Skylink Technologies
Kanalga Telegram’da o‘tish
For Simple and Modern life ለቀላልና ዘመናዊ ህይወት Contact us - 📞0974967171 || 0936177777 📍Bole, Tropical Mall 2nd floor, 217 📍Bole Shop, Garad Mall 1st Floor , B43 🌐 www.skylinkict.com
Ko'proq ko'rsatish1 495
Obunachilar
-124 soatlar
-87 kunlar
-4830 kunlar
Postlar arxiv
1 495
HIK VISION
•HD Video
•Weatherproof
•Full Time Color
•Built-in Microphone and On-Board Storage (Optional)
•24 Color
•H.265: (High-Efficiency Video Coding) that provides efficient compression and high-quality video.
Location: 📍Bole Welo Sefer, Garad Mall, 1st floor B43
Contact👇
📞 Call +251974967171
📞 Call +251936177777
Join the Channel:
https://t.me/Skylinktechnologies
#cctv #techsolution #skylink
1 495
Cloud Computing (ክላውድ ኮምፒውቲንግ) — መረጃዎቻችን የት ነው የሚቀመጡት?
☁️ ክላውድ ኮምፒውቲንግ ምንድነው?
ክላውድ (ደመና) ሲባል መረጃዎች አየር ላይ አሉ ማለት አይደለም። ይልቁንም የእርስዎ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና ፋይሎች በሌላ ቦታ በሚገኝ ግዙፍ ኮምፒውተር (Server) ውስጥ ተቀምጠው በኢንተርኔት አማካኝነት የሚደርሱበት ቴክኖሎጂ ነው።
• 🛠️ ዋና ዋና ጥቅሞቹ
ቦታ አይፈጅም (Storage): የስልክህ ስቶሬጅ ቢሞላ ፋይሎችን ወደ Google Drive ወይም Telegram 'Saved Messages' በመጫን በስልክህ ላይ ቦታ መቆጠብ ትችላለህ።
• ከየትኛውም ቦታ ማግኘት (Accessibility): ስልክህ ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ፣ ሌላ ስልክ ላይ አካውንትህን በመክፈት መረጃዎችህን መልሰህ ማግኘት ትችላለህ።
• ደህንነት (Security): ትልልቅ ኩባንያዎች መረጃህን ከቫይረስ እና ከብልሽት ለመከላከል ከፍተኛ ጥበቃ ያደርጋሉ።
📱 ለምሳሌ ያህል፡
1. Telegram: መልእክቶችህና ፋይሎችህ በቴሌግራም ክላውድ ላይ ስለሚቀመጡ ስልክህ ቢቀየርም አታጣቸውም።
2. Google Photos: ፎቶዎችህን በኢንተርኔት አማካኝነት በጎግል ሰርቨር ላይ ያስቀምጥልሃል።
:- ጠቃሚ ነጥብ፡ ክላውድን ስንጠቀም ሁልጊዜ Strong Password እና Two-Step Verification መጠቀም የግድ ነው፤ ምክንያቱም መረጃችን ኢንተርኔት ላይ እስካለ ድረስ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
1 495
Be thankful for progress, no matter how small.
Happy sunday!
#skylink #Sundaythoughts
1 495
እንኳን ለ1,447ኛው የዒድ አል-አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
✨ عيد مبارك ✨
🌙✨ኢድ ሙባረክ✨🌙
@skylinktechnologies
#eid #skylink #eidmubarek
1 495
+1
እንኳን ደስ አላችሁ Gunners 🎉🔴⚪
አርሰናል ከብዙ ዓመታት ጥረት እና ትግል በኋላ የዘንድሮውን የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ በክብር ስላነሳ እንኳን ደስ አላችሁ!
ቡርኖ ፈርናንዴዝም አዲስ ታሪክመስራት ችሏል!
የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ቡርኖ ፈርናንዴዝ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ 21 ግብ የሆኑ ኳሶችን በማቀበል አዲስ ታሪክ ሰርቷል።
#Ethiopia #አርሴናል #arsenal #skylink
1 495
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው "አል ፋሩቅ ሱፐር አፕ" የማስጀመርያ መርሃ-ግብር!
Download 'Al-Faruk' app now! 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alfaruk.app
#habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #alfaruk_multimedia_production #minbertv #developer #technews
1 495
+7
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የበለጸገው "አል ፋሩቅ ሱፐር አፕ" በይፋ ተመረቀ
በኢትዮጵያ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል የተባለለትና በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ (SkyLink Technologies) የለማው ዘመናዊው "አል ፋሩቅ ሱፐር አፕ" (Al Farooq Super App) በዛሬው ዕለት በታላቅ ሥነ-ሥርዓት በይፋ ለተጠቃሚዎች ተዋወቀ።
የስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ዋና ሥራ አስኪያጅ በዕለቱ ባደረጉት ንግግር፣ መተግበሪያው ማኅበረሰባዊ እሴትን መሠረት ያደረገ፣ የሳይበር ደህንነቱ እጅግ አስተማማኝ የሆነና በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ መሆኑን ገልጸዋል። ሥራ አስኪያጁ አክለውም "አል ፋሩቅ ተራ መተግበሪያ ሳይሆን፣ በታማኝነትና በጥራት ላይ የተገነባ፣ የተጠቃሚዎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያቃልል ዲጂታል ሥነ-ምህዳር ነው" ብለዋል።
መተግበሪያውን እውን ለማድረግ ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ ከአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ጋር በቅንጅት የሠራ ሲሆን፣ የሁለቱ ተቋማት ጥምረት በሀገሪቱ የቴክኖሎጂ ዕድገት ላይ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ መሆኑ በምረቃው ዕለት ተነስቷል።
"አል ፋሩቅ ሱፐር አፕ" ከዛሬ ጀምሮ በይፋ ሥራ የጀመረ ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች ወደ (Play Stores) በመግባት መጫንና አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን አስታውቋል።
Skylink Technologies
ለቀላልና ዘመናዊ ህይወት!
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
