Repi primary school
Ir al canal en Telegram
ተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው። እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን። ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ:: 📩 Mars@abc ☎ ️ 011 369 4040 0909 61 58 78
Mostrar más3 314
Suscriptores
+124 horas
+47 días
+3330 días
Archivo de publicaciones
3 313
ቀን 11/1/2019
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እናተማሪ ወላጆች በሙሉ
👉👉👉👉👉👉የማስጠንቀቂያ መልዕክት
እንደሚታወቀው የ2019 ትምህርት ዘመን ትምህርት ከተጀመረ አንድ ሳምንት ተጠናቆ ሁለተኛሳምንት ተጀምሯል ።ስለሆነም እስካሁን ትምህርት ያልጀመሩ ወይም ትምህርት ቤት ያልመጡ በርካታ ተማሪዎች አሉ።የመጡ ደብተር ፣ዩኒፎርም እና መፃህፍት እየተሰጠ ነው።ስለዚህ
1, ይህሳምንት ግብዓት ሰጥተን የምናጠናቅቅበትበመሆኑ ግብዓት እንድትወስዱ
2, በዚህ ስምንት ውስጥ ከ3ቀን በላይ የሚቀሩ ተማሪዎችን ወይም እስካሁን ትምህርት ያልጀመሩ ተማሪዎችን ስም የምንሰርዝ እና የምናሠናብት መሆኑን አጥብቀን እናሣውቃለን ።
👉ት/ቤቱ
3 313
ለተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ
የ2019 ትምህርት ከተጀመረ 3ኛ ተቀን ላይ ደርሰናል ።አብዛኞቹ ተማሪዎች ትምህርት የጀመሩ ቢሆንም በተቀመጠው የመግቢያ ስዓት የመገኘት ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ ያለማቋረጥ እና ተገቢውን የትምህርት አቤት አለባበስ የመልበስ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች አሉ።ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁን
1, በሰአት ትምህርት ቤት ፀጉራቸውን ተቆርጠው፣ተገቢውን አለባበስ ለብሰው በየቀኑ ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ እያሣወቅን እስከ አርብ ትምህርት የማይጀምሩ የተመዘገቡ ተማሪዎች ላይ ተገቢውን የድስፕሊን እርምጃ ከትምህርት ቤት እከማሰናበት የሚወስድ መሆኑን ትምህርት ቤቱ በጥብቅ ያሣውቃል።
3 313
ቀን:- 4/01/2019 ዓ .ም
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ።
የ2019 ዓ.ም ትምህርት ነገ በ 05/01/2019 ዓ. ም ይጀመራል። በመሆኑም ከ1-5ኛ ክፍል በጠዋቱ ፈረቃ ከ6-8ኛ ክፍል በከሰዓቱ ፈረቃ በሰዓቱ እንድትግኙ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ
3 313
ቀን 4/13/2018
😁😁😁ለትምህርት ቤታችንን ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት እና የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን የ2019 ትምህርት ዘመን ትምህር አቤት የሚከፈተው እና ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 4/2019 መሆኑን እያሣወቅን
1,በት/ቤቱ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የተሠጣችሁን የት/አቤት መታወቂያ በመያዝ ጠዋት 2:00 በ/ትቤቱቅጥር ግቢ እንድትገኙ እንገልፃለን ።
2, ሁሉም ተማሪ በ2018 ይጠቀምበት የነበረውን የደንብ ልብስ ለብሶ መገኘት ይገባዋል ።
3,ሁሉም ተማሪ ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ መቆረጥ እና መሰራት ይገባል ።
4, ሁሉም ተማሪ በዕለቱ ተገኝተው የት/ቤቱን ህገደንብ መከታተል ይገባቸዋል ።
5,የፈረቃ ሁኔታን ማወቅ እናበተቀመጠው የፈረቃ መሠረት ትምህር ቤት በመገኘት ትምህርቱንም መከታተልይገባል።
6, ወላጆች በምዝገባ ወቅት በፈረማችሁት የተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ መሠረት ልጆችን መከታተል እንደሚገባ እናሣውቃለን ።
👉👉👉👉👉መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆን ከወዲሁ እንመኛለን 😁😁😁
3 313
ቀን:- 26/12/2018 ዓ.ም
ማስታዎቂያ
በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ያለፋችሁ ተማሪዎች ሃሙስ እና አርብ ማለትም ነሃሴ 28 እና 29/2018 ዓ.ም እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ
3 313
Repost from mars@abc
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና
ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹን ማየት ይችላሉ።
3 313
ቀን:- 18/12/2018 ዓ. ም
ለነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ።
የነባርም ሆነ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የማጣሪያ ማጠናቀቂያ ከነገ ማክሰኞ እስከ አርብ ማለትም ከ 19-22/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን መረጃ በማሟላት መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን።
#ረጲ ቅ/1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
3 313
ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላላችሁ ደጋሚ እና ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ አርብ 15/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስለተደረገ በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ካለፋችሁ መረጃችሁን በማሟላት እንድመተዘገቡ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ
3 313
ቀን:- 12/12/2018 ዓ.ም
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ።
በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ ደጋሚም ሆነ ከክፍል ክፍል የተዛወራችሁ ነባር ተማሪዎች የማጣሪያ ምዝገባ የሚካሄደው ከነሃሴ 13-15/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ
3 313
የ 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩኒፎርም ስለመጣ ለ2019 ዓ. ም የተሰጣችሁን የትምህርት ቤት መታወቂያ በመያዝ እስከ 20/12/2018 ዓ.ም ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሴውቃለን።
#ረጲ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
3 313
ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን።
#ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
3 313
Repost from mars@abc
ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን።
#ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
3 313
Repost from mars@abc
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች
1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit
2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit
# አ/አ ከቸማ አስ/ት/ቢሮ
