cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

Больше
Рекламные посты
3 819
Подписчики
-1024 часа
-907 дней
+43430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

""ሙሓደራ ክፍል 191"" አዲስ ሙሓደራ ክፍል 03 ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ የ ሚዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት 👇 👉““የ አብዱልሀሚድ ፣ሀሰይን እና አቡዘር  ስህተቶች እና ግጭጭቶች…““ 👉 እርስ በ እርስ ባልተግባቡበት ነጥብ አንድ ነን ማለታቸው 👉 ለከት የሌለው የተገጫጨ ንግግራቸውን ማጋለጥ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed
Показать все...
ሙሐደራ_191_ረድ_በወሰን_ተላላፊዎች_ላ7.39 MB
ሀቅን ለማገድ
Показать все...
ሰውየው አፍጠሀልንደ ዘበኛ ይመስል
Показать все...
02:03
Видео недоступноПоказать в Telegram
« كل مبتدع طاعنٌ في كمال الشريعة » 🎙لفضيلة الشيخ: د. #محمد_بن_رمزان_الهاجري • حفظه اللّٰه • 🔗https://t.me/drosbenramzanealhajri/468
Показать все...
9.70 MB
🌴ኸንሳ ቢንት ዓምር (ረ.ዐ)🌴 ➾ክፍል አንድ ❶ ከሙዛር ጎሳ የወጣችው ኸንሳ ሁለት ወንድሞች ነበሯት፡ ከአንደኛው ጋር በሁለቱም ወላጆቿ የምትገናኝ ሲሆን ከሌላው ጋር ግን አንድ ወላጅን ትጋራ ነበር፡፡ ከጎሳው አባላት ወጣቶች መካከል እነዚህ ሁለት ወንድሞች የተለየ ስፍራ እንደነበራቸውም ይነገራል፡፡ የጎሳው መሪ የነበሩት አባቷም በልጆቻቸው በእጅጉ ነበር የሚደሰቱት፡፡ ኸንሳ ሁለቱን ወንድሞቿን ከልቧ ነበር የምትወዳቸው፡፡ ኸንሳ (ረ.ዐ) አጅግ ሚዛናዊ የሆነ ሰብእናን የተላበሰች ከመሆኗም በላይ ጥልቅ የሆነ እውቀት ባለቤትም ነበረች፡፡ በዚህ ሰብእናዋ የተነሳ ታዲያ አባቷም ሆኑ ሁለቱ ወንድሞቿ ለኸንሳ የላቀ ክብር ነበራቸው፡፡ በነፃነት የምታስብ፤ ጀግና እና የብዙ ተሰጥኦዎች ባለቤት ነበረች፡፡ ከቅድመ ኢስላም ዘመን አንስቶ እስካሁን ድረስ የምትወሳበት የስነ-ጽሁፍ በተለይም የኪነ ጥበብ ክህሎቷ ነው። የእምነት ጥንካሬዋ ደግሞ በኢስላም ታሪክ ውስጥ የጎላ ስፍራን የቸራት እና ለአያሌ ሴት ሙስሊሞች ብርታት የሚሆነው ሌላው መለያዋ ነው፡፡ ሀዋዙን የተባለ ጎሳ መሪ የነበረው ጁረይጅ ቢን አሱማ ኸንሳን ለማግባት ጠይቆ ነበረ፡፡ ይህ እጅግ ባለፀጋ የነበረው ሰው በእድሜው የገፋ እና ከኸንሳ ጋር ተፈጥሯዊ ሁኔታ ጋር የሚጣጣም አቻዋ ሆኖ ባለመገኘቱ ኸንሳ የራሷ ጎሳ አባል የሆነውንና ረዋሃህ ቢን አብዱል አዚዝ የተባለውን ወጣት አገባች፡፡ ኸንሳ (ረ.ዐ) ከዚህ ትዳሯ አብደላህ ተብሎ የሚጠራ ልጅ ወለደች፡፡ ያም ሆኖ ይህ ትዳሯ ብዙም አልቆየም፡፡ ባሏ አብዱል እዚዝ ገና በወጣትነት እድሜው ሞተ፡፡ የአብዱል አዚዝን ሞት ተከትሎም ኸንሳ አብዱል ዒዛ የተባለ ሌላ ሰው አገባች፡፡ ሁለተኛው ባሏ ከሚገባው በላይ አበካኝ ከመሆኑም በተጨማሪ የቁማር፤ የወይን ጠጅ እና ከልክ ያለፈ የምግብ ፍቅር ነበረበት፡፡ በዚህም የተነሳ ያለውን ኃብት በሙሉ ጨረሰ፡፡ እናም በቤቱ ውስጥ የከፋ ችግር ገባ፡፡ በዚህም የተነሳ ኸንሳ ሳክሃር ወደተባለው ወንድሟ ዘንድ ሄደች። ወንድሟም ካለው ኃብት ግማሹን ለእህቱ አበረከተላት፡፡ ያም ሆኖ ግን አሁንም በድጋሚ የኸንሳ (ረ.ዐ) ቤት ድህነት አጠለለበት። ኸንሳም ለሁለተኛ ጊዜ ወንድሟ ዘንድ አመራች፡፡ ለእሀቱ ትልቅ ክብርና ፍቅር ያለው ሳሃር ኽንሳን አላሳፈራትም። ካለው ንብረት በማሰባባሰብ በድጋሚ ለእህቱ አበረክተላት። እንዲያም ሆኖ የኽንሳ ንብረት አሁንም የወንድሟ ሚስት አነስ ያለ ነገር እንዲሰጣት ባሏን መከረችው የሰሃርን ሚስት ይህንን ሀሳብ ያቀረበችው እህቱ የምታገኘውን ንብረት ሁሉ ከልክ በላይ አባካኝ የሆነው ባሏ ከማጥፋት ወደኋላ አይልም ከሚል ስጋት ነበር ያም ሆኖ ግን ሳክሃር ለእህቱ የሚያሳየውን ለጋስነት በዚያው በማሟላት በቅድመ ኢስላም ዘመን የለጋስነት አብነት ሆነ፡፡ ኸንሳ (ረ.ዐ) ለድህነት ሲዳርጋት የኖረው ሁለተኛው ባሏ ሲሞት ሚርድ አስ ቢን አሊ አሚር አሰላም የተባለ ስውን አገባች፡፡ የራሷ ጎሳ አባል ከሆነው ከዚህ ሶስተኛ ባሏ ሶስት ልጆችን አፈራች፡፡ ልጆቿ ዘይድ! ሙአዊያ እና ኡመር ይባሉ ነበር የመጨረሻ ክፍል ይቀጥላል........ ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ የሳሀቢያት ሴቶችን ታሪክ ያንብቡ ➴➴➴➴ https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk
Показать все...
ሙሓደራ ክፍል 189 አዲስ ሙሓደራ ክፍል 01 ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ የ ሚዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት 👇 ““የ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ እና  ሁሰይን ሙሀመድ ስህተቶች እና ግጭጭቶች…““ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed
Показать все...
ሙሐደራ_189_ረድ_በወሰን_ተላላፊዎች_ላ6.12 MB
sticker.webp0.03 KB
በዚህ "የአዲሶቹን ሙመይዓዎች እና ቅጥፈቶች" በተደረገ ሙሃዶራ እነሆ የሚከተሉት አንኳር ነጥቦች ተዳሷል: """""" ꪜ  አሁን ባለንበት ጊዜ ዘመቻ እየተዘመተ ያለው ወደ ተውሒድ የሚጣሩ፣ከሺርክና ቢድዓ ሚያስጠነቅቁ ሰዎች ላይ ነው.... ꪜ  ዛሬ አብዛኛዎቹ አላህ ካዘነላቸው ሲቀር፣ወደ ተውሒድ የሚጣሩ አካላቶችን ስም የማጠልሸች ዘመቻ ላይ ተሰማርተዋል... ꪜ  የጥላቻቸው ጥግ ጫፍ ከመድረሱም ጋር ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ (ሀፊዘሁላህ) ዝሙትን ይፈቅዳሉ እስከማለት መድረሳቸው... ꪜ  እራሳቸው ፍትሀዊ እንሁን ቢሉም፣ልባቸው ታውሮ በሚቃረናቸው አካላት ላይ ግን ፍትሃዊ አለመሆናቸው... ꪜ  ሰለፎች የሙብተዲዕ ጤናኛ አይተን አናውቅም ማለታቸው.... ꪜ አሁን ያለንበት ጊዜ «ቆርጦ-መቀጠል» የበዛበትና ሰዎችን መደናበር የበዛበት ጊዜ ውስጥ ያለን ስለ መሆኑ... ꪜ  አደናብር ሰው እንኳ ባይደናበር ባለበት ይቆማል የሚል መርሀግብር ተጀምሯል... ꪜ  ሰለፊዮችን አለቅጥ የሚጠላው የሙነውር ልጅ "የለተሞ መንጋ!" ብሎ በሰለፊዮች ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈት... የተሰጠ ማብራሪያ... ꪜ  "ዐብዱር-ረዛቅ ባጂ" የተባለ ግለሰብ በፌስቡክ ገፅ "ሰለፊዮች ከቢድዓ ሰዎች ጋር" ይተባበራሉ፣አብረው ይቀመጣሉ....ብሎ መለጡፉና ከዚህ ግለሰብ ሌሎችም በጥላቻ ስካር ሰክረው ሳለ፣የሱንና መሻይኾችን ለማጠልሸት ተቀባብለው ማራገባቸው... ꪜ  መድረክና ቻናል ማሟሟቅ ውስጥ ስለ መግባታቸውን... ꪜ አላህ የተመሰገነ ይሁንና በአሁኑ ጊዜ አብዛኛው...ወጣቶች ከወንዶችም ከሴቶችም ሉሱንና "ዲፋዕ" ሚያደርጉ ተበራክተዋል... ꪜ   "ፍትሀዊ" እንሁን ብሎ የለቀቀው አቶ ሙሐመድ  ሲራጅ "ውሸታም" ስለመሆኑ፤"ባጢል የተፈገበት የሐቅ ንግግር...ከውሸታም ደግሞ ዒልም አይወሰድም! ꪜ ሙሐመድ ሲራጅ "ዓሊም፣ፍትሀዊ... ሆኖ ነው? ስለ ጀርህ ወት-ተዕዲል የሚያወራው?! ኣ? ꪜ  አሁን በአዲስ መልኩ "ተምይዕ" ውስጥ የገቡ ሰዎች ዱሮ "ኢኽዋኖችን" ሲያብራሩ ነበር፣ከዚያም ሙመዪዓዎችን....ከዚያም ረግቡ...በል እንዲያውም እራሰቸው "በተምይዕ" ውስጥ ተዘፍቀዋል። አሁን ደግሞ ሰለፊዮች ላይ እየዘመቱ ነው...አብሽር ታገስ...መርገባቸው አይቀርም፤ ምክንያቱም እውቀታቸውም አያስኬዳቸውም..... የድምፅ ፋይሉን በዚህ ሊንክ ገብተው ያድምጡ ⤵️ https://t.me/semirEnglish/2124
Показать все...
ርዕስ የቀልብ መድረቅ 🎙 ibrahim heyredin ቻናል 👇👇 t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0 t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
Показать все...
record.ogg12.40 MB
Показать все...
ለይተል ኢስራእ ወልሚዕራጅ | አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-

https://t.me/FewaidSheikhMuhammedZain