልወሰድ ይችላል። በዛኛው ቤት ደግሞ ገንዘብን እንደመጠቀምያ የሚያዩ ልሆኑ ይችላሉ። ይህ ሁሌ የአስተዳደግ መሠረት ላይ ትልቅ አሻራ አለው። ይሁን እንጂ ደሃ ከሆነ ቤተሰብ ውስጥ ብትገኝም ደሃ ሆኖ መሞት የለበትም።
ታዲያ የብዙ ውጣት ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ጥያቄ ተመሳሳይ ነው እንዴት ሀብትን ወይም ገንዘብን በሚፈልገው ልክ መፍጠር እችላለሁ? የሚል ነው። ታዲያ የትም ሳትሄድ ባለህበት ሀገር ላይ ስኬታማ የገንዝብ የማግኘት ጥበብን አሳያለሁ። ካንተ/ቺ የምጠበቀው ባሉበት ሆነው መደወል ብቻ ነው፦ 0987234366/
በውስጥ መስመር ማናገር የምትፈልጉ ይህንን ይጠቀሙ፦ @Uwillnverwalkalone
አስደናቂ ምሽትን ተመኝንላችሁ💪
@everthingspossible
ሁሌም የአዕምሮና የመንፈስ ስንቅ! | 689 |
