Repi primary school
Открыть в Telegram
ተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው። እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን። ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ:: 📩 Mars@abc ☎ ️ 011 369 4040 0909 61 58 78
Больше3 564
Подписчики
+10224 часа
+2377 дней
+24430 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
октябрь '26окт. '26
октябрь '26
+265
в 0 каналах
сентябрь '26
+102
в 0 каналах
Get PRO
август '26
+141
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+174
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+188
в 3 каналах
Get PRO
май '26
+49
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+47
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+50
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+69
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+82
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+59
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+119
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+102
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+118
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+123
в 1 каналах
Get PRO
июль '25
+193
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+127
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+42
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+36
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+34
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+53
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+46
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+67
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+154
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+113
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+72
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+787
в 2 каналах
Get PRO
июнь '24
+69
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+66
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+50
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+51
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+60
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+51
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+86
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+111
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+66
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+51
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+117
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+196
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+70
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+66
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+45
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+79
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+111
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+122
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+37
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+55
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+95
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+234
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+37
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+28
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+27
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+22
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+12
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+18
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+12
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+61
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+55
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+214
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+84
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+36
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+52
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+52
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+54
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+1 530
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 13 октября | +102 | |||
| 12 октября | +76 | |||
| 11 октября | +64 | |||
| 10 октября | 0 | |||
| 09 октября | +2 | |||
| 08 октября | +2 | |||
| 07 октября | +2 | |||
| 06 октября | +4 | |||
| 05 октября | +5 | |||
| 04 октября | +1 | |||
| 03 октября | 0 | |||
| 02 октября | +4 | |||
| 01 октября | +3 |
Посты канала
| 2 | +6 GRADE 2.xlsx | 1 515 |
| 3 | GRADE 1.xlsx | 1 465 |
| 4 | +2 Kg 1.xlsx | 1 461 |
| 5 | ከረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መ/ደረጃ ት/ቤት ወደ አዲሱ የተመደቡ ተማሪዎች ስም ዝርዝር | 1 462 |
| 6 | የሬድዮ ትምህርት | 1 728 |
| 7 | በረጲ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት በቀን28/01/2019ዓም የተካሄደ የማለዳ ማስ ስፖርት በቪድዮና በምስል | 2 101 |
| 8 | አጃምባ ኮንዶምኒየም አካባቢ አዲስ የተሰራው ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንዲዛወሩላችሁ የምትፈልጉ የተማሪ ወላጆች ፍላጎታችሁን በተማሪው በኩል ለስም ጠሪ መምህሩ እንድትልኩ ወይም የተማሪውን ስም፣ ክፍልና ሴክሽን በመያዝ የፊታችን አርብ በ 22/01/2019 ዓ.ም ረጲ ት/ቤት በመገኘት መረጃ እንድትሞሉ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 2 535 |
| 9 | ቀን 11/1/2019
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እናተማሪ ወላጆች በሙሉ
👉👉👉👉👉👉የማስጠንቀቂያ መልዕክት
እንደሚታወቀው የ2019 ትምህርት ዘመን ትምህርት ከተጀመረ አንድ ሳምንት ተጠናቆ ሁለተኛሳምንት ተጀምሯል ።ስለሆነም እስካሁን ትምህርት ያልጀመሩ ወይም ትምህርት ቤት ያልመጡ በርካታ ተማሪዎች አሉ።የመጡ ደብተር ፣ዩኒፎርም እና መፃህፍት እየተሰጠ ነው።ስለዚህ
1, ይህሳምንት ግብዓት ሰጥተን የምናጠናቅቅበትበመሆኑ ግብዓት እንድትወስዱ
2, በዚህ ስምንት ውስጥ ከ3ቀን በላይ የሚቀሩ ተማሪዎችን ወይም እስካሁን ትምህርት ያልጀመሩ ተማሪዎችን ስም የምንሰርዝ እና የምናሠናብት መሆኑን አጥብቀን እናሣውቃለን ።
👉ት/ቤቱ | 3 381 |
| 10 | ትምህርት በሬድዮ ሰኞ መስከረም 11 2019 ይጀምራል | 3 044 |
| 11 | ለተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ
የ2019 ትምህርት ከተጀመረ 3ኛ ተቀን ላይ ደርሰናል ።አብዛኞቹ ተማሪዎች ትምህርት የጀመሩ ቢሆንም በተቀመጠው የመግቢያ ስዓት የመገኘት ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ ያለማቋረጥ እና ተገቢውን የትምህርት አቤት አለባበስ የመልበስ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች አሉ።ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁን
1, በሰአት ትምህርት ቤት ፀጉራቸውን ተቆርጠው፣ተገቢውን አለባበስ ለብሰው በየቀኑ ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ እያሣወቅን እስከ አርብ ትምህርት የማይጀምሩ የተመዘገቡ ተማሪዎች ላይ ተገቢውን የድስፕሊን እርምጃ ከትምህርት ቤት እከማሰናበት የሚወስድ መሆኑን ትምህርት ቤቱ በጥብቅ ያሣውቃል። | 3 278 |
| 12 | ቀን:- 4/01/2019 ዓ .ም
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ።
የ2019 ዓ.ም ትምህርት ነገ በ 05/01/2019 ዓ. ም ይጀመራል። በመሆኑም ከ1-5ኛ ክፍል በጠዋቱ ፈረቃ ከ6-8ኛ ክፍል በከሰዓቱ ፈረቃ በሰዓቱ እንድትግኙ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 3 294 |
| 13 | ቀን 4/13/2018
😁😁😁ለትምህርት ቤታችንን ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት እና የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን የ2019 ትምህርት ዘመን ትምህር አቤት የሚከፈተው እና ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 4/2019 መሆኑን እያሣወቅን
1,በት/ቤቱ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የተሠጣችሁን የት/አቤት መታወቂያ በመያዝ ጠዋት 2:00 በ/ትቤቱቅጥር ግቢ እንድትገኙ እንገልፃለን ።
2, ሁሉም ተማሪ በ2018 ይጠቀምበት የነበረውን የደንብ ልብስ ለብሶ መገኘት ይገባዋል ።
3,ሁሉም ተማሪ ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ መቆረጥ እና መሰራት ይገባል ።
4, ሁሉም ተማሪ በዕለቱ ተገኝተው የት/ቤቱን ህገደንብ መከታተል ይገባቸዋል ።
5,የፈረቃ ሁኔታን ማወቅ እናበተቀመጠው የፈረቃ መሠረት ትምህር ቤት በመገኘት ትምህርቱንም መከታተልይገባል።
6, ወላጆች በምዝገባ ወቅት በፈረማችሁት የተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ መሠረት ልጆችን መከታተል እንደሚገባ እናሣውቃለን ።
👉👉👉👉👉መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆን ከወዲሁ እንመኛለን 😁😁😁 | 3 885 |
| 14 | ቀን:- 26/12/2018 ዓ.ም
ማስታዎቂያ
በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ያለፋችሁ ተማሪዎች ሃሙስ እና አርብ ማለትም ነሃሴ 28 እና 29/2018 ዓ.ም እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 3 798 |
| 15 | የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና
ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹን ማየት ይችላሉ። | 4 156 |
| 16 | ቀን:- 18/12/2018 ዓ. ም
ለነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ።
የነባርም ሆነ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የማጣሪያ ማጠናቀቂያ ከነገ ማክሰኞ እስከ አርብ ማለትም ከ 19-22/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን መረጃ በማሟላት መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን።
#ረጲ ቅ/1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት | 4 494 |
| 17 | ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላላችሁ ደጋሚ እና ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ አርብ 15/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስለተደረገ በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ካለፋችሁ መረጃችሁን በማሟላት እንድመተዘገቡ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 4 244 |
| 18 | ቀን:- 12/12/2018 ዓ.ም
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ።
በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ ደጋሚም ሆነ ከክፍል ክፍል የተዛወራችሁ ነባር ተማሪዎች የማጣሪያ ምዝገባ የሚካሄደው ከነሃሴ 13-15/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 4 239 |
| 19 | የ 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩኒፎርም ስለመጣ ለ2019 ዓ. ም የተሰጣችሁን የትምህርት ቤት መታወቂያ በመያዝ እስከ 20/12/2018 ዓ.ም ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሴውቃለን።
#ረጲ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት | 3 632 |
| 20 | የ 9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምደባ በአቅራቢያቸው | 3 691 |
