የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Открыть в Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Больше2 616
Подписчики
+724 часа
+207 дней
+3530 день
Архив постов
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ
ዛሬ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል። እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር ''
ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ
ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30 ጀምሮ
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ
በእለተ ሰኑይ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል። እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የክረምት ኮርስ ለወጣቶች
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል።
የሚሰጡ ትምህርቶች
🟣ትምህርተ ሃይማኖት
🟣ክርስቲያናዊ ሕይወት
🟣ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን
🟣የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
ትምህርቱ ሰኔ23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 12:00-01:30 ሰዓት በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ይሰጣል ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን

''ነገረ ማርያም''
ክፍል አንድ
በመ/ር ኢዮብ በቀለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ14/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ ።
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ባሕራንን ከሞት ቅድስት አፎምያን ከሰይጣን ወጥመድ ያዳነበት ታላቅ በዓል በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ፣ መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ገ/ሥላሴ በላይ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ ዋና አስተዳዳሪ፣ የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃን አዕምሮ ምስጋናው እና ሌሎችም የቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 