💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر9 060
مشترکین
+624 ساعت
-97 روز
-11130 روز
آرشیو پست ها
Repost from «🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
«አይንን ከሀራም መስበር ትክክለኛ የእውቀትን እርዚቅ ከሚያመጡ መንገዶች ነው።
🔖እውነተኛውን_ውበት🌼
↷ ↷
....ትፈልጊያለሽን❔
💎هل تريدين الجمال الحقيقي؟
አሏህ ያግራልን!Repost from Dr. Seid Musa
[ቁርኣን ከመቅራትና ሶለዋት ከማብዛት የቱ ይበልጣል?]
የተከበሩት ሸይክ ሙሐመድ ብኒ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) "በጁምዐህ ቀን እና በጁምዐህ ምሽት በነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማብዛት እንዳለብን ተነግሯል። ቁርኣን በብዛት መቅራት ወይስ በነቢያችን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማብዛት ይበልጣል?" ተብለው ተጠይቁ።
እሳቸውም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለው መለሱ:- "ሁለቱንም አብዙ።"
{ሊቃኡ አል-ባቢል መፍቱህ [226]}
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/AbulbukhariSeid
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል አንድ ⓶】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
🔖የመልካም ስነምግባር መገለጫዎች!!
~
~ለበደለሸ ሰዉ ይቅርታ ማድረግ
~በመልካም ማዘዝ
~ከአላዋቂዎች ጋር አለመሳፈጥ
~ለአላዋቂዎች ለባለጌዎች ቦታ አለመስጠት እና ለክብርሸ መጨነቅ።
👉ላቅና ከፍ ያለዉ ጌታችን እንዲህ ይላል።
🌻خُذِ ٱلْعَفْوَ وَأْمُرْ بِٱلْعُرْفِ وَأَعْرِضْ عَنِ ٱلْجَٰهِلِينَ
ይቅርታን ያዝ፡፡ በመልካም እዘዝ፡፡ ከአላዋቂዎች /ከባለጌዎች ዘወር በል፡፡
~
t.me/https_Asselfya
ለዱዓት
~
ህዝባችንን ማንቃት፣ መሰረታዊ የዲኑን ክፍሎች እንዲለይ ማስተማር አብዝተን ልንረባረብበት የሚገባ ጉዳይ ነው። ስንፍናን እናባር። ኪታብ ማስተማር፣ በደዕዋ መጠመድ፣ በማህበራዊ መገናኛዎች በየዘርፉ መሳተፍ ችላ ልንለው የሚገባ ጉዳይ አይደለም። እኛ እንጣር። ለውጡ በአላህ ፈቃድ ይመጣል። ሰሞንኛ ግርግር ትኩረታችንን አይወስደው። ፖለቲካው አይወስውሰን። የጎን መገፋፋት ጊዜያችንን ትኩረታችንን ሁሉ አይውሰድብን። የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጣም ተለዋዋጭ ነው። ነገ ለማስተማር ፈታኝ ሁኔታ ሊገጥመን ይችላል። የምንችልባቸውን ጊዜያትና ቦታዎች በሚገባ መጠቀም አለብን።
ደዕዋችነን ሁለገብ ይሁን። በተወሰኑ ነጥቦች ላይ ጠዋት ማታ መነዛነዝ ፈር የለቀቁ አካላት አንድ መታወቂያ ነው። ስለዚህ በዐቂዳው፣ በአኽላቁ፣ በፊቅሁ፣ በሲራው፣ ቁርኣን በማስተማሩ፣ ... ስንገባ አንዱ ዘርፍ ለሌላው ደጋፊ ይሆናል። ዲኑንም ከተለያዩ አቅጣጫዎች ተመለከትን ማለት ነው።
መዘጋጀት እንልመድ። ለደርስ ተዘጋጅተን እንቅረብ። ለደዕዋ ተዘጋጅተን እንነሳ። እናዳምጥ። እናንብብ። የእውቀት አድማሳችንን እናስፋ። እስቲ በዚህ አመት ስንት ኪታብ አነበብን? ስንት ደርስ ተከታተልን? እንዴት ጧሊበል ዒልም የሆነ ሰው ከአመት እስከ አመት ያለ ንባብ ያሳልፋል? ይሄ በጣም መታረም ያለበት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል አንድ ①】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
~የማታ ዚክር አይርሱ
📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
=
t.me/https_Asselfya
«በሮቹንም ዘጋችና "ና! ተዘጋጅ" አለችው!!
"ይህ አይነቱ ፈተና ዛሬም ከስክሪኖች እና እጃችን ላይ ካሉ ስማርት ስልኮች ጀርባ ሊደገም ይችላል።!!
فمن يقول: مَعَاذَ الله!
"ታዲያ ማን ነው? "አላህ ይጠብቀኝ!" የሚለው
t.me/https_Asselfya
كيفَ أحاسبُ نفسي ؟
❶ - البدء بالفرائض : فإذا رأيت فيها نقصاً فتداركه إما بقضاء أو إصلاح .
❷ - المناهي : فإن غرتك نفسك والهوى والشيطان بفعل شيء مما نهاك الله عنه فتداركه بالتوبة والاستغفار والحسنات الماحيات .
❸ - محاسبة النفس على الغفلة : فالذكر والإقبال على الله تعالى مما يتدارك به المسلم غفلته .
❹ - محاسبة النفس على الجوارح : إلى أين خطت رجلاك ؟ وماذا بطشت يداك ؟! أو سمعت أذناك ؟ أو أو " .
ابن القيم
إغاثة اللهفان :(٨٣/١ ).
✅ አብዱል ሙህሲን አል አባድ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላል፦
ስሙ በውል ያላወቅነውን ሰው መጥራት ስንፈልግ #ሙሀመድ በመባል ሳይሆን #አብደሏህ በመባል ነው ሚጠራው። ሰለፎች (ቀደምቶች) ስሙን የማያውቁትን ሰው ሲጠሩ #አብደሏህ በማለት ነበር።
📚درس صحيح البخاري 9
Repost from የሱና ቻናሎች link
☹️🙁☹️😣😝☹️☹️😣
✔️የአረብኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ
ትምህርት ለመማር ፍላጎት ላላችሁ
ኢህሳን የonline የቋንቋ ት/ቤት
ውድድር ስላዘጋጁ ገብታችሁ መወዳደር ትችላላችሁ
✅የውድድሩ ማብራሪያ ⭐️
t.me/Ihsan_language/223
t.me/Ihsan_language/223
😣☹️🙁☹️🙁😶🌫️😣🥳
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
