cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Mohammed Siraj Al kemissie

ማስረጃ በዞረበት እንጅ ሰወች በዞሩበት አንዞርም t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

Больше
Рекламные посты
1 375
Подписчики
-324 часа
-337 дней
-4030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🛑👉ዳኢያዉ  ሆይ! ዳዒያ እንጂ የዲን  ነጋዴ አትሁን !! ~~ ⭞ከፍጡር ይልቅ  ፈጣሪን ለማስደሰት ጣር። ሁሉን ለማስደሰት  አትባዝን። "ሁሉን ለመያዝ የሚሞክር አንድ ቀን እባብ ጨብጦ  ይሞታል።" «አላማህ  የአላህን ዉደታ ለማግኘት እንጂ ብዙሃኑን ለማስደሰት  አይሁን።« ነብዩ ﷺ(ሰዎች እየተከፉም ቢሆን አላህን ያስደሰተ አላህ ሰዎችን ይበቃዋል። የሰዎችን  ዉደታ በመፈለግ አላህን ያስቆጣ አላህ በሰዎች ላይ ይተወዋል)  ይላሉ። [አሶሒሕ:2311] ላይሆን ነገር ሁሉ  አድናቂህ እንድሆን አታብዝን።ሰዉ እንደሁ ስሜቱን ካልተከተልከዉ፣ ጥፍቱ ካላሳለፍከዉ በስተቀር አይወድህም።  ዛሬ ያስደሰትከዉ  ነገ  ይጠላሃል። አንዱን ስታስደስት ሌላዉ  ይከፍብሃል። «ይልቅ{አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል። አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኛዋለህ።» [ዚላሉል ጀናህ:315] ፍጡርን  ማስደሰት የማይደረስበት ግብ ነዉ። ፈጣሪን  ማስደሰት  ሊተዉ የማይገባዉ ግብ ነዉ። "ሊተዉ የማይገባዉን ከማይደረስበት አስቀድም።" በኢስላምህ ዝናን  አትሸምት። በኢስላምህ ዱኒያ አታካብት። በእምነት  መነገድ ይደብራል። ማጭበርበር ሲታከልበት ደግሞ ይዘገንናል። የደዕዋ  አላማ ሁለት ነዉ። ቀዳሚ ሰዎችን ማቅናት። ይህ ካልሆነ ግን እራስህን  ሃላፊነትን ባለመወጣት ከሚያደርስ ተጠያቂነት ማትረፍ። [እንጂ አላማዉ ተከታይ ማፍራት አይደለም። ๏√ አላማዉ  ሌሎችን በመተቸት ታዋቂ መሆን አይደለም። እንጂ አላማዉ ባቋራጭ ንዋይ ማካበት አይደለም። አላማዉ ሰዎችን ማቅናት ነዉ። አላማዉ ሃላፊነትን መወጣት ነዉ። አላማዉ የአላህን ዉደታ ማትረፍ  ነዉ። የልፍትህ ዋጋ፣ሽልማትህ ከአላህ ነዉ። ✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል  ይ     ቀ     ላ        ቀ       ሉ ! ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
Показать все...
Mohammed Siraj Al kemissie

ማስረጃ በዞረበት እንጅ ሰወች በዞሩበት አንዞርም t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

👍 2
/
Показать все...
3.94 MB
🛑👉መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት ~ ክፍል  ⓵⓹ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩጀ↶        ↷መ↶                 ↷ረhttps://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Показать все...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት ክፍል - 71 📚 سنن النسائى (١١) كتاب الافتتاح ( 67) القراءة في المغرب ب(المص) رقم الحديث 988 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=34498376935b9109cf
Показать все...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

4_5841514805164248983.mp32.33 MB
👍 2
↓↑
Показать все...
••• تلاوة من سورة البقرة. القارئ: خالد الحامد •
Показать все...
تليغرام_|_آياتٌ_بيّنات_خالد_الحامد.m4a2.09 MB
🛑👉መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት ~ ክፍል  ⓵⓸ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩጀ↶        ↷መ↶                 ↷ረt.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Показать все...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 18- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Показать все...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam