📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
Открыть в Telegram
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
Больше3 819
Подписчики
-524 часа
+1617 дней
+15530 дней
Архив постов
الله يهدي الجميع إلى الصواب وإلى الحق وإلى اتباع الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة ويختم لي ولك وللجميع بحسن الختام
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለሰለፍዮች በሙሉ
➲ የካቲት 9ኝና10 በእነሞር ወረዳ ጉንችሬ ክ/ከተማ ካዕብ መስጂድ ላይ የሀገረችን ሰለፍይ መሻኢኾች የሚሳተፉበት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል።
➧ በዚህ ፕሮግራም ላይ ከሚሳተፉት መሻኢኾች ውስጥ፦
➘➘➘ ያንብቡ
https://t.me/bahruteka/4539
Repost from مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ለሰለፍዮች በሙሉ
የካቲት 9ኝና10 በእነሞር ወረዳ ጉንችሬ ክ/ከተማ ካዕብ መስጂድ ላይ የሀገረችን ሰለፍይ መሻኢኾች የሚሳተፉበት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል ።
በዚህ ፕሮግራም ላይ ከሚሳተፉት መሻኢኾች ውስጥ : –
1— ሸይኽ ሐሰን ገላው ( ባሕር ዳር )
2— ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ያሲን ( ለተሚ )
3— ሸይኽ ዐ/ከሪም አሕመድ ( አምቡዬ )
4— ሸይኽ አቡ ዘር አቡ ጠልሓ ( ኮምቦልቻ)
5— ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል " "
6— ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ( ሓራ )
7— ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ( ባሕር ዳር )
8 — ሸይኽ ጣሃ ኸድር ( ሸገር )
9— ሸይኽ ሙባረክ ሑሰይን ( አል ወልቂጤ)
10— ሸይኽ ዐ/ናስር አማን ( ጉንችሬ ከዕብ
መስጂድ )
11— ሸይኽ አሕመድ አወል አቡ ኑሃ ( ወረታ )
12 — ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ ( ኦን ላይን )
ከኡስታዞች
1— ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን
2— ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ ( አቡ ሐመውያ)
ኦንላየን
3— ኡስታዝ ሙሐመድ ኪርማኒ
4— ኡስታዝ ዐ/ቃድር ሐሰን ኡቡ ዐ/ራሕማን (አዳማ)
5 – ኡስታዝ ሲራጅ ( ወራቤ )
6 – ኡስታዝ ሰይፈዲን ( ወላኢታ )
7 – ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን ( ሸዋሮበት)
8— ኡስታዝ ኑረዲን አቡ ዚክራ ( መርሳ)
9— ኡስታዝ ዐ/ራሕማን ( " " )
10— ኡስታዝ ሙሐመድ ( አል ወልቂጤ )
11— ኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም (ኡቡል ቡኻርይ )
12— ኡስታዝ ዐብዱሰመድ ሙሐመድ (አቡ ፊርደውስ)
13— ኡስታዝ ኑር አዲስ ( ቡታጀራ )
14 ኡስታዝ ሱልጣን ሐሰን አቡ ኑዐይም
እነዚህ ከብዙ ጥቂቶቹ ሲሆኑ በአቅም ውስንነት ምክንያት ከላይ የተጠቀሱትን መሻኢኾች ስም ጠቀስን እንጂ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ የሰለፍይ መሻኢኾችና ኡስታዞች እንዲገኙ ተጋብዘዋል ። በተለይ ወደ ሐራና ኮምቦልቻ አካባቢ ያሉ ሰለፍይ ወንድሞቻችን እዛ ዙሪያ ያሉ መሻኢኾችን እንዲገኙ ብታደርጉልን አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ እንላለን ።
ፕሮግራሙ አላህ ካለ ቅዳሜ የካቲት 9 ዙህር ላይ ተጀምሮ እሁድ የካቲት 10 ዙህር ላይ ያበቃል ።
በዚህ ፕሮግራም ላይ የዳሩል ሂጅራ የሒፍዝና የሸሪዓ እውቀት ማእከል ተማሪዎች
— በዐረብኛ
— በአማርኛ
— በኦሮምኛ
— በስልጢኛ
— በጉራጊኛ
— በቀቤንኛ ቋንቋዎች ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ያቀርቡልናል ።
ከተለያዩ የሀገራች ክፍል ለምትመጡ ሰለፍዮች መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱና በማታ እንዳተትጓዙ ለማስታወስ እንወዳለን ።
እንግዳ በመቀበሉ የሚታወቀው የእነሞር ህዝብና የጉንችሬ ክ/ከተማ አስተዳደር እናንተን ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጁ ነው ።
አላህ በሰላም አድርሶ ያገናኘን ።
https://t.me/bahruteka
الله يهدي الجميع إلى الصواب وإلى الحق وإلى اتباع الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة ويختم لي ولك وللجميع بحسن الختام
