es
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Ir al canal en Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram የጥበብ ማዕድ

El canal የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 16 259 suscriptores, ocupando la posición 5 246 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 084 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 16 259 suscriptores.

Según los últimos datos del 09 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 630, y en las últimas 24 horas de -12, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 2.62%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.02% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 426 visualizaciones. En el primer día suele acumular 328 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 12.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 10 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

16 259
Suscriptores
-1224 horas
+1637 días
+63030 días
Archivo de publicaciones
፡ Code 12 - ቃል አለኝ  እኮ ተስፋ        ምንም ቢያደክም ምንም ቢያለፋ         ከሩቅ አልሜ በተስፋ ሰንቄ        ይሆNaል አምNaለሁ ይታየኛል ሳቄ       👩‍🎤✍ ለነዚህ ህልሞቼ መጓዝ አላቆምም🙅‍♀️       ገNa ብዙ አለኝ የምሰራው ለአለም       ደግሞ አልፈራም መከታጋሻዬ         አለልኝ እኮ ለኔ ፈጣሪዬ🙏 ፡                                           

፡ Code 11 - Bzuayehu በድቅድቅ ጨለማ በክረምቱ ወራት አይኔን አንጋጥጨ ጨረቃዋን ሳያት አንችን መሰለችኝ ሰላምታ ሰጠኋት ግና ምን ዋጋ አለው ብጠራት ብጠቅሳት ባለቅስ ባላዝን ውዴ ፍቅሬ ብላት እንደ አድስ ሙሽራ ከዋክብት ከበዋት መልስም አልሰጠችኝ ለአይኗም አልታየኋት ላይታዩ ማንባት ላይሰሙ ጩኸት ክብሬ ላያቆመኝ ከፊታውራሪ ፊት እረ ተወኝ ልቤ ጎንበስ ልበልበት ፡

፡ ዛሬ ሊጠናቀቅ የነበረውን ውድድር አንድ ቀን ጨምረን ነገ እንዲሆን አድርገነዋል፡፡ ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ግጥማችሁን እስከ ነገ ከምሽቱ 3:00 ድረስ ድምፅ ማሰጠት ትችላላችሁ፡፡        መልካም ዕድል                   መልካም ቆይታ🙏 ፡

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

አንዳንድ የባስ ሹፌሮች ህዝቡን ሲያሳፍሩ ሳይሆን ሲያሯሩጡ ነው መሰል ስራ የሠሩ ሚመስላቸው! ደግሞ እንደዛም ተሮጦ ጥለውት ሚሔዱት ነገር!😕

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

፡ Code 10 - bible ምን ላርግልሽ ፈገግታሽ እንዳይነጥፍ እምባሽ እንዳይረግፍ የልብሽ ሃዘንሽ በርትቶ ቅስም እንዳያሳጣሽ ከቶ ምን ላርግልሽ ምኔን ልለግስሽ ጥርሴን ልስጥሽ እንድትስቂ የኔንም? ልቤን ልስጥሽ እንድታይ ሁለት ዓለም? ሰባሪ ሲመጣ ልብን የሚያጨልም ያንቺን ተንከባክበሽ የኔ እንዲቀድም? አይኔንስ ትወስጂው እምባሽ ከመጣ? የኔን አሞጭሙጨሽ ያንቺ ለዛን እንዳያጣ ምኔን ልስጥሽ እሺ ወይም ውሰጂው እምነቴን ላንቺ የኔን እንድትሰጪያቸው እንዳይጠፋ ያንቺ ቆይ ምኔን ልስጥሽ ምኔ ይገባሻል ሃዘን መከራሽን ምኔ ይወስድልሻል እስኪ ይሄን ስጠኝ በይ አይተሽ ከሁሉ ላንቺ ቀርቧል አካሌ ከታህት እስከ ላእሉ ........ ወይ ደሞ ሞክሪ እስኪ እኔን ወስደሽው ክፉው ሲመጣ ይውሰደው ከፊት እያረግሽው

፡ Code 9 - Mahlet ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዴት ነሽ ልበልሽ እያየው ስትሆኚ ልጆች እንደሌለሽ ልጆችሽ ሆነን የእናት ጡት ነካሽ እርስ በርሳችን እየተበላላለን እርስ በርሳችን እየተወቃቀስን እየኖርን ነው እርስ በርሳችን እየተገዳደ አሁንም ሀገሬ ይሉሻል በማደግ ላይ ያለሽ ግን አይቀርም አንድ ቀን አደገች መባልሽ በአድዋ ሜዳ የፈሰሰው ያባቶቻችን ደም ሳይፈሩ ተዋግተው ብለው ኢትዮጲያ ትቅደም አኖሩሽ አቆሙሽ አጥንታቸውን ከስክሰው ግና ምን ያረጋል ይህ ሁሉ ልፋታቸው መና መቅረቱ ነው በገዛ ልጆቻቸው እንኳን ሊዋጉ ኢትዮጵያ ትቅደም ብለው አቃታቸው መኖር እርስ በርስ ተዋደው ትንሳኤሽን ያሳየን

፡ Code 8 - Eldana ቢሆን ኖሮ ቢሆን ኖሮ ብዬ አስባለሁ ያኔ ባደረኩት ብዬ አብሰለስላለው በራሴው ምክንያት አዝናለው እራሴው ባደረኩት ነገር እወቃቀሳለው ምን ይሻለኝ ይሆን ምን ይሆን ትዝብቴ ቢሆን ኖሮ ብዬ ሆነብኝ ፀፀቴ ቢሆን ኖሮ ማለት የኋላ ህልም ነው ቢሆን ኖሮ ማለት ያለፈ ነገር ነው ቢሆን ኖሮ እያሉ በልብ ከመቆጨት በሱ ቦታ የወደፊት ህልምን ቢያስቡበት ፡

አንዳንዴ እብዶች ተብዬ የልባችንን እውነት ሲናገሩ ከስንት አንዴ ጤነኛ እንደሆኑ እናስባለን! ግን እለት በእለትስ የሚያወጡት ቃል የብዙሃኖችን እውነት ቢሆንስ? አልያም እኛ ስንረዳ ተሳስተን ቢሆንስ?የእነርሱ ቃል እውነታን ያዘለ ከሆነ ሁሌ ምን አልባት እኛ ስተናል!!!

፡ Code 7 - Abay ህይወት ግን? ህይወት ግን አንዳንዴ ወንዝ ይሆንብኛል ድንጋዩም እንጨቱም ሚርመሰመሱበት፣ አፈር እና ውሀ ሚደባለቁበት፣ በፊትም በኃላ አንዳንድ ገባር ወንዞች ሚገማሸሩበት፣ ድንጋዩም እንጨቱም ስሜታችን ሁኖ፣ አምስቱ ህዋሳት           ባቃረቡት ሁሉ  የሚሄድ  ተጭኖ፣ አፈር እና ውሀው ደስታና ኀዘን ነው፣ ህይወታችን ቅርፁን          መልክና ይዘቱን በአንዴ ሚቀይረው፣ የገባሩ ወንዝ ግን  እንጃ ምን እንደሆን፣ ያልተገለጠልኝ         ፍቹን ያላወቁት            ምናልባት በድንገት ሰለገባ ይሆን።✍✍ @abay

፡ Code 6 - Tsegi ማን ነኝ ?🤔 ከስሜ በስተቀር መጠሪያ የሌለኝ ማንነቴ የሆነው ኢትዮጽያዊ ሴት ነኝ እስኪ ማን ልበለው ማን ነሽ? አንቺ አለኝ ኸረ ጉድ ፍረዱኝ ይሄ ምን መልስ አለው ሰው ከመሆን በላይ ማንነት ምንድነው አዎ.....እኔ ሰው ነኝ የአዳም ዘር የሆንኩኝ አምሳያው እንድሆን አምላክ የፈጠረኝ ሰው መሆን ያልገባው ሰውነት የሌለው ማን ነሽ? አንቺ አለኝ ብሄርሽ ምንድነው ለዚ መልስ ያለው እስኪ ምን ልበለው?

፡ Code 5 - Glamor እወዳት ነበረ : እሺን እስክትሰጠኝ ከአልጋዬ እስክትገኝ እጓጓ ነበረ : ግልፅ እስክትሆንልኝ ውበቷን እስካገኝ አከብራት ነበረ : ክብሯን እስክትሰጠኝ በጠራኋት ቁጥር አቤት እስክትለኝ በቅታኛለች አሁን : እኔም አድጊያለው ጡንቻዬ ፈርጥሟል ይሄ ሁሉ ብስለት ሚስት ያስፈልገዋል እሷን እንዳትሉ : ከጋብቻ ቀጣይ ሊኖሯት ሚገቧት              አንዱም የለም አብሯት               ቻውን ነው ምሰጣት!!! ©Glamor

፡ Code 4 - Yordi ግድርድር ፍቅር ትመጣለህ ብዬ ትመጣለች ብለህ😍 ስጠብቀኝ ስጠብቅህ⏰ ያንተ ጀንበር ጠልቃ ቀናችን ተቋጨ🌄 ያልጀመርነው ፍቅር ሳይነካ ተቀጨ🩶 አብሮነትን በተነው ተረጨ😭 አሁን ምን ጠቀመን???💔 ፡

፡ Code 3 - Abrham ያለውበትን ስሜት እንዴትስ ልለየው ብቻዬን አውሬቼ ብቻዬን ስቃለው አሁን ተደስቼ ወድያው አኮርፋለው እነደዚ ዓይነት ስሜት ምንድነው ሚባለው?🤔 ስሜቴን ለማውቅ በግጥም ላሰፈረው ቃላቶቹ ጠፍቶኝ ከዪት ወዴት ላረገው በምንስ ጀሜሬ ግጥሙን እንዴት ልዝጋው? ብዬ ብጠይቀው እራሴን መልሼ መልሱ ጠፍቶበት ነው መስል አይምሮዬ ሸሸ የቀረኝ ልቤን ነው እሱንም ጠየኩት ምን ዓይነት ስሜት ነው አሁን ያለውበት?? ንገረኝ ልወቀው ራሴን ልረዳበት ብዬ ብጥየቀው የጎዳው ልቤን ፍቅር ነው ስሜቱ ብሎ ነው የነገረኝ ለካስ አፍቅሬ ነው እንደዚ ሚያረገኝ አይምሮዪ ከብዶት ልቤ እንደ አስረዳኝ በንግግሩ ሁሉ አንቺን ነው የጠቆመኝ         ገጣሚ አብርሃም                    @Azeguuu

፡ Code 2 - Nati እንዴት ናቸው      ረጅም ደረትሽ ላይ ተንጋልዬ ተኝቼ      ምቾትሽን አቃለው እጄን ሰድጄ ነካክቼ      አቤት ልስላሴው በጄ ስጨምቀው      በአንዱ ጋር ስነካው በአንዱ ሚበዛው      ከላይ ተኝቼባት      ለሊቱን ሙሉ ማንኮራፋባት      እምደሳሰትባት      ማሻቸው እና ምነካካቸው       ፍራሼ እና ትራሴ ግን እንዴት ናቸው ✍Nati @Nati2793