ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 856
Подписчики
+224 часа
+357 дней
-330 дней
Архив постов
{ لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين }

🔖ጥሩ ባልና ሚስት ለሁለቱም፦ የጋራ መርሆዎች! 1) መተማመን፦ ጥርጣሬ የትዳር ትልቁ ጠላት ነው። ግልጽነት ባለበት ቦታ ሰላም ይሰፍናል፡፡ 2) ይቅር ባይነት፦ ፍጹም ሰው የለም:: ጥፋትን ቆጥሮ ከመያዝ ይልቅ በይቅርታ ማለፍና ካለፈ ስሕተት መማር ለትዳር ዕድሜ ይሰጣል፡፡ 3) የጋራ ዓላማ፦ ገንዘብን፣ ጊዜንና የወደፊት እቅድን በጋራ መምራት "እኔ" ከሚል መንፈስ ወጥቶ "እኛ" ወደሚል አንድነት ያመራል፡፡ 👉ጥሩ ባልና ሚስት ማለት የማይጋጩ ሳይሆኑ፣ ግጭታቸውን በፍቅርና በትዕግሥት መፍታት የሚችሉ ናቸው። ትዳር የሚገነባው በሚያምር ሰርግ ሳይሆን በየቀኑ በሚታዩ ትናንሽ የመከባበር ተግባራት ነው።     t.me/https_Asselfya

👉የወንድ ልጅ መጥፊያዎች 3ናቸው 1.ለብቻ በሚሆንበት ጊዜ አሏህን ይፈራል ወይስ አይፈራም 2.ንብረት (ገንዘብ) 3.ሴት

أمؤمن أنت؟!.. سُئِل الحسن البصري: يا أبا سعيد، أمؤمن أنت؟ فقال: الإيمان إيمانان... فإن كنت تسألني عن الإيمان بالله وملائكته وكتبه ورسله والجنة والنار والبعث والحساب فأنا به مؤمن... وإن كنت تسألني عن قوله تبارك وتعالى: (إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَانًا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ) إلى قوله: (أُولَٰئِكَ هُمُ الْمُؤْمِنُونَ حَقًّا) [الأنفال:2-4] فوالله ما أدري أنا منهم أم لا.... قال ابن القيم: اطلب قلبك في ثلاث مواطن، عند سماع القرآن، وفي مجالس الذكر، وفي أوقات الخلوة، فإن لم تجده في هذه المواطن؛ فسل الله أن يمن عليك بقلب فإنه لا قلب لك... 📖 الفوائد: 148 .

ሶሻል ሚድያ የዘመኑ በሽታ ሶሻል ሚድያ ኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር

🪷ሀላል ሪዝቅ መፈለግ በእርግጥ ወገብን ይሰብራል። ነገርግን #በዱንያም በአኼራም  ቀና ብለህ እንድትጓዝ ያደርግሀል። 🪷      t.me/https_Asselfya

ذَمُّ قَســـــــــــــوةِ القَـــلب وذِكرُ أسبابِها، وما تَزُولُ بِه تَأليفُ الحافظ أبِــــــي الفَرَج: عبدالرحمن ابن رَجَب الحَنبلي المُتوفَّى سنة (٧٩٥ هـ) رحمه الله #ዘሙ_ቀስወቲል_ቀልብ የኢማም ኢብኑ ረጀብ አልሐንበሊ በኡስታዝ ዐብዱ ረዛቅ አልባጂ

መልካም ሴት ዋጋዋ አይተመንም በምንም ነገር አትቀየርም መልካምነቷ ጊዜያዊና የማስመሰል ሳይሆን ዘለቄታዊ እና እውነተኛ ነው !!!

4_5843594230760482625.mp32.38 KB

«📲ስልክህን ልተኛ ስትል ፈትሻት ምን አልባት ጠዋት ሰትነሳ አንተ ላትከፍተው ትችላለህ አሏህ የሚያቀውና የሚያየው ከሰው የተደበቀ ብዙ ወንጀል ሊኖርበት ይችላልና ቀን ሙሉ ለሰራኸው ወንጀል ምህርትን ጠይቀህ ተኛ።» ❝መልካም አዳር ❞

➪እርግጥ ➷ሱንይ ሴት የትውልድ መለያ ብሎም መከበሪያ ነች ሱናን ስትይዝ‼️ ➷እንደ እንቁ ትከበራለች ➷ከሱና የሸሸች ቀን ግን እንደ አሸዋ ትረክሳለች።

"ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ: አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል "ልጄን  ለማን ልዳር?"  ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም!"

4_5771501130227913215.mp31.07 MB

🪷ከወንጀሉ ተውበት አድርጎ የተመለሰ አባቱን ኣደምን ሲመሳሰል………በወንጀሉ ላይ ፀንቶ የቀጠለ ደግሞ ጠላቱን ዒብሊስን ይመስላል። 🪷

🍁ሕይወትሽን የተከፈተ መጽሐፍ አታድርጊው ምክንያቱም ማንበብ በማይችሉ ሰዎች እንዳይበተን... 🍁

📍ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ
📍ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ አመት በኋላም ቢሆን ልታገኘው ትችላለህ። 📚الداء والدواء【 صـ 130 】

【‏كلَّما ابتعدتَّ عن الدِّين، رأيتَ المتمِّسك به متشددا】 ✅ ከዲን በራቅክ ቁጥር፦ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ሰው ስታይ አጥባቂ ወይም አክራሪ ይመስልሀል።