cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የተውሒድ ዳዕዋ በወሎ–ወረኢሉና አውራጃዋ

የተውሒድ ዳዕዋ በወረኢሉ وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ zariyat :56

Больше
Рекламные посты
443
Подписчики
-124 часа
-27 дней
-1030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በማህፀን ካንሰር በሽታ እየተሰቃየች ያለችውን እህታችንን በአላህ ፍቃድ እንታደጋት። እህታችን ፋጡማ ሰዒድ ትባላለች የሁለት ልጆች እናት ስትሆን ልጆቿን ያለ አባት የሰው ቤት እየዞረች ልብስ በማጠብ የምታሳድግና የምታስተምር የነበረ ቢሆንም በቅርቡ ያላሰበችው ከባድ ህመም ገጠማት። ጳውሎስ ሆስፒታል ምርመራ  ተደርጎላት የማህፀን ካንሰር እንዳለባት ተነገራት ፣ ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሪፈር ተደረገላት። በአሀኑ ሰአት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በየ 21 ቀኑ የኬሞ (chemotherapy) ህክምና እያደረገች ትገኛለች። ለአንድ ግዜ ህክምና ወይም ኬሞ እስከ 4,000 ብር እየከፈለች ትገኛለች። በሽታው ስላልተሰራጨ በጨረር ህክምና እንደሚድን ተነግሯታል። ለዚህም ከ60,000ብር በላይ ተጠይቃለች። ይህን ገንዘብ የመክፈል አቅም ስለሌላት የሁላችንንም ትብብር ትፈልጋለች። ልጆቿ በሷ ህመም ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠዋል። አንዷ ልጅ (በግምት የ13 አመት ታዳጊ ስትሆን)  መስጂድ በር ላይ የውዱዕ ውሃ እየሸጠች የቤት ኪራይ 4,000 ብር እየከፈለች ታስተዳድራለች። ወንድሟ እናታቸውን ቤት ውስጥ እያስታመመ ይገኛል። ለዚሁ አላማ ተብሎ የተከፈተ የባንክ አካውንት 1000598467408 Fuad bezu and Redwan yehya ለበለጠ መረጃ 0913561212
Показать все...
"አላህ ቁርአንን ካወረደ በሇላ ሃያ ዘጠኝ ፊደሎችን ገጣጥሞ ማንበብ ቁም ነገር ሁኖ እድሜ ልክ ቁርአን አልቀራሁም እያልክ ስትኖር አታፍርም?! ፖለቲካ እየፈተፈትክ ኳስ ሁሌ እየተከታተልክ እያሳደድክ ቁርአን ሳትቀራ ስትኖር አታፍርም?! ጧት ማታ ማህበራዊ መገናኛዎችን እያሳደድን ከቁርአን ስንርቅ አናፍርም?!" ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ! ~ሐያእ የኢማን ቀንዘል~ ከሚለው ሙሓደራህ የቀነጨብኩት! https://t.me/IbnuMunewor/5197👈መገኛው
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

~ ሐያእ የኢማን ቀንዘል ~ . ዛሬ ታህሳስ 21/2016 በአንፎ ሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ ትምህርት በዚህ የቴሌግራም ሊንክ ይገኛል፦ = የቴሌግራም ቻናል፡-

https://t.me/IbnuMunewor/5197

♨️ ታላቅ የኮርስና የዳዕዋ ዝግጅት ለሀዋሳና አካባቢዋ ነዋሪ ሙስሊሞች በሙሉ: ማንም እንዳይቀር ተጠራሩ ወደ እውቀት ና ሙሀደራ ገስግሱ ሴትም ወንድ ሳትቀሩ 📌 እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ 27 ጀምሮ በመዲናችን ሀዋሳ ታላቅ የኮርስና የዳዕዋ ፕሮግራም የተዘጋጀ በመሆኑ ሀዋሳና አካባቢዋ የምትኖሩ ሙስሊሞች በሙሉ በግዜ ቦታው ላይ በመገኘት ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንዳ ተጋብዛችኋል። 📌 የፕሮግራሙ ቀንና ዝርዝር መረጃ : 👉 ቅዳሜ : ከመግሪብ በኋላ በየመስጂዶቹ ዳዕዋ ይደረጋል። 👉 የእሁድ ቀን ፕሮግራሞች : 1- ከፈጅር ሶላት በኋላ = ኮርስ ይሰጣል 2- ረፋድ ላይ = ሰፋ ያለ የዳዕዋ ይደረጋል 3- ከአስር ሶላት በኋላ = ኮርሱ ይቀጥላል 4-ከመግሪብ በኋላ = በየመስጂዶቹ ዳዕዋ ይደረጋል። 👉 የሰኞ ቀን ፕሮግራሞች : 1- ከፈጅር በኋላ = ኮርሱ ይቀጥላል 2- ረፋድ ላይ = ሰፋ ያለ ዳዕዋ ይደረጋል 3- ከአስር በኋለ = ኮርሱ ይቀጥላል 4- ከመግሪብ በኋላ = በየመሳጂዶቹ ዳዕዋ ይደረጋል ። 👉 የፕሮግራሙ አቅራቢዎች : 1- ሼይክ ሙሳ አል- ቀጧኒ ሀፊዘሁሏሁ 2- ኡስታዝ አ / ረህማን ሀፊዘሁሏሁ 3- ኡስታዝ ሁሴይን አሊ ሀፊዘሁሏሁ 4- ኡስታዝ አ/ሰላም ሀሰን ሀፊዘሁሏሁ 🔹 ማሳሰቢያ : ኮርሱ የሚሰጠው በታላቁ ሼይኽ ሙሳ አል- ቀጧኒ ስሆን የዳዕዋ ፕሮግራም የሚካሄደው በተቀሩት ኡስታዞች ነው። https://t.me/Hawassayesunajemea 👆 ይህን ሊንክ ሸር አድርጉት ሀዋሳ ሳይኖሩና በሌሉበት ሀዋሳ ሰለፍይ በማለት የተከፈተ ቻናል በርግጥም የሀዋሳ ሰለፍዮች አያውቁትም የከፈቱትም ሀዋሳ የሉም አ ን ድ ሁ ም እነሆ ዛሬ ጁምዓ ከመغሪብ እስከ ዒሻ እና ቅዳሜ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። እንዲሁም እሁድ እና ሰኞ  ታላቅ የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል በእለቱም የሚገኙ እንግዶች 🎙የተከበሩ ሼይኽ ሙሳ አልቀጧኒ  👇 https://t.me/almaktabatusowteya 🎙ኡስታዝ አብዱረሕማን አቡ ሒዛም 👇 https://t.me/durusuabihizam 🎙ኡስታዝ ሁሴን አሊ 👇 https://t.me/husseinali210 🎙ኡስታዝ ዓብዱሠላም ሀሰን 👇 t.me/abduselamabuabdillah በእለቱም እርሶም ቤተሰቦም ይታደሙ ላልሰሙ ያሰሙ ኮርሱ የሚሰጠው በተማሪዋች መስጂድ እና ዛሬ ጁመዓ ከመግሪብ በሗላ ጀምሮ በሌሎች መስጅዶች የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖራል:: 👉ኮርስ: 👉በሁሉም መስጅድ ዳዕዋ: 👉ጥያቄና መልስ የመሠሳሰሉት ፕሮግራሞች ይኖራሉ። https://t.me/HUMJstudents t.me/HawassaUniversityMuslimStudents
Показать все...
የሚስኪን እህቶቻችንን ገንዘብ በትዳር ስም የምትዘርፉ ፣ ለዓመታት የደከሙበትን መና የምታስቀሩ ወንዶች አላህን ፍሩ ! ደካሞችን (ሴቶችን ፣ ልጆችን ፣ ሽማግሌዎችን ) መበደል ጠንካሮችን ከመበደል በእጅጉ የከፋ ነው ! እንዲህ ዓይነቱን ግፍ የምትፈፅሙ ሁሉ ! አትጠራጠሩ ! ዋጋችሁን ከፍትህ ባለቤቱ አላህ ታገኙታላችሁ ! ሴቶቻችን - ከእንዲህ አይነቱ ዘራፊ ራሳችሁን ጠብቁ ... ያማረን ውጫዊ ገፅታ ና የተጌጠን ንግግር በመስማት አትታለሉ !
Показать все...
ዛሬ ታህሳስ 21/2016 በአንፎ ሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ ትምህርት = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
አልሐያእ የኢማን ቀንዘል.mp316.43 MB
ያ ኢላሂ አንተው በእዝነትህ አንተ ካዘንክላቼው ባሮች አድርገኝ አንተ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነህና ! -------------------- "ለአንድ አካባቢ ብቻ ኸስ የሆነ ኸበር የለንም።በአሁኑ ዘመን አላህ ያዘነለት ሲቀር የትኛውም ብሄርም ሆነ ተወላጅ ትዳሩን ማክበር ትቷል፣ ኒካሕን በግ አስሮ እንደመፍታት ቀላል አድርገውታል።"
Показать все...
ካእብ ኢብኑ ማሊክ.mp314.27 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
▪️ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ ▪️ አዲስ ፖስፖርት /New Passport ▪️ ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport ▪️የተበላሸ/ Damaged Passport ▪️ለልጆች/ Applicant Under 18 ▪️የጠፋ /Stolen Passport ▪️ ስም እና እድሜ/Correction Passport 🔘ፓስፖርት ኮፒ እና ቁጥር 🟢ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው ➪ የፖስፖርት ዋናው ገፅ እና ➪ አንድ ፖስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ። ➬ ስልክ ቁጥር 0933519871 በዚህ ይደውሉ በተሌግራም @JemalEndroAbuMeryem ያናግሩን! ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/14489 https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/14489
Показать все...
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተውሒድ አስማዑ - ወሲፋት t.me/Darutewhide
Показать все...
ተውሒድ አሰማዕ-ወሲፋት.mp335.40 MB
Показать все...
قناة أبي أيمن علي بن عيسى