ru
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Открыть в Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала የጥበብ ማዕድ

Канал የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 16 219 подписчиков, занимая 5 263 место в категории Религия и духовность и 2 089 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 16 219 подписчиков.

Согласно последним данным от 10 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 573, а за последние 24 часа — -42, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 2.64%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 2.03% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 428 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 330 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 13.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 11 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

16 219
Подписчики
-4224 часа
+827 дней
+57330 день
Архив постов
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

፡ ✨ውድድሩ ተጠናቋል✨ "ፅሁፍም ይፃፋል ግጥም ይገጠማል በሀሳብ መዋዠቅ እያረረ ይጥማል" ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ የውድድሩ የመጨረሻ ቀን እንደመሆኑ ውድድሩ ተጠናቋል፡፡ በዚህ ውድድር ስትሳተፉ የነበራችሁትን እንዲሁም ድምፅ በመስጠት ተወዳዳሪዎችን ስታበረታቱ የነበራችሁ ተደራሲያንን እያመሰገንን አሸናፊዎችን የምናሳውቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡መልካም ቆይታ🙏 ➊ Code 10 - Bible የሚወዳትን ልጅ ደስታ ለማየት በመናፈቅ ሀዘንና ጭንቋ እንዲቀልና እንባዋ በውብ ፈገግታዋ እንዲተካላት ምኔን ልለግስሽ ምን ላድርግልሽ እያለ ያስቃኘናል፡፡ ➋ Code 7 - Abay ህይወት ግን አንዳንዴ ወንዝ ይሆንብኛል በሚል ሀሳብ ህይወትን ከወንዝ ጋር ስሜታችንን ደግሞ ከወንዙ ላይ ተጭኖ በሚሄድ እንጨት ጋር በማጋመድ በወንዙ አወራረድ የደስታና ሀዘናችንን ይዘት የሚገልፅ ጥሩ መልዕክት ያለው ግጥም ነው፡፡ ➌ Code 3 - Abrham ማፍቀሩን ያላወቀ አፍቃሪ ያለበትን ሰሜት ለመለየት ከራሱ ጋር የሚያደርገውን ጥያቄና ምልልስ አሳይቶናል፡፡ 🎁አሸናፊዎች Inbox ውስጥ አሳውቁን፡፡ @Abu1219 @Amen1995 👉ይህ ውድድር ግጥም የመፃፍ ችሎታ ያላቸው ስራቸውን ለህዝቡ እንዲያሳዩና ከዚህ በኋላም የተሻሉ ፅሁፎችን እንዲፅፉ ለማበረታታት ተብሎ የተዘጋጀ ነው፡፡ስለሆነም ከዚህ በኋላም ውድድሩን የምናካሂድ ይሆናል፡፡ https://t.me/+byFqLV5_ir4xZDE0 መልካም ምሽት🙏 ፡

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

፡ Code 12 - ቃል አለኝ  እኮ ተስፋ        ምንም ቢያደክም ምንም ቢያለፋ         ከሩቅ አልሜ በተስፋ ሰንቄ        ይሆNaል አምNaለሁ ይታየኛል ሳቄ       👩‍🎤✍ ለነዚህ ህልሞቼ መጓዝ አላቆምም🙅‍♀️       ገNa ብዙ አለኝ የምሰራው ለአለም       ደግሞ አልፈራም መከታጋሻዬ         አለልኝ እኮ ለኔ ፈጣሪዬ🙏 ፡                                           

፡ Code 11 - Bzuayehu በድቅድቅ ጨለማ በክረምቱ ወራት አይኔን አንጋጥጨ ጨረቃዋን ሳያት አንችን መሰለችኝ ሰላምታ ሰጠኋት ግና ምን ዋጋ አለው ብጠራት ብጠቅሳት ባለቅስ ባላዝን ውዴ ፍቅሬ ብላት እንደ አድስ ሙሽራ ከዋክብት ከበዋት መልስም አልሰጠችኝ ለአይኗም አልታየኋት ላይታዩ ማንባት ላይሰሙ ጩኸት ክብሬ ላያቆመኝ ከፊታውራሪ ፊት እረ ተወኝ ልቤ ጎንበስ ልበልበት ፡

፡ ዛሬ ሊጠናቀቅ የነበረውን ውድድር አንድ ቀን ጨምረን ነገ እንዲሆን አድርገነዋል፡፡ ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ግጥማችሁን እስከ ነገ ከምሽቱ 3:00 ድረስ ድምፅ ማሰጠት ትችላላችሁ፡፡        መልካም ዕድል                   መልካም ቆይታ🙏 ፡

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

አንዳንድ የባስ ሹፌሮች ህዝቡን ሲያሳፍሩ ሳይሆን ሲያሯሩጡ ነው መሰል ስራ የሠሩ ሚመስላቸው! ደግሞ እንደዛም ተሮጦ ጥለውት ሚሔዱት ነገር!😕

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

፡ Code 10 - bible ምን ላርግልሽ ፈገግታሽ እንዳይነጥፍ እምባሽ እንዳይረግፍ የልብሽ ሃዘንሽ በርትቶ ቅስም እንዳያሳጣሽ ከቶ ምን ላርግልሽ ምኔን ልለግስሽ ጥርሴን ልስጥሽ እንድትስቂ የኔንም? ልቤን ልስጥሽ እንድታይ ሁለት ዓለም? ሰባሪ ሲመጣ ልብን የሚያጨልም ያንቺን ተንከባክበሽ የኔ እንዲቀድም? አይኔንስ ትወስጂው እምባሽ ከመጣ? የኔን አሞጭሙጨሽ ያንቺ ለዛን እንዳያጣ ምኔን ልስጥሽ እሺ ወይም ውሰጂው እምነቴን ላንቺ የኔን እንድትሰጪያቸው እንዳይጠፋ ያንቺ ቆይ ምኔን ልስጥሽ ምኔ ይገባሻል ሃዘን መከራሽን ምኔ ይወስድልሻል እስኪ ይሄን ስጠኝ በይ አይተሽ ከሁሉ ላንቺ ቀርቧል አካሌ ከታህት እስከ ላእሉ ........ ወይ ደሞ ሞክሪ እስኪ እኔን ወስደሽው ክፉው ሲመጣ ይውሰደው ከፊት እያረግሽው

፡ Code 9 - Mahlet ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዴት ነሽ ልበልሽ እያየው ስትሆኚ ልጆች እንደሌለሽ ልጆችሽ ሆነን የእናት ጡት ነካሽ እርስ በርሳችን እየተበላላለን እርስ በርሳችን እየተወቃቀስን እየኖርን ነው እርስ በርሳችን እየተገዳደ አሁንም ሀገሬ ይሉሻል በማደግ ላይ ያለሽ ግን አይቀርም አንድ ቀን አደገች መባልሽ በአድዋ ሜዳ የፈሰሰው ያባቶቻችን ደም ሳይፈሩ ተዋግተው ብለው ኢትዮጲያ ትቅደም አኖሩሽ አቆሙሽ አጥንታቸውን ከስክሰው ግና ምን ያረጋል ይህ ሁሉ ልፋታቸው መና መቅረቱ ነው በገዛ ልጆቻቸው እንኳን ሊዋጉ ኢትዮጵያ ትቅደም ብለው አቃታቸው መኖር እርስ በርስ ተዋደው ትንሳኤሽን ያሳየን

፡ Code 8 - Eldana ቢሆን ኖሮ ቢሆን ኖሮ ብዬ አስባለሁ ያኔ ባደረኩት ብዬ አብሰለስላለው በራሴው ምክንያት አዝናለው እራሴው ባደረኩት ነገር እወቃቀሳለው ምን ይሻለኝ ይሆን ምን ይሆን ትዝብቴ ቢሆን ኖሮ ብዬ ሆነብኝ ፀፀቴ ቢሆን ኖሮ ማለት የኋላ ህልም ነው ቢሆን ኖሮ ማለት ያለፈ ነገር ነው ቢሆን ኖሮ እያሉ በልብ ከመቆጨት በሱ ቦታ የወደፊት ህልምን ቢያስቡበት ፡