uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 047
Підписники
-1024 години
+157 днів
-6830 день
Архів дописів
🔖ሴቶች በኢስላም ~ክፍል ሁለት 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁላ፞ህ

አይ አሕባሾች! ግን ምን አይነት ፍጡሮች ናችሁ? እንደሚታወቀው በተለያዩ ጊዜ በንፅፅር ዳዕዋ ላይ በተሰማሩ ኡስታዞችና ዳዒዎች አማካይነት ብዙዎች ወደ ኢስላም እየሰለሙ እንደሆነ ይታወቃል። ካፊሮች ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደ ኢስላም እንድመሩ ለሂዳያ ሰበብ የሆኑና እየሆኑ ያሉ ኡስታዞቻችንን ዳዒዎቻችንን ልናግዛቸውና በምንችለው ሁሉ ከጎናቸው ልንቆም ይገባናል።አሏህ ለሁሉም ሰው የሂዳያ ሰበብ እንዲያደርጋቸውና አምሳያዎቻቸውን እንዲያበዛ ዱዓ እናድርግ።! ይሁን እንጂ ለእንዲህና መሰል ለኸይር ስራ ያልታደሉት አሕባሾች ደግሞ ይህን ኸይር ስራ ለማደናቀፍና እንቅፋት ለመሆን ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል።ድሮም የአሕባሽ ስራ መበጥበጥና ሁከት መፍጠር ነው።ይህ አዲስ ነገር አይደለም። በተለይ ደግሞ የመጅሊስን ስልጣን ከተነጠቁ ወዲህ ጤናቸውም ትክክል አይመስለኝም። ዶክተር ተብዬው ስለ የሚሰልሙ ሰዎች ተጠይቆ መጀመሪያ ከነበሩበት እምነት የስም ለውጥ አደረጉ እንጂ ምንም ያው እዛው ኩፍር ውስጥ ናቸው።ምንም ልዩነት የለውም። ነሷራ እያለ አባታችን ሆይ! በሰመያት የምትኖር ይል ነበር! ሰለመ ካሉ በኋላ አባታችን አትበል ይሉታል። ያው ተጅሲም ነው የሚያመልከው አለ ፈትዋ መሆኑ ነው! ድንቄም ፈትዋ! ለነገሩ አሕባሾቹ እነ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ ዶክተር ተብዬው አቡበክር፣ ሐሰን ታጁ፣ዑመር ኮምቦልቻና ሌሎችም የአሕባሽ ግልገሎች አይደለም ከኢስላም ውጪ ያለን ሰው በንፅፅር ዳዕዋ አድርገው ወደ ኢስላም ልያመጡ ቀርቶ ኢስልምና ውስጥ ያለውንም ሰው ሺርክያት ወደ ቀብር አምልኮ፣የቀብር አፈር ወደ መብላት፣ወደ ጫት መቃምና በመንዙማ ነብዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለምን እናወድሳቸዋለን በሚል ሴትና ወንድ አደባልቆ ወደ መጨፈርና መዝለል ነው ጥሪ የሚያደርጉት።ስራቸው ይሀው ነው። ከዛም ይህ ነው ነባሩ እስልምና ይሉሃል።! ነባሩ ማለት የጥንት የጧቱ የሷሓቦቹ?! ድንቄም ነባሩ እስልምና!! ኢንሻ አሏህ ዳግም ወደ መጅሊስማ አትመለሱም!! ህዝበ ሙስሊሙን ልታሳስሩ፣ልታስደበድቡ፣ልታስገድሉ፣መስጂዶችን ከቂርኣት፣ከዳዕዋና ከዒባዳ ባዶ አድርጋችሁ ጫት መቃሚያ መጨፈሪያ ድቤ መደብደብያ ልታደርጉት አሏህም አያሳካላችሁም ኢንሻ አሏህ!!      ✍ወንድማችሁ:- አቡ መርየም        የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ሼርም ያድርጉ። 👉http://t.me/AbuMeryemNeja 👈

"በቀልድም እንኳ ቢሆን ጓደኝነትን የሚሸረሽሩ ነገሮችን ከመናገር ተቆጠብ --- ወዳጅነት ውድ ነው! ~

Repost from N/a
متى يرتاح المؤمن ؟ د. محمد بن غيث وفقه الله تعالى 🎙

ሀቂቃ የኔ አባት እኮ ልዩ ነዉ ።ዘርዝሬ አላበቃዉም ።የኔ አባት ለደላላ አልሠጥም ብሎ አድስ አበባ ተከትሎ ከጅምር ጀምሮ እስከ በረራየ ድረስ ተከትሎ ሽኝቶኛል ።አላህዮ ሀያቱን ከመልካም ስራ ጋር ርዝም አድርጓልኝ የምጦረዉ አላህ ያድርገኝ።

«ይገባዋል አባ» እንዳንዴ እንደ ልጅ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡ እንደ ወጀብ ሆኖ ሰው ሁሉ ሲገፋን፡ ማድመጫም ማሽተቻም ሲዘጋ በጉንፋን፡ ከአበቦች መሐል ፅጌረዳ ቀጥፎ፡ እንቅፋታችንን በብርሀን አጥፎ፡ ያሰናከለንን በትግል ቀርጥፎ፡ በልጁ መስመር ላይ ራሱን አንጥፎ፡
ይህን ሁሉ እሚያደርግ ውብ አንድ ሰው አለ፡ ያልተማረ ጠቢብ ተራራ ያከለ፡ ናፍቆኛል ያ ጀግና ልየው የት እንዳለ!!
 .....አባባዬ.... .....አበባዬ.... .....ውብ ካባዬ.... ......ልዩ አርማዬ..... በጨለማ አልቅሶ እንባውን የሚያብስ፡ ለራሱ እያከከ እኔን የሚዳብስ፡ እሱ እየታረዘ ለልጁ እሚያለብስ፡ የኔ አንጀት እንድሽር ውስጡን የሚጠብስ፡ በልጁ ደስታ ልክ ፕላን ሚቀለብስ፡ ውብ አንድ ሰው አለ ከሁሉም የሚብስ፡ ንግስና ቢቸረው ቢሸለም ጡሩራ፡ በጡብ የተካነ ምን ህንፃ ቢሰራ፡ ቢጎዘጎዝ ምንጣፍ ፅጌረዳ አበባ፡ ውብ ጫማ ቢጫመት ቢለብስ ውድ ካባ፡ ምንም ቢያደርጉለት ይገባዋል አባ!! ....በኑረዲን አል_ዓረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

‏﴿وقرن في بيوتكن ولا تبرجن تبرج الجاهلية الأولى﴾ كلمة {في بيوتكن} أبلغ من كلمة (وقرن في البيوت)، كأنه يقول: هذا البيت ‌ما ‌بُني ‌إلا ‌لكِ، سترًا لكِ وصونًا، فالزمي هذا البيت الذي من أجلكِ بُني. 📚ابن عثيمين تفسير سورة الأحزاب (ص: ٢٤٠).

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዉድ እና የተከበራችሁ እህቶቻችን እንደምን ከረማችሁ እነሆ በሳምንታዊ ፕሮግራማችን ብቅ እንላለን ዛሬ ለየት ያለ
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዉድ እና የተከበራችሁ እህቶቻችን እንደምን ከረማችሁ እነሆ በሳምንታዊ ፕሮግራማችን ብቅ እንላለን  ዛሬ ለየት ያለ ነዉ አድስ እንግዳ ጋር  የምንመጣ ሳትርቁ ጠብቁ ! የምንተዋወስበት ርእስ፦ ﴿إنَّ المُؤْمِنَ لِلْمُؤْمِنِ كالْبُنْيانِ.. “አንድ አማኝ ለሌላው አማኝ እንደ ግንብ ክፍሎች ነው።  በሚል ርእስ ኢንሻ አላህ ──────⊱◈◈◈⊰──────

🔖ሴቶች ከፋጢማ ተማሩ !! ➖➖➖➖➖ ✅ ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ሰው ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር 📚فتح الباري./ كتاب الجمعة(١٦٢٢) 👉የጅሙአ ቀን ወቅተል ኢጃብ የተባለው ሰአት እቤታችሁም ሆናችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። በተለይ የጅሙአ የቀኑ መጨረሻ ፀሀይ ልትገባ በምትቃረብበት ሰአት ጌታችሁን በመለመን ላይ በርቱ። ምናልባትም የተለመነ ነገር ሁሉ እሺ ሚባልበት ወቅት ሊሆን ይችላልና። t.me/https_Asselfya

◾️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ ➡️ ቁርአን የሚያዳምጥ የሆነ አካል በእያንዳንዱ ፊደል ቃሪውን በአጅር የሚጋራው ይሆናል። ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቻችን ቁርአን በማድመጥ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ እንመክራለን።

صلاح القلوب في تسعة أشياء:
لشيخنا الفاضل أحمد بن عبدالله الحكمي حفظه الله تعالى ١. قراءة القرآن بتدبر ٢. خلاء البطن بتقليل الأكل ٣. قيام الليل بالعبادة ٤. التضرع عند السحر ٥. مجالسة الصالحين ٦. الصمت عما لا يعني ٧. العزلة عن أهل الباطل والجهل ٨. ترك الخوض في الناس ٩. أكل الحلال

🔹 نفسك إن لم تشغلها بالحق شغلتك بالباطل 🎙الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله تعالى و رعاه

በየትኛውም ሁኔታ ክብሯን የምትጠብቅ ሴተን አላሀ ያግናኛችሁ ወነዶችየ

የመልካም ሴት ዋጋ በሸይኽ አወል አሏህ ይጠብቃቸው

ሴቶች በኢስላም 1 ||• በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁላ፞ህ

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ያፋልጉን ጥሪ ለወንድም እህቶቸ የቀረበ የአፋልጉኝ ጥሪ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ልጅ ወንድሜ ነው (( ስሙ
بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ያፋልጉን ጥሪ ለወንድም እህቶቸ የቀረበ የአፋልጉኝ ጥሪ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ልጅ ወንድሜ ነው (( ስሙ ሰዒድ ማህሙድ )) ይባላል የትውልድ ሀገሩ ደቡብ ወሎ ወግዲ ወረዳ የ 06 ቀበሌ የሰቃ ሽምብራ ልጂ ነው በሳዑዲ አረቢያ በሀይል መጠቃ ልዩ ስሙ (ሰካካ) የምትባል አካባቢ ነበር ሚሰራው ከዚያንም ረመዳን መጨረሻ አካባቢ ስራ እንደፈታና ኢድ በዋለ በሁለተኛው ቀን ጀምሮ ድምፁ የጠፋብን ነው እናም ምን እደገጠመው አላወቅንም ቤተሰብም እጪንቅ ላይ ናቸው እባካችሁ ለአሏህ ስትሉ አጠያይቁልን ያያችሁ የሰማችሁ በስካካ መጠቃ ያላችሁ ረመዷን እደተፈታ ነዉ ከስራ ወቶ ሲሄድ ዓረቡ ይዞት ወደ አስፓልት አድርሸዋለሁ አለ ከዚያን ወድህ የሰማነዉ ነገር የለንም በዚህ መንጠቃ..የተያዘ እስርቤት ሁኖ የደወለም ካለ አጠያይ ቁልን ሸርሸር በማረግ በቻላችሁት እድትተባበሩን በአላህ ስም እጠይቃለን ቁ /ር ::0592967580 ከሰማችሁ 0593280617

🔖የሴት ምርጥ ማለት! ~በአላህ ላይ ተወኩል ያላት! ~በአላህ ቀድር ያመነች! ~ባዕድ ወንድ የማያያት! ~ራሷን ፈታኝ + ተፈታኝ ከመሆን የምትጠነቀቅ! ~ብzuከመናገር ብዙ ማዳመጥን የምትመርጥ! ~ጅህልናን ለማስወገድ በዒልም መቀሰም ላይ የበረታች!  ~ በሸሪዓዊአለባበስ ራስዋን የሰተረች !አይነ አፋር የሆነች! ~የሀያዕ ካባ የተላበሰች ከማንኛውም ነገር ቁጥብ የሆነች! ~በዒባዳዋ ጠንካራ የሆነች! ~ራስዋን ከዕዩልኝ ( ሪያዕ)ስራ ያፀዳች! ~በውበቷ ብቻ ሳይሆን በሰነ - ምግባሯ የተዋበች! ኡመሀተል ሙእሚንን አርዓያ ያደረገች! ~ከማንኛውን የጠመመ አንጃ  ፀድታ_ድኗን_ በሱሀባዎች አረዳድ የተረዳች! ~ያለ ዕውቀት ከመናገር የተቆጠበች የሰማችውን + ያየችውን ሁሉ የማታወራ! ~ለጓደኞቿ ጥሩ ተምሳሌት የሆነች! የባሏን ሀቅ የምትጠብቅ! ~ከሶሻል ሚዲያ ፊትናዎች እራሷን የጠበቀች! #ዕይታዋንየምትቆጣጠር + ሰበር የደረገች! 👉ውዷ እህቴ ራሳችንን እንፈትሽ !!