ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 831
Подписчики
-124 часа
Нет данных7 дней
-830 дней
Архив постов
"ጨው ውሃ ሊቀዳ ወርዶ ቀልጦ ቀረ" ~ የሰው ልጅ ባህሪ እንደ መልኩ ብዙ ነው። አንድ ሰው ራሱ ከተለያዩ ጉዳዮች አንፃር ቢታይ የተለያየ አመል ሊኖረው ይችላል። ለሆነ ነገር ያመንነው አካል በሌላ ጉዳይ ያልጠበቅነው ቦታ ልናገኘው እንችላለን። በገንዘብ የሚታመን ሆኖ በፆታዊ ጉዳይ ግን ፍፁም አስደንጋጭ አመል ሊኖረው ይችላል። በዚህ በኩል የማይታማ ገንዘብ ላይ ግን ለህመምተኛ መታከሚያ የተሰበሰበን የማይምር፣ ከደካማ ጉሮሮ የሚነጥቅ ጨካኝ ሊሆን ይችላል። ምን ማለት ነው የፈለግኩት? በዚህ ዘመን በእከሌ ኡስታዝ ገንዘብ ተበላን የሚሉ ወገኖች እየበዙ ነው፣ በተለይ ዐረብ አገር ያሉ እህቶች። አንድን ሰው በደዕዋ ስም፣ በኡስታዝነት ዘርፍ ስላወቃችሁት ብቻ የዋህ አትሁኑ። ተቸግሮ መተባበር ሌላ ነው። አማና ለማስቀመጥ፣ ጉዳይ ለመዋዋል ግን ታማኝነቱ በተጨባጭ ለማይታወቅ ሰው የለፋችሁበትን ገንዘብ እንደዋዛ አትጣሉ። ታዋቂ ሰው መሆን እና ታማኝ መሆን ይለያያሉ። ታዋቂ ሆነው ግን ታማኝነት የሌላቸው በተጨባጭ ብዙ አሉ። ስለዚህ አመንን ብላችሁ ልባችሁን ሰጥታችሁ፣ አዘንን ብላችሁ በስራ ተባብራችሁ እጃችሁን ሊነክሷችሁ ይችላሉና ጥንቃቄ አድርጉ። በሆነ ምክንያት ለማድረግ ከወሰናችሁም በራሳችሁ ይብቃ። ሌላ ሰው አትጎትቱ። ያለበለዚያ ጉዳቱ ይበልጥ የከፋ ሊሆን ይችላል። በተረፈ እነዚህን ክስተቶች መነሻ በማድረግ ጅምላ ፍረጃ ውስጥ አትግቡ። ይህም ሌላ ከባድ ጥፋት ነው። በቃ ከማንኛውም ሰው ጋር የሚኖራችሁን ጥንቃቄ አድርጉ። በዚህ አይነት አማናን ማጉደል ላይ በተደጋጋሚ እየወደቃችሁ ያላችሁ ኡስታዞች ግን ወላሂ ከገንዘቡ በላይ ደዕዋው ላይ ጭምር ከባድ ጠባሳ እየጣላችሁ ነው። አውቆ አጥፊን መምከር እምብዛም ዋጋ ባይኖረውም ለማይረባ ዱንያ ብላችሁ ኣኺራችሁን ባታጨልሙ ይሻላችኋል እላለሁ። የኣኺራው ጉዳይ ብዙም ካላሳሰባችሁ እወቁት ያለ ጥርጥር በዱንያም ውርደት ይከተላል። ሁሉ ተደብቆ አይቀርም። እንዲህ አይነት ነውር በተራ ሰዎች ከሚፈፀመው በላይ ስለሚሰቀጥጥ ውጤቱም ይበልጥ አዋራጅ ነው የሚሆነው። አላህ ለሁላችንም ልብ ይስጠን። = የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

የ "الثبات على السنة" ሪሳላህ ሙሉ ደርስ ⇛ደርስ ቁጥር 1 ⤋⤋ t.me/durusuabihizam/3071 ⇛ደርስ ቁጥር 2 ⤋⤋ t.me/durusuabihizam/3075 ⇛ደርስ ቁጥር 3 ⤋⤋ t.me/durusuabihizam/3078 ⇛ደርስ ቁጥር 4 ⤋⤋ t.me/durusuabihizam/3083 ⇛ደርስ ቁጥር 5 ⇓⇓ t.me/durusuabihizam/3087 ⇛ደርስ ቁጥር 6 ⇓⇓ t.me/durusuabihizam/3088 ⇛ደርስ ቁጥር 7 ⇓⇓ t.me/durusuabihizam/3107 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

~ ንግግርህን በንግግር (እኩል)የምትመላለስህ ሴት እንዳታገባ ተጠንቀቅ። እሷ ቤት አትገነባም፣ ባሏን አታግዝም፣ ልጆችንም በተርቢያ አታሳድግም። = t.me/https_Asselefya1

🔖 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦ የቀልብ መሸፈን የሚከሰተው በሁለት ነገር ነው ①) በዝንጉነትና ②) በወንጀሎች ሲሆን ቀልብ ህይወት የሚዘራው በሁለት ነገር ነው። ①) በእስቲግፋርና ②) በዚክር 📚الوابل الصيب (50) ~ t.me/https_Asselfya

ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል! ~ የዛሬ ምሽት ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ሸይኽ ዐልይ ኢብኑ አህመድ አራ'ዚሂይ https://t.me/IbnuMunewor?livestream=684e0e56fb9385850a

»»ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብ፣ ልብስና ወጪ ብቻ አይደለም። »»ይልቁንም የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበልጥ አለባት »»ምክንያቱም ከኪስ ልግስና ይልቅ የልብ ልግስና ያማረ ነው። #

🔖 ወደ ሴቶች መመልከት ልብ እንድደርቅ ምክኒያት ከሚሆኑ ነገሮች አንዱ ነው!! 🎙الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله       

🔥               ✔️              😵 😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ ነፃ የአረብኛ ወይም ቱርኪኛ የቋንቋ ትምህርትማግኘት ለምትፈልጉ  በሙሉ ለ5️⃣  አሸናፊዎች  በነፃ ስለሚያስተምሩ መወዳደር ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ገብታቹ ሙሉ ማብራሪያ  ማየት ትችላላችሁ ✔️ t.me/Ihsan_language/184 ✅ ✔️ t.me/Ihsan_language/184 ✅

~በህይወት ትልቁ ስኬት በሰው ቤት ውስጥ የሚኖር ሳይሆን በሰው ልብ ውስጥ መኖር የሚችል ማንነት ሲኖረን ነው። ~
~በህይወት ትልቁ ስኬት በሰው ቤት ውስጥ የሚኖር ሳይሆን በሰው ልብ ውስጥ መኖር የሚችል ማንነት ሲኖረን ነው። ~

(رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ.) አሁን ያላችሁበት ጥሩ ሁኔታ ወደ አላህ ፈላጊ ከመሆን አያግዳችሁ።ሁሌም ዱዓእ አድርጉ። በበራፉ ላይ ብዙ ቁሙ፣እስኪከፈትላችሁ ድረስ አንኳኩ። አላህ ሆይ ወደእኔ ለምታወርደው መልካም ነገር ሁሉ ፈላጊ ነኝ። #ማስታወሻ

🔖ለሊት መስገድን አትርሱ!!     〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡ = t.me/https_Asselfya

~ ምቀኛ ሰው ቁጭቱ ረጅም እድገቱ ምንም ነው። ኢማም አሽሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) 🍁
~ ምቀኛ ሰው ቁጭቱ ረጅም እድገቱ ምንም ነው። ኢማም አሽሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) 🍁

تلاوة _ من سورة غافر .mp34.05 MB

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡

በዚህ በካሜራ ዘመን አስችሎት ሂወቱን ድብቅ አድርጎ እሚኖር እድለኛ ነው። ጥሩ ሂወትንም ይኖራል! ~

«በጥበቡ አንድን በር ይዘጋና፤በእዝነቱ ሺህ በርን ይከፍትልሃል!! የኛ ጌታ

ወደ ትዳር የምትገቡ ጥንዶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ከማድረግ አትዘናጉ። በተለይ ዐረብ አገር ያላችሁ ወገኖች ቸልተኝነት ከባድ ዋጋ እንዳይስከፍላችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

~ሀዋላ የምትፈልጉ በተሰቦቼ አናግሩን በታማኝነት እንልካለን። @Umu_Abdella_t

🔖ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ ! ~ከማስተንተን ጋ.. ~"አቀማማጭ የፈለገ ቁርዓን ይበቃዋል!"