Skylink Technologies
前往频道在 Telegram
For Simple and Modern life ለቀላልና ዘመናዊ ህይወት Contact us - 📞0974967171 || 0936177777 📍Bole, Tropical Mall 2nd floor, 217 📍Bole Shop, Garad Mall 1st Floor , B43 🌐 www.skylinkict.com
显示更多1 425
订阅者
-124 小时
无数据7 天
-1230 天
帖子存档
1 425
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የፍትህ ተቋማቱን ፍላጎት ከመሠረቱ በመረዳት፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቁ እና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ አሰራሮችን በብቃት በመዘርጋት፤ የዜጎችን ሕይወት የሚያቀሉ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን እውን በማድረግ ረገድ ያለውን አቅም በዚህ ታላቅ ፕሮጀክት በድጋሚ አስመስክሯል።
በመርሃ ግብሩ ላይ ለፕሮጀክቱ መሳካት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ለነበራቸው ለክቡር ከንቲባው አቶ ከድር ጁሀርና ለመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትና የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች የምስጋና ዋንጫና ሰርተፊኬት ከስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ በክብር ተበርክቷል።
በዛሬው ደማቅ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አብዲ ሙክታር፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ከሪማ አሊ፣ እንዲሁም የተለያዩ ክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች ተገኝተዋል።
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የድሬዳዋን ማኅበረሰብ እና የፍትህ ተቋማት፤ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማገልገል በመቻሉ ከፍተኛ ኩራት ይሰማዋል።
ስካይ ሊንክ ቴክኖሎጂስ
ለቀላልና ዘመናዊ ሕይዎት!
1 425
+9
የድሬዳዋን የፍትህ ሥርዓት በቴክኖሎጂ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረውና በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የተገነባው የዲጂታላይዜሽን ፕሮጀክት በይፋ ተመረቀ።
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር እና የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምኅረት ከመሩት የልኡካን ቡድን ጋር በመሆን በድምቀት መርቀውታል።
በዕለቱ በተደረገው ጉብኝትም፤ በተቋሙ የተዘረጉት የአንድ መስኮት አገልግሎት አሰጣጥ፣ ዘመናዊ የችሎት አዳራሽ (ስማርት ኮርትሩም) እና ሌሎች የቴክኖሎጂ አሰራሮች ተመልክተዋል። አዲሱ የዲጂታላይዜሽን ሥርዓት የሕዝብን እንግልት፣ አላስፈላጊ የጊዜና የገንዘብ ብክነትን በማስቀረት ፈጣን፣ ቀልጣፋና ደኅንነቱ የተጠበቀ የፍትሕ አገልግሎት ለመስጠት ትልቅ ፋይዳ እንዳለው በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ተገልጿል.
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የፍትህ ተቋማቱን ፍላጎት ከመሠረቱ በመረዳት፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቁ እና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ አሰራሮችን በብቃት በመዘርጋት፤ የዜጎችን ሕይወት የሚያቀሉ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን እውን በማድረግ ረገድ ያለውን አቅም በዚህ ታላቅ ፕሮጀክት በድጋሚ አስመስክሯል።
በመርሃ ግብሩ ላይ ለፕሮጀክቱ መሳካት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ለነበራቸው ለክቡር ከንቲባው አቶ ከድር ጁሀርና ለመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትና የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች የምስጋና ዋንጫና ሰርተፊኬት ከስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ በክብር ተበርክቷል።
በዛሬው ደማቅ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አብዲ ሙክታር፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ከሪማ አሊ፣ እንዲሁም የተለያዩ ክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች ተገኝተዋል።
1 425
+9
በስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ የተሰራው የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች ዲጂታላይዜሽን ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት በይፋ ተመረቀ
የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምኅረት ከተመራ ልኡካን ቡድን ጋር በጋራ በመሆን መርቀው ከፍተውታል።
ስካይሊንክበቴክኖሎጂስ
ለቀላልና ዘመናዊ ህይወት
@skylinktechnologies
1 425
መልካም አዲስ ዓመት! 🌻✨
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ!
አደይ አበባ ሜዳውን ለብሶ አዲስ ተስፋን እንዳበሰረ ሁሉ፣ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የቴክኖሎጂ ዘመን ይሁንልን። በያለንበት ፍቅር፣ ደስታና ስኬት የሰፈነበት ዘመን እንዲሆንልን እንመኛለን።
@skylinktechnologies
#አዲስ_ዓመት #ኢትዮጵያ #2018 #መልካም_አዲስ_ዓመት #skylink #newyear
1 425
🌼🌼እንኳን አደረስዎ!🌼🌼
ስካይሊንክ ቴክኖሎጂስ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ እያለ፣ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የደስታና የሥኬት እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል!
🌼🌼መልካም በዓል! 🌼🌼
**** ለቀላልና ዘመናዊ ሕይወት!
1 425
Apple በከፍተኛ የካሜራ እና የፕሮሰሰር ማሻሻያዎች የታጀቡትን iPhone 18 Pro እና iPhone 18 Pro Max ስልኮችን ይፋ አድርጓል።
🔹 ዋና ዋና የአዲሱ iPhone 18 Pro ባህሪያት፦
📷 ትልቅ የካሜራ ማሻሻያ፦
የካሜራው ሌንስ ወደ ውስጥ የሚገባውን የብርሃን መጠን በራሱ ወይም በተጠቃሚው ፍላጎት ማስተካከል የሚያስችል 48MP Variable-Aperture ዋና ካሜራ ተገጥሞለታል።
በቂ ብርሃን በሌለበት ወይም ማታ በሚነሱ ፎቶዎች ላይ ሌንሱ ሰፋ በማለት (Aperture በመክፈት) ጥራታቸው የላቀና ግልጽ የሆኑ ምስሎችን ያነሳል።
ለቪዲዮ ቀረጻ የሚረዱ አዳዲስ Pro Controlsና በDolby Vision HDR የተቀረጹ 4K Time-lapse ቪዲዮዎችን handle ያደርጋል።
⚡️ የመጀመሪያው 2nm A20 Pro ቺፕሰት፦
ስልኩ በ2nm ቴክኖሎጂ የተሰራውን A20 Pro ፕሮሰሰር የሚጠቀም ሲሆን ግራፊክሱን እስከ 40% ያፈጥነዋል።
የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Apple Intelligence) ስራዎችን በ2 እጥፍ በፍጥነት የማስላት አቅም አለው።
🔋የባትሪ ዕድሜ
በችፕሴቱ ቀልጣፋነት ምክንያት የባትሪው ዕድሜ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።
iPhone 18 Pro እስከ 36 ሰዓታት Pro Max ደግሞ እስከ 45 ሰዓታት የቪዲዮ እይታ (Video Playback) መስጠት ይችላሉ።
በ15 ደቂቃ Wired ቻርጅ በማድረግ ብቻ እስከ 6 ሰዓት መጠቀም ይቻላል።
✨ ዲዛይን እና ቀለማት፦
ስክሪን ላይ የሚገኘው Dynamic Island መጠኑ በትንሹ የቀነሰ ሲሆን ተጨማሪ የስክሪን ቦታ ይሰጣል።
ስልኮቹ ቀደም ከነበራቸው ቀለማት በተጨማሪ በአዳዲስ Glacierና Burgundy ቀለማት ይቀርባሉ።
📌 ዋጋ፦
የiPhone 18 Pro ዋጋ ከ$1,199 ጀምሮ ሲሆን የiPhone 18 Pro Max መነሻ ዋጋ ደግሞ ከ1,299 ዶላር እንደሚጀምር ታውቋል።
1 425
በጆሯችን ገብተው በልባችን ውስጥ የቀሩ የማይረሱ ነባር የነሺዳ ግጥሞች፤ ከአዳዲስ የጥበብ ስራዎች ጋር ተዋህደው በቀረቡበት «በሰማያት በሮች» በተሰኘው የገጣሚ መሐመድ ፈረጅ አዲስ መጽሐፍ የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ ተጋብዘዋል።
🗓 ቀን፦ መስከረም 01/2019
⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ በግራንድ ኤልያና ሆቴል
📲 መግቢያ ቲኬትዎን አሁኑኑ ይያዙ!
የቅድመ ህትመት መጽሐፉን ለማዘዝም ሆነ በምረቃው ምሽት ለመታደም የሚያስችልዎትን የመግቢያ ኮድ አሁኑኑ በ Minber Super App ላይ ክፍያ በመፈፀም በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ!
[ Minber Super App ] ን በመጠቀም ቦታዎን አስቀድመው ያረጋግጡ።
#minbersuperapp #skylink
1 425
🚀 WE'RE HIRING! JOIN OUR TEAM AT SKY LINK TECHNOLOGIES PLC 🚀
Are you passionate about innovation, technology, and building impactful digital solutions? Sky Link Technologies PLC is expanding, and we are looking for talented, driven professionals to join our growing team in Addis Ababa!
We are currently accepting applications for the following open positions:
Project Manager (1+ years experience) — Drive technology projects from initiation to delivery, manage cross-functional teams, and keep deliverables on track.
Product Manager (1+ years experience) — Translate business requirements into winning products, manage feature backlogs, and collaborate closely with dev & design teams.
HR Manager (1+ years experience) — Lead recruitment, oversee organizational development, manage employee relations, and drive HR policies.
Quality Assurance (QA) Engineer — Ensure high standards across our software ecosystem through manual and automated testing, test planning, and defect tracking.
Odoo Developer (1+ years experience) — Customize, configure, and build backend functionality/modules for Odoo ERP implementations using Python & PostgreSQL.
Marketing Manager — Lead our overall brand strategy, direct digital marketing campaigns, and grow our market presence.
Sales Officer — Identify new business opportunities, demonstrate software products, build client relationships, and drive revenue.
Network Engineer — Design, configure, and secure our enterprise network infrastructure, firewalls, routers, and switches.
How to Apply
📩 Submit your application via email to skylinkictet@gmail.com and telegram @SkylinkSuport
Please include:
Updated CV
Cover Letter
Relevant Educational & Professional Certificates
Portfolio or GitHub profile (where applicable)
⚠️ Important Note: Specify the exact job title you are applying for in the email subject line.
📅 Application Deadline: Within 5 days of this announcement.
For More information +251-974967171
#Hiring #TechJobs #EthiopiaJobs #HRJobs #HumanResources #SoftwareEngineering #ProjectManagement #ProductManagement #Odoo #NetworkEngineering #MarketingJobs #SalesJobs #SkyLinkTechnologies #AddisAbaba
1 425
🎉 እንኳን ደስ አለን! 🎉
በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው፣ የመንዙማ፣ ነሺዳ፣ ሐድራ፣ አውራድ እና ዘርፈ-ብዙ የድምፅ ስራዎች ስብስብ የያዘው ዒናያ ሪከርድስ (iNaya Records) አፕሊኬሽን አሁን በGoogle Playstore በይፋ ተለቋል!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song
የቆዩና አዳዲስ መንዙማዎችን፣ ነሺዳዎችን እንዲሁም አውራዶችን በአንድ ቦታ፣ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ለማደመጥ አሁኑኑ የዚህ ድንቅ አፕሊኬሽን የመጀመሪያ ስሪት (First Version Release) ተጠቃሚ ይሁኑ።
👇 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ዳውንሎድ በማድረግ ይቀላቀሉን፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song
ይህንን መልካም ዜና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ እና በPlay Store ላይ አስተያየትዎን (Review & Rating) በመስጠት አብረውን ይሁኑ!
ከSkylink Technologies ጋር በመተባበር !
#iNayaRecords #Menzuma #Neshida #Hadra #Awrad #EthiopianApps #NewApp #PlayStore
1 425
✅HIKVISION SMART HYBRID LIGHT ACUSENSE
•HD Video: High-definition image output with professional lens technology.
•IP67 Rating: Dust-tight and protected against temporary water immersion or heavy rain.
•Audio (Microphone Icon): Built-in microphone for real-time audio or sound recording.
•Smart Motion Detection: Advanced human and vehicle target classification (AcuSense technology).
Visit our shop
Location: 📍Bole Welo Sefer, Garad Mall, 1st floor B43
Contact👇
📞 Call +251901777788
1 425
✅HIKVISION WIRELESS DOME CAMERA
•4MP
•Wireless
•Two-Way Audio
•H.265
•SD Card
•IP66
•EXIR
Visit our shop
Location: 📍Bole Welo Sefer, Garad Mall, 1st floor B43
Contact👇
📞 Call +251901777788
1 425
ሙሃመድ ሰዒድ (አቡ ሃኒፋ)
የሚንበር መልቲሚድያ ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር::
በምርኩዝ 34 "የከውኑ ሞገስ 8" መድረክ
__________
📞 ስልክ፦ +251 974 967 171 / +251 936 177 777
🌐 ድህረ ገጽ፦www.skylinkict.com
📲 ቴሌግራም፦ @Skylinktechnologies
1 425
✅HIKVISION ACUSENSE
✅POWERED BY DARKFIGHTER
•Low Light
•Human-Vehicle Classification
•SD Card
•Weatherproof
