fa
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

رفتن به کانال در Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
2 616
مشترکین
+724 ساعت
+207 روز
+3530 روز
آرشیو پست ها
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ ዛሬ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል። እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ ዛሬ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል።  እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር '' ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታና
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።         ልዩ የባለትዳር  አባላት ጉባኤ          ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር '' ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ       ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም                  ከ5:30 ጀምሮ መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር  ያረስርሱ።                 የባለትዳር ጉባኤ ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን  https://finotebirhan.com

ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ በእለተ ሰኑይ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል። እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ በእለተ ሰኑይ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል።  እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የክረምት ኮርስ ለወጣቶች የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ
የክረምት ኮርስ ለወጣቶች              የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። የሚሰጡ ትምህርቶች 🟣ትምህርተ ሃይማኖት 🟣ክርስቲያናዊ ሕይወት 🟣ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን 🟣የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ትምህርቱ ሰኔ23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ  12:00-01:30 ሰዓት በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ይሰጣል ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የክረምት ኮርስ ለወጣቶች የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ
የክረምት ኮርስ ለወጣቶች              የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። 🟣ትምህርተ ሃይማኖት 🟣ክርስቲያናዊ ሕይወት 🟣ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን 🟣የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ትምህርቱ ሰኔ23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ  12:00-01:30 ሰዓት በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ይሰጣል ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

''ነገረ ማርያም'' ክፍል አንድ በመ/ር ኢዮብ በቀለ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ14/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይ
''ነገረ ማርያም''                   ክፍል አንድ    በመ/ር ኢዮብ በቀለ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር  የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ14/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል  ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ ።    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ባሕራንን ከሞት ቅድስት አፎምያን ከሰይጣን ወጥመድ ያዳነበት ታላቅ በዓል በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ  የጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ፣ መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ገ/ሥላሴ በላይ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ ዋና አስተዳዳሪ፣ የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃን አዕምሮ ምስጋናው እና ሌሎችም የቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com