ch
Feedback
Noel School-Kara

Noel School-Kara

前往频道在 Telegram
1 855
订阅者
+324 小时
+267
+6430
帖子存档
photo content

6ኛ ክፍል እንኳን ደስ አላህ!!!!
6ኛ ክፍል እንኳን ደስ አላህ!!!!

33 ተማሪ 90 እና ከዚያ በላይ በማምጣት አኩርተውናል!!!!!!

ከ1ኛ እስከ 9ኛ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

6ኛ ክፍል 100% በከፍተኛ ውጤት አለፉ!! 👏👏👏👏👏👏👏👏      ለውድ ለኖኤል ትምህርት ቤት 👉መምህራን 👉ተማሪዎች 👉ወላጆችና 👉የትምህርት  ቤቱ መላው ማህበረሰብ የስምንተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ይፋ ሆነ!!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ትምህርት ቤቱ  ካስፈተናቸው 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 👉 40ወንድ 👉  42 ሴት 👉 በድምሩ 82 ተማሪዎች መካከል 🙌 ሁሉም ተማሪዎችን🙌. ማለትም 🏆 82ቱም ተማሪዎች                100% ማለፋቸውን ስንገልፅ በደስታ ነው!!!! 🏆ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ያላሰለሰ ጥረትና መሥዋዕት ለከፈላችሁ 👉የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች 👉መምህራን 👉ርዕሰ መምህር እንዲሁም ወላጆች           እንኳን ደስ ያላችሁ!!              እንኳን ደስ አለን!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ201
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመንን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

+1

photo content
+2

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9