የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
Открыть в Telegram
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Больше2 631
Подписчики
+624 часа
+267 дней
+4830 день
Архив постов
ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዐል የህዳር 12/2017
ንግረኒ እስመ አጽንዓከኒ ወይቤለኒ
ሶበ ተአምር ዳዕሙ ሚካኤል መልአከክሙ
ንግረኒ እሰመ አጽንዓከኒ ወይቤለኒ
ሶበ ተአምር ዳዕሙ ሚካኤል መልአከክሙ
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል
ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል።
ዘእምርኡሳን ርኡስ ወዘእምልዑላን ልዑል ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''ኦርቶዶክሳዊ የጾታ ትምህርት ''
ዲ/ን ዳዊት ብርሃኑ
የቅዳሜ መርሐግብር ቅዳሜ ኅዳር14/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የማቴዎስ ወንጌልን ንባብ በተሰጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንዳነበቡ እናምናለን ።አሁን ደግሞ የማርቆስ ወንጌልን እንጀምር መልካም የንባብ ጊዜ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
118ተኛው የቅዱስ ማርቆስ መንበር ወራሽ የግብፅ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ ዳግማዊ 12ተኛ ዓመት በዓለ ሢመት በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል !
118ተኛው የቅዱስ ማርቆስ መንበር ወራሽ የግብፅ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ዳግማዊ 12ተኛ ዓመት በዓለ ሢመት በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል።
የግብፅን ቤተ ክርስቲያን ለ40 ዓመታት የመሩት እና የቅዱስ ማርቆስ መንበር 117ተኛ ወራሽ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ተከትሎ ጥቅምት 25 ቀን 2005 ዓ.ም ካይሮ አባሲያ ቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል በተደረገው የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በእጩነት ከቀረቡት 3ት አባቶች መካከል አንዱን በፓትርያርክነት ለመሾም ዓይኑን በጨርቅ የተሸፈነ ሕፃን እጣውን እንዲያወጣ በማድረግ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ እ.አ.አ በ1952 የተወለዱ ሲሆን በፋርማሲ ሳይንስ ከአሌክሳንደሪያ ዩኒቨርስቲ ተመርቀዋል፡፡ እ.ኤ.አ ከ1997 ጀምሮ በጵጵስና ተሹመው የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን በማገልገል ላይ ቆይተው ከሕዳር 9 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ የግብፅ ቤተ ክርስቲያንን እየመሩ ይገኛሉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በቅዱስነታቸው በዓለ ሢመት ወቅት አምስት ጳጳሳትን ያቀፈ ልዑክ ወደ ግብጽ በመላክ በምርጫው ላይ ተሳትፈው መመለሳቸው ይታወሳል፡፡
የቅዱስነታቸው ቡራኬ አይለየን
©ተሚማ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሣራ አብዱልቀኒ እንኳን ደስ አለሽ
የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
+1
"ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።" ማቴ 19 ÷6
በዛሬው እለት ኅዳር 08 /2017 ዓ.ም ጋብቻችሁን በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት የፈጸማችሁት የሰንበት ትምህርት ቤታችን የፍኖተ ብርሃን አገልጋይ ወንድማችን ሔኖክ ኃይሉ እና እህታችን የአብርሃምን እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ።
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ከልሎ በፍቅርና በጤና ይጠብቃችሁ ዘንድ መልካም ምኞታችን ነው!
እንኳን ደስ አላችሁ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ቅዳሜ ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም ኦርቶዶክሳዊ የንባብ ሕይወት ትምህርት መሰጠቱ የሚታወቅ ነው።ስለዚህም ከላይ በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በቀን አንድ ምዕራፍ ያንብቡ መልካም የንባብ ጊዜ እንዳሳለፉ እናምናለን አራተኛ ሳምንት የማቴዎስ ወንጌል እና የመጨረሻ ክፍል ንባብን እየተከታተላችሁ እንደሆነ ይታወቃል።
በዚህም መሠረት ከማቴዎስ ወንጌል ንባብ እነዚህን ጥያቄዎች ለራስዎ ይመልሱ
1. በክርስቶስ የዘር ሀረግ ውስጥ የተጠቀሱት ሴቶች ስንት ናቸው? ማን ማን ይባላሉ?
2. ጻድቁ ዮሴፍ ድንግል ማርያም እንደጸነሰች ባወቀ ጊዜ ምን ለማድረግ ወሰነ? ውሳኔውንስ እንዴት ሊቀይር ቻለ?
3. በትንቢት ስለ ጌታ መወለድ ምን ተብሏል?
4. ሔሮድስ ሰብዓሰገል እንዳታለሉት ሲረዳ ምን አደረገ?
5. ሔሮድስ ከሞተ በኋላ ጻድቁ ዮሴፍ ከድንግል ማርያም እና ከልጇ ጋር ከግብጽ ተመልሰው መኖር የጀመሩት የት ነው?
6. መጥምቁ ዮሐንስ የት እና ምን እየተመገበ ነበር ያደገው?
7. መጥምቁ ዮሐንስ ያጠምቅ የነበረበት ባህር ምን ይባላል?
8. መጥምቁ ዮሐንስ ሲያጠምቅ ስለ ክርስቶስ ምን ብሎ ያስተምር ነበር?
9. ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ እጅ ሲጠመቅ አብ እና መንፈስ ቅዱስ የተገለጡበትን መንገድ እንዴት ነው?
10. ሰይጣን ለኢየሱስ ክርስቶስ ያቀረበለት ፈታኝ ጥያቄዎች ምን ምን ነበሩ? ጌታችንስ ምን ብሎ ድል ነሳው?
11. ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙር ይሆኑት ዘንድ የጠራቸው ወንድማማቾች እነማን ናቸው? ስራቸው ምን ነበር? ምን ብሎስ ጠራቸው?
12. ስለጽድቅ መሰደድ የሚያሰጠው ዋጋ ምንድነው?
13. እናንተ የምድር ጨው ናችሁ እና የአለም ብርሀን ናችሁ የሚለውን አብራሩ
14. ስንጸልይ እንዴት መጸለይ አለብን?
15. ስንጾም እንዴት ነው መጾም ያለብን?
16. ምጽዋት ስንሰጥ እንዴት ነው መስጠት ያለብን?
17. የበግ ለምድ ለብሰው የሚመጡ ተኩላዎችን እንዴት መለየት እንችላለን?
18. የጌታን ቃል ሰምቶ የሚያደርግ እና የማያደርግ ሰው ምን ልዩነት አለው?
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደደ ልጇ ጋር ወደ ግብጽ ሀገር ተሰዳ ስትመለስ ቁስቋም በምትባል ሀገር ገብታ ያረፈችበት በዓል ኅዳር 6 ነው፡፡
ጌታችን 3 ዓመት ከ6 ወር የግብጽ ስደት በኋላ ወደ እስራኤል እንደሚመለስ ሆሴዕ በትንቢት መነጽርነት ተመልክቶ “ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት ” ብሎ ተናግሯል
ሆሴ 11÷1
«ተመየጢ ተመየጢ ሱላማጢስ ...ሱላማጢስ ሆይ ተመለሽ ተመለሽ » መኃ 7፥1
እመቤታችን ሆይ ሐገራችን ኢትዮጵያን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና ሕዝቧን ይባርክ ዘንድ ለምኝልን። አሜን።
🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️
🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️🌹️️️️
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደር።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሙሉ
የፊታችን እሑድ ኅዳር 08/2017ዓ.ም የደብራችንን ቤተመቅደስ ስለምናጸዳ ሥርዓተ ቅዳሴው ከተጠናቀቀ በኋላ መገኘት የምትችሉ ለጽዳት የሚያገለግሉ እቃዎችን በመያዝ እንድትመጡና እንድናጸዳ በትህትና እንጠይቃለን። መጥረጊያ ፣መወልወያ የምንጣፍ ማጽጃዎች.... ያላችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ ይሁን🙏
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
የሐዘን መግለጫ
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው የእህታችን ሰነይት ለማ ወላጅ እናት ስላረፉ ስርዓተ ቀብራቸው ነገ 9:00 ቀብር ደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ስለሚፈጸም የምትችሉ አባላት ቀብሩ ላይ እንድንገኝ ይሁን እንዲሁም መኖሪያ
ቤታቸው 43 ጅምናዜም ጎን በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን ።የእናታችንን ነፍስ ይማርልን ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችንhttps://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችንhttps://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
ቅዳሜ ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም ኦርቶዶክሳዊ የንባብ ሕይወት ትምህርት መሰጠቱ የሚታወቅ ነው።
ስለዚህም ከላይ በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በቀን አንድ ምዕራፍ ያንብቡ መልካም የንባብ ጊዜ እንዳሳለፉ እናምናለን አራተኛ ሳምንት የማቴዎስ ወንጌል እና የመጨረሻ ክፍል ነው በዚህ መሠረት ከዚህ ንባብ በኋላ የማቴዎስ ወንጌልን ጨረሰን ማለት ነው መልካም የንባብ ጊዜ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 