uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

Repi primary school

Repi primary school

Kanalga Telegram’da o‘tish

ተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው። እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን። ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ:: 📩 Mars@abc ☎ ️ 011 369 4040 0909 61 58 78

Ko'proq ko'rsatish
3 592
Obunachilar
+10224 soatlar
+2377 kun
+24430 kun
Postlar arxiv
photo content
+3

+6
GRADE 2.xlsx0.18 KB

GRADE 1.xlsx0.15 KB

+2
Kg 1.xlsx0.18 KB

ከረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መ/ደረጃ ት/ቤት ወደ አዲሱ የተመደቡ ተማሪዎች ስም ዝርዝር

የሬድዮ ትምህርት

በረጲ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት በቀን28/01/2019ዓም የተካሄደ የማለዳ ማስ ስፖርት በቪድዮና በምስል
+4
በረጲ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት በቀን28/01/2019ዓም የተካሄደ የማለዳ ማስ ስፖርት በቪድዮና በምስል

አጃምባ ኮንዶምኒየም አካባቢ አዲስ የተሰራው ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንዲዛወሩላችሁ የምትፈልጉ የተማሪ ወላጆች ፍላጎታችሁን በተማሪው በኩል ለስም ጠሪ መምህሩ እንድትልኩ ወይም የተማሪውን ስም፣ ክፍልና ሴክሽን በመያዝ የፊታችን አርብ በ 22/01/2019 ዓ.ም ረጲ ት/ቤት በመገኘት መረጃ እንድትሞሉ እናሳውቃለን። #ት/ቤቱ

ቀን 11/1/2019 ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እናተማሪ ወላጆች በሙሉ 👉👉👉👉👉👉የማስጠንቀቂያ መልዕክት እንደሚታወቀው የ2019 ትምህርት ዘመን ትምህርት ከተጀመረ አንድ ሳምንት ተጠናቆ ሁለተኛሳምንት ተጀምሯል ።ስለሆነም እስካሁን ትምህርት ያልጀመሩ ወይም ትምህርት ቤት ያልመጡ በርካታ ተማሪዎች አሉ።የመጡ ደብተር ፣ዩኒፎርም እና መፃህፍት እየተሰጠ ነው።ስለዚህ 1, ይህሳምንት ግብዓት ሰጥተን የምናጠናቅቅበትበመሆኑ ግብዓት እንድትወስዱ 2, በዚህ ስምንት ውስጥ ከ3ቀን በላይ የሚቀሩ ተማሪዎችን ወይም እስካሁን ትምህርት ያልጀመሩ ተማሪዎችን ስም የምንሰርዝ እና የምናሠናብት መሆኑን አጥብቀን እናሣውቃለን ። 👉ት/ቤቱ

ትምህርት በሬድዮ ሰኞ መስከረም 11 2019 ይጀምራል
ትምህርት በሬድዮ ሰኞ መስከረም 11 2019 ይጀምራል

ለተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ትምህርት ከተጀመረ 3ኛ ተቀን ላይ ደርሰናል ።አብዛኞቹ ተማሪዎች ትምህርት የጀመሩ ቢሆንም በተቀመጠው የመግቢያ ስዓት የመገኘት ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ ያለማቋረጥ እና ተገቢውን የትምህርት አቤት አለባበስ የመልበስ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች አሉ።ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁን 1, በሰአት ትምህርት ቤት ፀጉራቸውን ተቆርጠው፣ተገቢውን አለባበስ ለብሰው በየቀኑ ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ እያሣወቅን እስከ አርብ ትምህርት የማይጀምሩ የተመዘገቡ ተማሪዎች ላይ ተገቢውን የድስፕሊን እርምጃ ከትምህርት ቤት እከማሰናበት የሚወስድ መሆኑን ትምህርት ቤቱ በጥብቅ ያሣውቃል።

ቀን:- 4/01/2019 ዓ .ም ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ። የ2019 ዓ.ም ትምህርት ነገ በ 05/01/2019 ዓ. ም ይጀመራል። በመሆኑም ከ1-5ኛ ክፍል በጠዋቱ ፈረቃ ከ6-8ኛ ክፍል በከሰዓቱ ፈረቃ በሰዓቱ እንድትግኙ እናሳውቃለን። #ት/ቤቱ

ቀን 4/13/2018 😁😁😁ለትምህርት ቤታችንን ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት እና የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን የ2019 ትምህርት ዘመን ትምህር አቤት የሚከፈተው እና ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 4/2019 መሆኑን እያሣወቅን 1,በት/ቤቱ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የተሠጣችሁን የት/አቤት መታወቂያ በመያዝ ጠዋት 2:00 በ/ትቤቱቅጥር ግቢ እንድትገኙ እንገልፃለን ። 2, ሁሉም ተማሪ በ2018 ይጠቀምበት የነበረውን የደንብ ልብስ ለብሶ መገኘት ይገባዋል ። 3,ሁሉም ተማሪ ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ መቆረጥ እና መሰራት ይገባል ። 4, ሁሉም ተማሪ በዕለቱ ተገኝተው የት/ቤቱን ህገደንብ መከታተል ይገባቸዋል ። 5,የፈረቃ ሁኔታን ማወቅ እናበተቀመጠው የፈረቃ መሠረት ትምህር ቤት በመገኘት ትምህርቱንም መከታተልይገባል። 6, ወላጆች በምዝገባ ወቅት በፈረማችሁት የተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ መሠረት ልጆችን መከታተል እንደሚገባ እናሣውቃለን ። 👉👉👉👉👉መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆን ከወዲሁ እንመኛለን 😁😁😁

ቀን:- 26/12/2018 ዓ.ም ማስታዎቂያ በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ያለፋችሁ ተማሪዎች ሃሙስ እና አርብ ማለትም ነሃሴ 28 እና 29/2018 ዓ.ም እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን። #ት/ቤቱ

Repost from mars@abc
የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹን ማየት ይችላሉ።

ቀን:- 18/12/2018 ዓ. ም ለነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ። የነባርም ሆነ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የማጣሪያ ማጠናቀቂያ ከነገ ማክሰኞ እስከ አርብ ማለትም ከ 19-22/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን መረጃ በማሟላት መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን። #ረጲ ቅ/1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላላችሁ ደጋሚ እና ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ። የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ አርብ 15/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስለተደረገ በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ካለፋችሁ መረጃችሁን በማሟላት እንድመተዘገቡ እናሳውቃለን። #ት/ቤቱ

ቀን:- 12/12/2018 ዓ.ም ለነባር ተማሪዎች በሙሉ። በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ ደጋሚም ሆነ ከክፍል ክፍል የተዛወራችሁ ነባር ተማሪዎች የማጣሪያ ምዝገባ የሚካሄደው ከነሃሴ 13-15/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን። #ት/ቤቱ

የ 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩኒፎርም ስለመጣ ለ2019 ዓ. ም የተሰጣችሁን የትምህርት ቤት መታወቂያ በመያዝ እስከ 20/12/2018 ዓ.ም ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሴውቃለን። #ረጲ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

የ 9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምደባ በአቅራቢያቸው

Repi primary school - Telegram kanali @maschalb statistikasi va tahlili