1 935
Подписчики
+324 часа
+17 дней
+5130 дней
Архив постов
1 934
ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለሆናችሁ ውድ የኖኤል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፣ የተማሪ ወላጆች ፣ መምህራን ፣ የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።
ኖኤል ት/ቤት
1 934
ለወላጆች በሙሉ
የ2019 የትምህርት ዘመን መፀሀፍ ያላሟላችሁ (ላልገዛችሁ) ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ለመጨረሻ ጊዜ መፀሀፍ ለማምጣት እስከ ነገ 06/01/2018 ድረስ አሁን ባለን የዋጋ መረጃ ገንዘቡን ት/ቤት እየመጣችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
1ኛ ክፍል .......... 740ብር
2ኛ ክፍል .......... 935ብር
3ኛ ክፍል .......... 1280ብር
4ኛ ክፍል .......... 13650ብር
5ኛ ክፍል .......... 1520ብር
6ኛ ክፍል .......... 1350ብር
7ኛ ክፍል .......... 2045ብር
8ኛ ክፍል .......... 1900ብር
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አፀደህፃናት
ጀማሪ ...........230
ደረጃ አንድ ........275
ደረጃ ሁለት .........275
ማሳሰቢያ :- የመጨረሻ ዙር ስለሆነ ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን።
1 934
Repost from Yeka Education
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ማክሰኞ መስከረም 5/1/2019 ይጀመራል።
🥏 ተማሪዎች ለመማር
🎾 መምህራን ለማስተማር
🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇
Our Channel
🌓🌒🌒🌒🌓
https://t.me/dam76
1 934
ለኖኤል ቅድመ መደበኛ እና አደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን
✅ መደበኛ ትምህርት የሚጀምረው ከማክሰኞ መስከረም 5/2019ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ከ 05 እስከ 08/01/2019ዓ.ም ትምህርት የሚኖረው እስከ 6:30(ለግማሽ ቀን) መሆኑን እንገልፃለን ።
ማሳሰቢያ : - ተማሪዎች ማክሰኞ ወደ ት/ቤት ሲመጡ ደብተር ፣ቦርሳ እና ምሳ እቃ ላይ ስማቸውን እንድትፅፉ እናሳስባለን።
ትምህርት ቤቱ
1 934
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ለመላው የት/ት ቤታችን ማህበረሰብ
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆንልን እንመኛለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
1 934
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ!
☪ መልካም በዓል ☪
1 934
የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከEducation for Generation
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ!
☪ መልካም በዓል!☪
1 934
🔉🔉📣🔈🔈📣በ2018ዓ.ም ክልላዊ ፈተና የተፈተናችሁ ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ውጤታችሁ ስለመጣ ከነገ ጀምሮ ቢሮ እየመጣችሁ መውሰድ የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
ት/ቤቱ
1 934
ቀን :- 07/12/2018
ለአፀደህፃናት (ኬጅ) የመፀሃፍ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፀሃፉ የሚሰጠው ትምህርት ሲጀመር መስከረም ላይ በመማሪያ ክፍላቸው እና በሚመደብላቸው መምህር አማካኝነት ለልጆቹ በንፅህና መያዝ እና መጠቀም እንዳሀባቸው ግንዛቤ ተፈጥሮ ስለሆነ አሁን ላይ መፀሀፉ ለወላጅ የማይሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ:- የአፀደ ህፃናት መፀሃፍ ክፍያ ያልከፈላችሁ እንድትከፍሉ እናሳስባለን።
1 934
👉ውድ የትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀው በመጀመሪያ ዙር የመጻፍ ክፍያ ለከፈሉ ተማሪዎች መፃፍ አምጥተን ከትላንት ጀምሮ እየሰጠን እንገኛለን።
👉ነገር ግን በተለያዩ ምክንያት የመፃሐፍ ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ለሁለተኛ ዙር መፃሐፍ ለማምጣት ስለታሰበ ከነገ 07/12/2018 ዓ.ም እስከ 13/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ እድትከፍሉ በጥብቅ እናሳስባለን ።
1 934
የመፀሃፍ ክፍያ ለከፈላችሁ ወላጆች
👉 ለ2019 የትምህርት ዘመን የመፀሀፍት ክፍያ ለከፈላችሁ ወላጆች በሙሉ
👉 መፀሃፍ ስለመጣ ከነገ ማክሰኞ 5/12/2018 ጀምሮ እስከ ግማሽ ቀን (6:00 ሰዓት) ድረስ ብቻ በአንደኛ ደረጃ ጊቢ ቤተ መፀሃፍት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
1 934
Repost from Yeka Education
⭐️የቅጥር ማስታወቂያ!
➡️(ነሀሴ1/2018 ዓ.ም)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ ይገኛል
➡️ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቋል
➡️ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
✔️መመዝገቢያ ሊንክ፡-
⬇️⬇️⬇️
https://bs.ministry.et
🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠
Our Channel
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76
1 934
Repost from Yeka Education
⭐️ማስታወቂያ!
📌(ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን
✔️በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች ት/ቤት
✔️በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት እንዲሁም
✔️በሚኒሊክ/ኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል
➡️ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች
✅ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን ከላይ የተያያዘ ሲሆን
✅ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00
✅ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00
✔️በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
⭐️ማሳሰቢያ!
✅ ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት አለባቹህ
✅ ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
🔤🔤🔤🅰️
🔤🔤🔤
✅የተማሪዎች አለኝታ!
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76
1 934
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3693?single
✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/4609?single
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3716?single
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3709?single
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3702?single
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3685?single
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3678?single
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3670?single
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3659?single
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3641?single
✅Afan Oromo Grade 3-8 text books
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3099?single
✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3720
