cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]

አስተያየት ለመስጠት ሊንኩን ይጠቀሙ 👉 @FuadBezu

Больше
Рекламные посты
5 204
Подписчики
Нет данных24 часа
-177 дней
+50330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የዐሹራ ፆም ነገ ሰኞ ይጀምራል! የቻለ ሰዉ 9ኛዉን እና 10ኛውን ቀን ይፁም ያልቻለ 10ኛዉን ቀን እና 11ኛዉን ቀን ይፁም ያልቻለ ደግሞ 10ኛዉን ቀን ብቻ መፆም ይችላል ኢብኑል ቀይም እና ሌሎች ኡለሞች አዉስተዋል የዐሹራ ፆም 3 ክፍሎች እንዳሉት 9ኛዉን እና 10ኛዉን ቀን ሊፆም ነዉ ይሄ በላጩ ነዉ! 10ኛዉን እና 11ኛዉን ሊፆም ነዉ ከመጀመሪያው ያነሰ ነዉ 10ኛዉን ቀን ብቻ ሊፆም ነዉ። ይሄን ከፊል ኡለሞች ጠልተዋል ነብያችን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የሁዶችን እንድንቃረን አዘዋል የዐሹራን  ቀን  መፆም  ትልቅ  ምንዳን  ያስገኛል ይህም  በሐዲስ  የተጠቀሰ  ነው።  አቢ ቀታዳህ  አል  አንሳሪይ እንዳስተላለፉት  የአላህ  መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ  ወሰለም)  ስለ  ዐሹራ  ፆም  ተጠይቀው  እንዲህ  አሉ፡  <<ያለፈው አንድ አመት ወንጀል ያስምራል>> (ሙስሊም ዘግበውታል) t.me/NABAWITUBE
Показать все...
NABAWI TUBE [ነበዊ ቲዩብ]

አስተያየት ለመስጠት ሊንኩን ይጠቀሙ 👉 @FuadBezu

👍 21
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሱና ወንድም እህቶች ክፍት የስራ ቦታ ያላችሁ ወይም የምታውቁት ስራ ካለ አንዲት ጠንካራ የሱና እህታችን አለችና እስቲ ስራ ፈልጉላት። 👉 @red_one1212
Показать все...
👍 6
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

0.30 KB
#ብዛት_ሳይሆን ጥራት ! ከብዙ ጓደኞች ይልቅ አንድ የልብ የሆነ ወዳጅ ልብን ይሞላል ፣ ህይወትን ያ ቀናል! ያለ አግባብ ከሚጠፉ ብዙ ምሽቶች እና ከባከኑ ብዙ ቀናቶች በአግባቡ የተጠቀምንበት አንድ ቀን መንገዳችንን ለማቅናት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው! #የነገሮችን መጠን በጥቅማቸው በሚሰጡን ዋጋ እንጂ በብዛታቸው ልንለካቸው አይገባም። ብዛት ሊያጠፋ ይችላል ጥራት ግን ያለመልማል ! ጓደኛ ምረጡ!!!            
Показать все...
👍 30
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የሙሐረም ወር አስረኛውን ቀን መፆም ያለው ደረጃ t.me/Achachir_mkroch
Показать все...
ዓሹራእ_32.mp33.82 MB
👍 19👏 5👎 1
ቆይታ ከ አቡ ዓቲካ ኢኽላሥ ቲዩብ ጋር ከሰዒድ ንፁህ ማር እና የእንስሣት ተዋፅኦ እስኪ ሁላችሁም እስከመጨረሻው ሰምታችሁ አይታችሁ ላይክ ሼር በማድረግ አሰራጩት https://youtu.be/qbnSSwshIL4?si=Lxklk-N3MIpijYf-
Показать все...
ዛሬ በአካል ተገናኘን... እንደዛሬ...

#Ikhlas tube 2 #Halal_Media​ #10ደቂቃበሳዳት @sadatkemal @Halalmedia لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡ Halal_Media,Islamic,Iqra media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi,bilal tube,somi tube comedy,harun tube amharic,africa tv,salah,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,africa tv channel,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,2020 ጨረቃ,አዲስ ነሺዳ,ነሺዳ,የከውኑ ሞገስ,የከውኑ,ሀላል ሚዲያ,ሀላሉ,ፈገግታ ለሱና,ሱናው,ሱና,ፈገግታ ሱና ነው,ሙስሊም ነኝ እኔ,ሞጣ,ፈራው,እስተቅና,የታሉ,አልፈራም,ፉአድ መልካ,አስማማው አህመድ,ሚፍታህ ሁሴን,አብዱሰላም አበራ,አሊ አሚን,ሙአዝ ሀቢብ,somi tv,abu hayder new seya tube #halalmedia #TST​ APP#ABRELO​ HD#ETHIO​ APP#LIJ​ BINI TUBE# ETHIOPIAN MUSIC#ETHIOPIAN​ FILM#ETHIOPIAN​ #KANA​ TV#DW​ TV#EBS​ TV#NAHOO​ TV#L​ TV#BISRAT​ TV#TIGRAY​ TV #AFRI​ HEALTH#ASHAM​ TV#AHADU​ TV#WALTA​ TV#MOE​ TV#J​ TV $FANA TV#ETV​ #TV9​#HOPE​ ENTERTAINMENT#ADMAS​ ENTERTAINMENT#MNEW​ SHEWA ENTERTAINMENT#ELA​ TV#ATA​ MEDIA#ENTEWAWEKALEN​ WEY#YEBETESEB​ CHEWATA #J​ TV REMOTE#TZBT​ KE ENDALK GA#EBS​ CINEMA,#ETHIOPIAN​ #ስልክ​ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ​ #የሰውስልክጠለፋ​ #ኢሞጠለፋ​ #ዋትሳፕጠለፋ​ #ነፃኢንተርኔት​ #ሜሴጂብቻ​ #ተጠንቁ​ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ​ #ነፃመደወያ​ #ሲምካርድበነፃ​ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ​ #የሞትፍርድ​ #ተፈረደባቸው​ #እባካችሁ​ #ሼር​ #ሼር​ #ሼር​ #አድርጉት​ #ዋትሳፕ​ #ከርቀት​ #መጥለፍ​ #ተቻለ​ #ኢሞ​ #ኦንላይን​ #ዋትሳፕ​ #ከተጠቀሙ​ #አይቀር​ #የምንጣፍዋጋ​ #የአረብሀገርኑሮ​ #ወጋወጋ​ ##ካርጎ​ #ፓስታቤት​ #ቢዝነስ​ #ቦርጭ​ #ዘመንድራማ​ #ቤቶችድራማ​ #ምንልታዘዝ​ #የተቀማህይወት​ #አብጃለሁ​ #ስደተኞች​ #ዱባይኢሞ​ #እውነታውሲጋለጥ​ #ናዝራዊትአበራ​ #እስርቤት​ #ተፈታች​ #እንተዋወቃለንወይ​ #ሴራ​ #ሙዚቃ​ #የወሎሙዚቃ​ #ትግርኛ​ #ፊልም​ #ተስፍሽአፕ​ #የሱፍአፕ​ #ልጂቢኒ​ #tstapp​ #yesufapp​ #l​ #lijbinitube​ #ashruka​ #oromomusic​ #Amharicmusic​ #asge​ #ሰርግ​ #የሙሉአለምሰርግ​ #ጨዋ​ #አስቴርአወቀ​ #አልበም​ #አልቀበልም​ #Hopemusic​ #Halal_Media​ #ድምፃችንይሰማ​ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች​ Fana EBC,#Top5Stunning​ EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate​ #FryatYemsalem​ #ZeriruKebede​ #mikishow​ #senseletdrama​ #HuluDaily​ #Seifufantahun​ #seifufantahunonebs​ #Ashurka​ #ashr​ #Halal_Media​,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha​ TV,#አፍሪካ​ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት #Halal_Media​ bilal media haruntube new Amharic ኢስላማዊ ፊልሞች ኢስላማዊ ነሺዳዎች ኢስላማዊ ታሪኮች ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ ኢስላማዊ ሀዲሶች ኢስላማዊ ትረካ ኢስላማዊ ዳእዋ somi tube new 2020 somi tube chala somi tube amharic somi tube ethiopia new amharic music amharic film amharic movies new amharic movies 2018 full movie new amharic film 2020 ኢስላማዊ ትምህርቶች new somi tube new comedy amharic new ethiopian music Africa Tv Wollo Tube Ebs Tv Nahoo Tv ሰያ ቲዩብ new seya tube

👍 11
ሸይኻችን ያሲን ሙሳ ቀዶ ጥገናውን ሊሰሩ ስለሆነ አላህ ጤናቸዉን እንዲመልስላቸው ከልባችሁ ዱዓ አድርጉላቸዉ
Показать все...
👍 43
አሰላሙአለይኩም ሳምንታዊ በሑዘይፋ መስጂድ የሚሰጠው የእሁድ ደርስ የፊታችን እሁድ ይጀምራል።
Показать все...
👍 12👏 7
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል ዛሬ አብዘሀኛዉ ሙስሊም ያለበት አሳዛኝ ሁኔታ   t.me/NABAWITUBE
Показать все...
አብዘሀኛዉ ሙስሊም.mp33.86 MB
👍 24
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.