Repi primary school
Открыть в Telegram
ተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው። እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን። ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ:: 📩 Mars@abc ☎ ️ 011 369 4040 0909 61 58 78
Больше3 282
Подписчики
-324 часа
-37 дней
+10930 день
Архив постов
3 282
Repost from mars@abc
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና
ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹን ማየት ይችላሉ።
3 282
ቀን:- 18/12/2018 ዓ. ም
ለነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ።
የነባርም ሆነ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የማጣሪያ ማጠናቀቂያ ከነገ ማክሰኞ እስከ አርብ ማለትም ከ 19-22/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን መረጃ በማሟላት መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን።
#ረጲ ቅ/1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
3 282
ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላላችሁ ደጋሚ እና ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ አርብ 15/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስለተደረገ በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ካለፋችሁ መረጃችሁን በማሟላት እንድመተዘገቡ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ
3 282
ቀን:- 12/12/2018 ዓ.ም
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ።
በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ ደጋሚም ሆነ ከክፍል ክፍል የተዛወራችሁ ነባር ተማሪዎች የማጣሪያ ምዝገባ የሚካሄደው ከነሃሴ 13-15/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ
3 282
የ 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩኒፎርም ስለመጣ ለ2019 ዓ. ም የተሰጣችሁን የትምህርት ቤት መታወቂያ በመያዝ እስከ 20/12/2018 ዓ.ም ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሴውቃለን።
#ረጲ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
3 282
ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን።
#ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
3 282
Repost from mars@abc
ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን።
#ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
3 282
Repost from mars@abc
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች
1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit
2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit
# አ/አ ከቸማ አስ/ት/ቢሮ
3 282
Repost from mars@abc
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች
1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit
2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit
3. Barnoota Sadarkaa 1ffaan duraa hanga kutaa 8ffaa isa jala jiraniif Bara Barnootaa
https://docs.google.com/forms/d/1UXIAIH736rY4YoENoRNSmNsYkZsOJFrh6o7-G3qz53E/edit
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
3 282
Repost from mars@abc
(ሰኔ 28/2018 ዓ.ም)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል።
#አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ
