cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆

Больше
Рекламные посты
1 498
Подписчики
+324 часа
-17 дней
-1030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እናመሰጎናችሗላን ዘግይተንም ቢሆን የቀድሞ የሀዋ ዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎች ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በቀድሞ ጀመዓወች አማካኝነት ባሰባሰቡት ገንዘብ ውብ አድርገው ያነጠፉት የእህቶቻችን መስጅድ ነው። ምን ይህ ብቻ ለእኛ ጀመዓህ እንድሁም ለሌሎች አንዳንድ Branch ጀመዓዎችም የሚገርመው ረመዳንን ሙሉ መስጅድ ለገባ ሁሉ ለሴቶችም ለወንዶችም ለተማሪ ለማህበረሰብ ብትሉ በቂ የሆነን ቴምርና ውሀን አምጥተውልን ሙሉ ረመዷን አስፁመውናል ለዚህ ተግባራቹ የተባበራቹ የቀድሞ ተመራቂ የጀመዓችን ክንዶች አላል ያዘጋጀውን የፈለጋችሁበትን የማታጡበት አይን ያላያትን ጆሮ ያልሰማትን ጀነትን ይለግሳቹህ። ከተግባሩ የበለጠ ከጎናችን ሆናችሁ ለምታበረታቱንና ለምታግዙን ለምትዘይሩን ትልቅ ደስተኞች ነን ። ውድ የቀድሞ ጀመዓወቻችን በልባችሁ የጀመዓችሁ ፍቅር የተንጠለጠለባችሁ ሁሌ የማትረሱን  ትልቅ ትዝታችሁ እኛ የሀዋሳ ሰለፍይ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓህ ከልባችን እንወዳችሗለን ትዝ ስትሉን ሳቅና ደስታ ስማችሁን እናነሳለን አላህ በአላችሁበት ቦታና ሁኔታ ይጠብቃችሁ በጀነት አላህ ጀመዓህ ያድርገን። እንወዳችሗለንንንንን
Показать все...
👍 7👏 1
ከሀዋሳ ሰለፍዮች 🔴 🎤አዲስ ሙሀደራ ከሀዋሳ 👉ክፍል ሁለት የተዳሰሱበት ነጥቦች ➜ከቢድዓ ሰወች መጠንቀቅ ➜ወገንተኝነት ➜ዒማዓህ አትሁኑ ------- ➜ከኢኽዋኖች ጋር ኒካህ ያሰሩት የመርከዙ ሰወች ያመጡት መፍሰዳ.. ➜ኢኽዋኖች ከሰይጣን ጋርም ቢሆን አብረው ይሰራሉ ➜ ➛📌በኡስታዝ አቡ ዓብዱልሀቅ             (ኢስሐቅ እቁባይ)
Показать все...
👍 1
እናመሰጎናችሗላን ዘግይተንም ቢሆን የቀድሞ የሀዋ ዩኒቨርሲቲ ጀመዓዎች ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በቀድሞ ጀመዓወች አማካኝነት ባሰባሰቡት ገንዘብ ውብ አድርገው ያነጠፉት የእህቶቻችን መስጅድ ነው። ምን ይህ ብቻ ለእኛ ጀመዓህ እንድሁም ለሌሎች አንዳንድ Branch ጀመዓዎችም የሚገርመው ረመዳንን ሙሉ መስጅድ ለገባ ሁሉ ለሴቶችም ለወንዶችም ለተማሪ ለማህበረሰብ ብትሉ በቂ የሆነን ቴምርና ውሀን አምጥተውልን ሙሉ ረመዷን አስፁመውናል ለዚህ ተግባራቹ የተባበራቹ የቀድሞ ተመራቂ የጀመዓችን ክንዶች አላል ያዘጋጀውን የፈለጋችሁበትን የማታጡበት አይን ያላያትን ጆሮ ያልሰማትን ጀነትን ይለግሳቹህ። ከተግባሩ የበለጠ ከጎናችን ሆናችሁ ለምታበረታቱንና ለምታግዙን ለምትዘይሩን ትልቅ ደስተኞች ነን ። ውድ የቀድሞ ጀመዓወቻችን በልባችሁ የጀመዓችሁ ፍቅር የተንጠለጠለባችሁ ሁሌ የማትረሱን ትልቅ ትዝታችሁ እኛ የሀዋሳ ሰለፍይ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓህ ከልባችን እንወዳችሗለን ትዝ ስትሉን በስልቅልቅ ሳቅና ደስታ ስማችሁን እናነሳለን አላህ በአላችሁበት ቦታና ሁኔታ ይጠብቃችሁ በጀነት አላህ ጀመዓህ ያድርገን። እንወዳችሗለንንንንን
Показать все...
🟦ጥቆማ አሰላሙ ዓለይኩም  ውድ  ጀማዓወቻችን አንዳንድ ልጆች ተማሪውን በማታለል "ሀዋሳ ኢንፎርሜሽን ሴንተር " በሚል የከፈቱት ቻናል ና ግሩብ ነበረ ስለ አካዳሚ ና ሌላ አንዳንድ መረጃ ይለቁም ነበረ ብዙ ተማሪወችን ባረከላሁ ፊኩም አድድድድ ADDD አርጉ በማለት ተማሪወችን ብዙ ከሰበሰቡ በሗላ ስሙን  ወደ ዲን ቻናል ቀይረው  የሀዋሳ ሰለፍይ ተማሪወች በሚል ስያሜ አዙረውታል እዚህ ያለነው ሰለፍይ ተማሪ አይደሉም ይሁን አናውቅም። አንዳንድ ጎበዝ እህቶችም ለምን ታታልሉናላቹ ብለውም ጠይቀው ነበረ እንደምታዩት በፎቶ ምላሹ ግን መሸወጃ ምክ/ት ከምናጣ የሚል አይነት ነው አይታቹ ፍረዱ። *መጀመሪያ ሲከፈት ስማቸው እዳይታወቅ በsafaricom ና Hidden በሆነ አካውንት ነበረ የተከፈተው ሗላ ስናጣራ ሁለት ልጆች እንደከፈቱት ደረስንበት ማንንም አላማከሩምም የሰማም የለምም ከቻሉ ሌላም ይክፈቱ በእኛ በሀዋሳ ሰለፍይ ተማሪወች ስምና ጀመዓህ ግን ሌላን ሰው መሸወድ ትክክል አይደለም ፈፅሞ መታረም ያለበት ነው ከፈለጉም በስማቸው በጋራ ቢከፍቱ ደስ ይለናል በጀመዓህ ስም ከመደበቅ። ለማንኛውም ከጀመዓችን ውጭ ሌላ ውስጥ ለውስጥ እንሂድ የሚሉና የሚሞግቱ ልጆችን አይተናልና ከዚህ ቻናል ውጭ ና ከማስታወቂያ ቦርድ t.me/HawassaUniversityMuslimStudents 👉t.me/HUMJstudents ውጭ ሌላ ግሩብም ሆነ ቻናል የለምና ተጠንቀቁ ከእነዚህ ግሩፖች ራሳችሁን አርቁ። ብዙ ግሩቦች በእኛ ጀመዓ ስም ተበራክተዋል ጀመዓችሁን ሁላችሁም ጠብቁ አይደለም አሁን ከዚህ በፊትም እንደዚ አይነት አካሄድን በመሄድ ብዙ ተጥሯል በጀመዓችንጨላይ በተለያዩ የፈተና ሰዎች ነገር ግን ጀመዓቸውን ሁሌ በሚጠብቁ ወንድም እህቶች ቀጥ ብሎ ይጓዛል አልሀምዱሊላህ። ሳታውቁ መጀመሪያ በከፈቱት ስም ተጭበርብራቹ የገባቹ እህት ወንድሞች ከዚህ ግሩፕ ውጡ ባረከላሁ ፊኩም። ኢንሻ አላህ እንመለሳለን። عن عمر ابن الخطاب ..... عليكم بالجماعةِ وإيَّاكم والفُرقَةَ فإنَّ الشيطانَ معَ الواحدِ وهو منَ الاثنَينِ أبعَدُ مَن أراد بحبوحةَ الجنةِ فلْيلزَمِ الجماعةَ ومَن سرَّتْه حسنتُه وساءَتْه سيئتُه فذلك المؤمنُ ኡመር ብኑል ኸጧብ ሰኸችን ኹጥባ እያደረገ እንዲህ ይላል "....በጀመዓህ ላይ አደራችሁን   ከመከፋፈል ተጠንቀቁ ሰይጣን የሚሆነው ለብቻ ከሆነ አካልጋ ነው እነሆ እሱ ከሁለት አካሎች የራቀ ነው። በመልካም ሥራው የተደሰተ እና በመጥፎ ሥራው ቅር የተሰኘው እርሱ አማኝ ነው። ይላሉ። ቲርሚዚ ዘገበውታል ሀድሱ ሶሂህ ነው صحيح الترميذي لشيخ الباني ከላይ ያለው ሀድስ እንዳለ ሆና قال رسول الله ﷺ: «من أراد بَحبُوحة الجنة فليلزم الجماعة، فإن الشيطان مع الواحد، وهو من الاثنين أبعد» ነብዩ ﷺ  የጀነትን መሀከል መግባትን   የፈለገ ጀመዓን አጥብቆ ይያዝ .....  ይላሉ። በሌላም ሀድሳቸው - አደራችሁን በጀመዓህጨላይ የአላህ እጅ /አብሮነት/ ከጀመዓህ ጋር ነውና ይላሉ። አላህ ከጥመቶች ሁሉ የጠራና የፀዳ በሱና የደመቀ በፈተና ጊዜ የማይዳከም ጀመዓህ ያድርግልን በርግጥም አላህ ጠብቆታል ከዚህ በፊት ብዙ ልጆች የጀመዓህ ብርሀን ለማጠልሸትና ለማጥፋት ብዙ ተጉዘው ወላሂ አልተሳካም ወደፊትም አይሳካም ጀመዓችን ቅንጣት ታክል አይነካም ኢንሻ አላህ።
Показать все...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆

👍 11
🟦ሀዋሳ ላይ በየ ስፍራው ለጴንጤ ዳስ መስሪያና ቸርች እንደ አደረጃጀት ሱቅ በየቀኑ መሰረተ ድንጋይ ይጣላል። ያለ ማንም አለብኝነት ይገነባሉ ቸርች አትገንቡ ሲባል ሰምተን አናቅም። የሀዋሳ በተለይ ሜምቦ ማህበረሰብ ከኪሳቸው አዋጥተው የገነቡትን ቤት አፍርሱ ማለት ምን የሚሉት አይኖ ያፈጠጠ የጥላቻ ቢሮክራሲ ነው። ቤተስካን በነበረ ኖሮ ገንዘብ ሁሉ ከኪሳቸው በጨመሩ ነበረ ትኩረት #ሀዋሳ-ቢላል-መስጅድ
Показать все...
👍 7 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በሀዋሳ ሙስሊሞች ላይ የሚደረገው ጭቆና ከእለት እለት እየተጠናከረ ቀጥሏል‼ ባለፈው በሀምዛ መስጅድ ላይ የድንበር ውዝግብ በመስጅድ አቅራቢያ ቸርች በመክፈትና የመስጅድ ድንበር በመጋፋት የተፈጠረው የቅርብ ትዝታችን ነው። ዛሬ ደግሞ ሌላ አጀንዳ ተስቦልናል ሜንቦ ቢላል መስጂድ በመባል የሚታወቀው ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ድጎማ ተላቆ ለመስጂዱ ገቢ ማስገኛየሚሆኑ ሱቆች ለመስራት ታስቦ ግንባታ ተጀምሮ ነበር ፍቃድ ለመጠየቅ ብዙ መስዋእትነት ተከፍሎም ፈቃድ ሊሰጠን ባለመቻሉ መስጅዱ የራሱን ይዞታ በሆነው ቦታው ላይ የአካባቢ ሙስሊም ማህበረሰብ ከእለት ጉርሱ ቀንሶ ባዋጣው ገንዘብ የተሰሩትን የንግድ ሱቆች በአስቸኳይ አፍርሱ የሚልም ደብዳቤ በማን አለብኝነት ለጥፈውብናል የሱቆቹ ስራ ሊያልቅ የተወሰነ ስራ ሲቀረው እንደዚህ ያለ ማስጠንቀቂያ ደርሶናልና ሙስሊም ማህበረሰብ ድምፅ እንድትሆኑን በአላህ ስም እንጠይቃለን🙏 መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Показать все...
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0
Показать все...
የክርስቲያንች እግዚአብሔር እና እየሱስ አንድ አይደሉም። ምክንያቱ ለምሳሌ ያክል 1. እግዚአብሄር ሰው አይደለም። “ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?”   — ዘኍልቁ 23፥19            💍 እየሱስ ግን ሰው ነበረ “ነገር ግን አሁን ከእግዚአብሔር የሰማሁትን እውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም።”   — ዮሐንስ 8፥40 “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤”   — ሐዋርያት 2፥22 2.እግዚአብሔር አይደክምም .“አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም።”   — ኢሳይያስ 40፥28                  💍 እየሱስ ግን ይደክማል “በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ።”   — ዮሐንስ 4፥6 3.እግዚአብሔር አይተኛም። “እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።”   — መዝሙር 121፥4             💍 እየሱስ ይተኛ ነበር። “እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት።”   — ማርቆስ 4፥38 4. እግዚአብሔር አይሞትም እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኃይል ይሁን፤ አሜን።”   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥16 💍 እየሱስ እኛ ሙስሊሞች ዘንድ ቂያማ ሲቀርብ ይሞታል ክርስቲያኖች ዘንድም ተሰቅሎ ሞቷል 5. እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው። “አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።”   — 1ኛ ሳሙኤል 2፥3 💍 እየሱስ የምፅአት ቀን ሰዐቲቷ መቼ እንደሆነች አያውቅም ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአባት ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን የሚያውቅ የለም።”   — ማቴዎስ 24፥36 ማቴዎስ 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። ¹⁹ በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና፦ ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች። 💍 እየሱስ ፍሬ አላት ወይስ የላትም አላወቀም ነበር። ስለዚህ የሚደክም የሚተኛ ሁሉን ቻይ እና ሁለን አዋቂ ያልሆነን እየሱስ ከማምለክ ሁሉን ቻይ እና አዋቂ የማይተኛ የማይደክም የእየሱስ አምላክን ወደ ሚመለክበት የነቢያት ሃይማኖት እስልምና ጥሪያችን ነው። እየሱስ በራበራሲሱ አንደበት አምላክ ነኝ አላለም በተቃራኒው በቁርአን ለይ በአንደበቱ ነብይ ነኝ ብሎ ተናግሯል
Показать все...
👍 16