ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

前往频道在 Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

显示更多
3 819
订阅者
-524 小时
+1617 天
+15530 天
帖子存档
የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ
የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

الله يهدي الجميع إلى الصواب وإلى الحق وإلى اتباع الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة ويختم لي ولك وللجميع بحسن الختام

በጪራሻ ኤሄ ደራጃ አሏሁ ሙስታዓን

ኢናሊላህ ወኢና ኢላይህ ረጂኡን ወሏህ ከባድ ነው

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ
የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ
የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

ዋዕድ እኒ ለደውኽክ

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ
የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለሰለፍዮች በሙሉ ➲ የካቲት 9ኝና10 በእነሞር ወረዳ ጉንችሬ ክ/ከተማ ካዕብ መስጂድ ላይ የሀገረችን ሰለፍይ መሻኢኾች የሚሳተፉበት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለሰለፍዮች በሙሉ ➲ የካቲት 9ኝና10 በእነሞር ወረዳ ጉንችሬ ክ/ከተማ ካዕብ መስጂድ ላይ የሀገረችን ሰለፍይ መሻኢኾች የሚሳተፉበት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል። ➧ በዚህ ፕሮግራም ላይ ከሚሳተፉት መሻኢኾች ውስጥ፦ ➘➘➘ ያንብቡ https://t.me/bahruteka/4539

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለሰለፍዮች በሙሉ የካቲት 9ኝና10 በእነሞር ወረዳ ጉንችሬ ክ/ከተማ ካዕብ መስጂድ ላይ የሀገረችን ሰለፍይ መሻኢኾች የሚሳተፉበት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል ። በዚህ ፕሮግራም ላይ ከሚሳተፉት መሻኢኾች ውስጥ : – 1— ሸይኽ ሐሰን ገላው ( ባሕር ዳር ) 2— ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ያሲን ( ለተሚ ) 3— ሸይኽ ዐ/ከሪም አሕመድ ( አምቡዬ ) 4— ሸይኽ አቡ ዘር አቡ ጠልሓ ( ኮምቦልቻ) 5— ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል " " 6— ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ( ሓራ ) 7— ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ( ባሕር ዳር ) 8 — ሸይኽ ጣሃ ኸድር ( ሸገር ) 9— ሸይኽ ሙባረክ ሑሰይን ( አል ወልቂጤ) 10— ሸይኽ ዐ/ናስር አማን ( ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ ) 11— ሸይኽ አሕመድ አወል አቡ ኑሃ ( ወረታ ) 12 — ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ ( ኦን ላይን ) ከኡስታዞች 1— ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን 2— ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ ( አቡ ሐመውያ) ኦንላየን 3— ኡስታዝ ሙሐመድ ኪርማኒ 4— ኡስታዝ ዐ/ቃድር ሐሰን ኡቡ ዐ/ራሕማን (አዳማ) 5 – ኡስታዝ ሲራጅ ( ወራቤ ) 6 – ኡስታዝ ሰይፈዲን ( ወላኢታ ) 7 – ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን ( ሸዋሮበት) 8— ኡስታዝ ኑረዲን አቡ ዚክራ ( መርሳ) 9— ኡስታዝ ዐ/ራሕማን ( " " ) 10— ኡስታዝ ሙሐመድ ( አል ወልቂጤ ) 11— ኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሂም (ኡቡል ቡኻርይ ) 12— ኡስታዝ ዐብዱሰመድ ሙሐመድ (አቡ ፊርደውስ) 13— ኡስታዝ ኑር አዲስ ( ቡታጀራ ) 14 ኡስታዝ ሱልጣን ሐሰን አቡ ኑዐይም እነዚህ ከብዙ ጥቂቶቹ ሲሆኑ በአቅም ውስንነት ምክንያት ከላይ የተጠቀሱትን መሻኢኾች ስም ጠቀስን እንጂ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ የሰለፍይ መሻኢኾችና ኡስታዞች እንዲገኙ ተጋብዘዋል ። በተለይ ወደ ሐራና ኮምቦልቻ አካባቢ ያሉ ሰለፍይ ወንድሞቻችን እዛ ዙሪያ ያሉ መሻኢኾችን እንዲገኙ ብታደርጉልን አላህ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ እንላለን ። ፕሮግራሙ አላህ ካለ ቅዳሜ የካቲት 9 ዙህር ላይ ተጀምሮ እሁድ የካቲት 10 ዙህር ላይ ያበቃል ። በዚህ ፕሮግራም ላይ የዳሩል ሂጅራ የሒፍዝና የሸሪዓ እውቀት ማእከል ተማሪዎች — በዐረብኛ — በአማርኛ — በኦሮምኛ — በስልጢኛ — በጉራጊኛ — በቀቤንኛ ቋንቋዎች ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ያቀርቡልናል ። ከተለያዩ የሀገራች ክፍል ለምትመጡ ሰለፍዮች መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱና በማታ እንዳተትጓዙ ለማስታወስ እንወዳለን ። እንግዳ በመቀበሉ የሚታወቀው የእነሞር ህዝብና የጉንችሬ ክ/ከተማ አስተዳደር እናንተን ተቀብሎ ለማስተናገድ ዝግጁ ነው ። አላህ በሰላም አድርሶ ያገናኘን ። https://t.me/bahruteka

ኡስታዝ ለምን አላህን አትፈራም ግን ኡስታዝ እኮ ነው

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ
የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ
የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

الله يهدي الجميع إلى الصواب وإلى الحق وإلى اتباع الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة ويختم لي ولك وللجميع بحسن الختام

ኢናሊላህ ወኢና ኢላይህ ረጂኡን ወሏህ ከባድ ነው

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ