ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 060
Подписчики
+624 часа
-97 дней
-11130 день
Архив постов
«አይንን ከሀራም መስበር ትክክለኛ የእውቀትን እርዚቅ ከሚያመጡ መንገዶች ነው።

🔖እውነተኛውን_ውበት🌼 ↷ ↷ ....ትፈልጊያለሽን 💎هل تريدين الجمال الحقيقي؟ አሏህ ያግራልን!

Repost from Dr. Seid Musa
[ቁርኣን ከመቅራትና ሶለዋት ከማብዛት የቱ ይበልጣል?] የተከበሩት ሸይክ ሙሐመድ ብኒ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) "በጁምዐህ ቀን እና በጁምዐህ ምሽት በነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማብዛት እንዳለብን ተነግሯል። ቁርኣን በብዛት መቅራት ወይስ በነቢያችን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማብዛት ይበልጣል?" ተብለው ተጠይቁ። እሳቸውም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለው መለሱ:- "ሁለቱንም አብዙ።" {ሊቃኡ አል-ባቢል መፍቱህ [226]} = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/AbulbukhariSeid

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ ክፍል አንድ ⓶】     t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️       t.me/https_Asselfya/11734

🔖የመልካም ስነምግባር መገለጫዎች!! ~ ~ለበደለሸ ሰዉ ይቅርታ ማድረግ ~በመልካም ማዘዝ ~ከአላዋቂዎች ጋር አለመሳፈጥ ~ለአላዋቂዎች ለባለጌዎች ቦታ አለመስጠት እና ለክብርሸ መጨነቅ። 👉ላቅና ከፍ ያለዉ ጌታችን እንዲህ ይላል። 🌻خُذِ ٱلْعَفْوَ وَأْمُرْ بِٱلْعُرْفِ وَأَعْرِضْ عَنِ ٱلْجَٰهِلِينَ ይቅርታን ያዝ፡፡ በመልካም እዘዝ፡፡ ከአላዋቂዎች /ከባለጌዎች ዘወር በል፡፡ ~ t.me/https_Asselfya

ለዱዓት ~ ህዝባችንን ማንቃት፣ መሰረታዊ የዲኑን ክፍሎች እንዲለይ ማስተማር አብዝተን ልንረባረብበት የሚገባ ጉዳይ ነው። ስንፍናን እናባር። ኪታብ ማስተማር፣ በደዕዋ መጠመድ፣ በማህበራዊ መገናኛዎች በየዘርፉ መሳተፍ ችላ ልንለው የሚገባ ጉዳይ አይደለም። እኛ እንጣር። ለውጡ በአላህ ፈቃድ ይመጣል። ሰሞንኛ ግርግር ትኩረታችንን አይወስደው። ፖለቲካው አይወስውሰን። የጎን መገፋፋት ጊዜያችንን ትኩረታችንን ሁሉ አይውሰድብን። የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጣም ተለዋዋጭ ነው። ነገ ለማስተማር ፈታኝ ሁኔታ ሊገጥመን ይችላል። የምንችልባቸውን ጊዜያትና ቦታዎች በሚገባ መጠቀም አለብን። ደዕዋችነን ሁለገብ ይሁን። በተወሰኑ ነጥቦች ላይ ጠዋት ማታ መነዛነዝ ፈር የለቀቁ አካላት አንድ መታወቂያ ነው። ስለዚህ በዐቂዳው፣ በአኽላቁ፣ በፊቅሁ፣ በሲራው፣ ቁርኣን በማስተማሩ፣ ... ስንገባ አንዱ ዘርፍ ለሌላው ደጋፊ ይሆናል። ዲኑንም ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተመለከትን ማለት ነው። መዘጋጀት እንልመድ። ለደርስ ተዘጋጅተን እንቅረብ። ለደዕዋ ተዘጋጅተን እንነሳ። እናዳምጥ። እናንብብ። የእውቀት አድማሳችንን እናስፋ። እስቲ በዚህ አመት ስንት ኪታብ አነበብን? ስንት ደርስ ተከታተልን? እንዴት ጧሊበል ዒልም የሆነ ሰው ከአመት እስከ አመት ያለ ንባብ ያሳልፋል? ይሄ በጣም መታረም ያለበት ነው። = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ ክፍል አንድ ①】 t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️ t.me/https_Asselfya/11734

🔖ይችን ኪታብ በቅደም ተከተል እለቃለሁ!!ሴቶች ትኩረት ሰተን እንከታተላት ።

~የማታ ዚክር አይርሱ 📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ▪️ለቅጽበት እንኳ እኔ
~የማታ ዚክር አይርሱ 📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። 📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ ! =      t.me/https_Asselfya

محاضرة جديدة 《 የኼይር መክፈቻ ሁን 》 https://t.me/misbahulhu

«በሮቹንም ዘጋችና "ና! ተዘጋጅ" አለችው!! "ይህ አይነቱ ፈተና ዛሬም ከስክሪኖች እና እጃችን ላይ ካሉ ስማርት ስልኮች ጀርባ ሊደገም ይችላል።!! فمن يقول: مَعَاذَ الله! "ታዲያ ማን
«በሮቹንም ዘጋችና "ና! ተዘጋጅ" አለችው!! "ይህ አይነቱ ፈተና ዛሬም ከስክሪኖች እና እጃችን ላይ ካሉ ስማርት ስልኮች ጀርባ ሊደገም ይችላል።!!       فمن يقول: مَعَاذَ الله! "ታዲያ ማን ነው? "አላህ ይጠብቀኝ!" የሚለው t.me/https_Asselfya

كيفَ أحاسبُ نفسي ؟ ❶ - البدء بالفرائض : فإذا رأيت فيها نقصاً فتداركه إما بقضاء أو إصلاح . ❷ - المناهي : فإن غرتك نفسك والهوى والشيطان بفعل شيء مما نهاك الله عنه فتداركه بالتوبة والاستغفار ‏والحسنات الماحيات . ❸ - محاسبة النفس على الغفلة : فالذكر والإقبال على الله تعالى مما يتدارك به المسلم غفلته . ❹ - محاسبة النفس على الجوارح : إلى أين خطت رجلاك ؟ وماذا بطشت يداك ؟! أو سمعت أذناك ؟ أو أو " . ابن القيم إغاثة اللهفان :(٨٣/١ ).

✅ አብዱል ሙህሲን አል አባድ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላል፦ ስሙ በውል ያላወቅነውን ሰው መጥራት ስንፈልግ #ሙሀመድ በመባል ሳይሆን #አብደሏህ በመባል ነው ሚጠራው። ሰለፎች (ቀደምቶች) ስሙን
አብዱል ሙህሲን አል አባድ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላል፦ ስሙ በውል ያላወቅነውን ሰው መጥራት ስንፈልግ #ሙሀመድ በመባል ሳይሆን #አብደሏህ በመባል ነው ሚጠራው። ሰለፎች (ቀደምቶች) ስሙን የማያውቁትን ሰው ሲጠሩ #አብደሏህ በማለት ነበር። 📚درس صحيح البخاري 9

☹️🙁☹️😣😝☹️☹️😣 ✔️የአረብኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ       ትምህርት  ለመማር ፍላጎት ላላችሁ ኢህሳን የonline የቋንቋ ት/ቤት  ውድድር ስላዘጋጁ ገብታችሁ መወዳደር ትችላላችሁ ✅የውድድሩ ማብራሪያ ⭐️ t.me/Ihsan_language/223 t.me/Ihsan_language/223 😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳