ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

የአሳር መስጂድ ደርሶች

የአሳር መስጂድ ደርሶች

Открыть в Telegram

📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 🔗 https://telegram.me/asarders ሐሳብ አስተያየት @imamushamil

Больше
3 031
Подписчики
-324 часа
-127 дней
-1130 дней
Архив постов
فقد روى أحمد والطبراني والبيهقي بسند صحيح من حديث النعمان بن بشير، عن النبي صلى الله عليه وسلم أنه قال: ((الجماعة رحمة، والفُرقة عذاب)).   هكذا قال جل في علاه: ﴿ وَلَا يَزَالُونَ مُخْتَلِفِينَ * إِلَّا مَنْ رَحِمَ رَبُّكَ ﴾ [هود: 118، 119]؛ ففي الاتفاق رحمة، وفي الافتراق عذاب، قال ابن عباس رضي الله عنهما معلقًا على هذه الآية الكريمة: هم فريقان: يُرْحَمُ فلا يَختلِف، ولا يُرْحَمُ فيخْتَلِف.

recording-20261016-193355.mp31.50 MB

recording-20261016-183934.mp312.40 MB

خطبة الجمعة عن أهمية الصلاة .mp35.63 MB

تفسير قراءة سورة  طه ٣.mp312.19 MB

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከፉርቃን መስጂድ። 🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከፉርቃን መስጂድ። 🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ዐብደላህ ሙሐመድ አል_አንሲ ጀምሯል አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 6:50 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

▶️ተጀመረ    ▶️ተጀመረ       ▶️ተጀመረ‼️ 📣ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🎙ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎤በታላቁ ሸይኽ    አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ አል_አንሲ አላህ ይጠብቃቸው። 🔔ቶሎ ገባ በሉና አዳምጡ‼️ 🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM ⬇️ሙሀደራውን ለመከታተል⬇️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

▶️ተጀመረ    ▶️ተጀመረ       ▶️ተጀመረ‼️ 📣ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🎙ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎤በታላቁ ሸይኽ    አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ አል_አንሲ አላህ ይጠብቃቸው። 🔔ቶሎ ገባ በሉና አዳምጡ‼️ 🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM ⬇️ሙሀደራውን ለመከታተል⬇️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

recording-20261009-122621_132739704_133050207.mp35.65 MB

💥   ሸይኹ ወደ ፉርቃን 💥 🔝ፉርቃን ጁሙዐ በታላቁ ሸይኽ ትደምቃለች‼️ 🇪🇹በሀገራችን የሚገኙት ትልቁ ሸይኽ   አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ ቢን አሕመድ አል_አነሲ ☝️በአላህ ፍቃድ ከነገ ጁሙዐ ጀምሮ በትልቁ የሰለፍዮች መሰባሰቢያ መስጂድ አል_ፉርቃን ፕሮግራማቸው በይፋ ይጀምራሉ!! በዚህም መሠረት…………… 🥇   የጁሙዐ ኹጥባ መስጂድ አል_ፉርቃን!! 🥈ከዐስር በኋላ;    ለሴቶች መስጂድ አል_ፉርቃን!! 🥉ከመግሪብ እስከ ዒሻ;     አጠቃላይ የሰለፍዮች ኢጅቲማእ መስጂድ አል_ፉርቃን!! ሁላችሁም ፕሮግራሙን አውቃችሁ: በሁሉም ፕሮግራሞች ላይ መሳተፍ እንድትችሉ ከአሁኑ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን!! 💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21148

💥   ሸይኹ ወደ ፉርቃን 💥 🔝ፉርቃን ጁሙዐ በታላቁ ሸይኽ ትደምቃለች‼️ 🇪🇹በሀገራችን የሚገኙት ትልቁ ሸይኽ   አቡ ዐብዱላህ ሙሐመድ ቢን አሕመድ አል_አነሲ ☝️በአላህ ፍቃድ ከነገ ጁሙዐ ጀምሮ በትልቁ የሰለፍዮች መሰባሰቢያ መስጂድ አል_ፉርቃን ፕሮግራማቸው በይፋ ይጀምራሉ!! በዚህም መሠረት…………… 🥇   የጁሙዐ ኹጥባ መስጂድ አል_ፉርቃን!! 🥈ከዐስር በኋላ;    ለሴቶች መስጂድ አል_ፉርቃን!! 🥉ከመግሪብ እስከ ዒሻ;     አጠቃላይ የሰለፍዮች ኢጅቲማእ መስጂድ አል_ፉርቃን!! ሁላችሁም ፕሮግራሙን አውቃችሁ: በሁሉም ፕሮግራሞች ላይ መሳተፍ እንድትችሉ ከአሁኑ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን!! 💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21148

تفسير قراءة سورة  طه ٢.mp38.95 MB

recording-20261007-184420.mp32.05 MB

تفسير قراءة سورة  طه ١.mp32.62 MB

تفسير قراءة سورة  الأنبياء ١١.mp39.42 MB

تفسير قراءة سورة  الأنبياء ١٠.mp311.05 MB

📖 ቁርኣን የምንቀራው ለምንዳው ብቻ ነው ወይስ ለስራ???     በእኛና በሰለፎች መሃል ያለው ሰፊ ልዩነት……… ሰሓቦች ቁርኣን ይቀሩ የነበሩት ለስራ እንጂ ለበረካ ብቻ አልነበረም፤   እኛ ግን ቁርኣን የምንቀራው ለበረካ እንጂ ልንሰራበት አይደለም!! ይህ በጣም አሳዛኝና ማስተዋል የሚሻ ጉዳይ ነው;    የረሱልﷺ ባልደረቦች ስራቸው አላህ ይውደድላቸውና ለእነርሱ ቁርኣን ማለት የሕይወታቸው ኮምፓስ ነበር። ቁርኣን ወደ ቀኝ ካሳያቸው በግራ የሚሄድ የለም፤ ቁርኣን ወደ ፊት ካሳያቸው ከመሃላቸው ወደ ኋላ የሚል አንድም አታገኝም። ምክንያቱም፦    ቁርኣን የሚቀሩትም ይሁን የሚያደምጡት ሊሰሩበት!! ልብ በል ሊሰሩበት እንጂ በረካውን ብቻ ፈልገው አልነበረም።    ቁርኣን በመቅራት ከሚያገኙት አጅር የበለጠ እነርሱ ያሳስባቸው የነበረው;    የቀሩት ቁርኣን ላይ ባለው ትዕዛዝ መስራት አለመስራታቸው ነበር። ምክንያቱም፦    የቀሩበት ምንዳ የሚፅፍላቸው የሚከፍላቸው አላህ ነው። እነርሱ የሚጨነቁት በቁርኣኑ ትዕዛዝ መስራት ላይ ነበር። ለዚህም እኮ ነው………    "አንደኛችን ዐስር አንቀፅ ከቀራ በእነርሱ እስከሚሰራ ድረስ ሌላ ለመቅራት አይሄድም ነበር" ያሉት። ገብቶሃል???……………    እነሱ የሚያሳስባቸው ትልቁ ነገር ቁርኣኑ መሐፈዙ መሸምደዱ ሳይሆን;        በቁርኣኑ መስራት ነበር!! እኛስ??? እኛስ??? እኔና አንተስ???   ቁርኣን የምንቀራው ለስራ ነው?? ወይስ ለበረካ ብቻ??    አላህ ካገራልህ በየቀኑ: ካልሆንም አለፍ አለፍ እያልክ በተመቸህ ሰዓት ብዙ ጊዜ ቁርኣን ከፍተህ ብዙ ገፅ ትቀራለህ። እንዲሁም በመኪናህ፣ በስልክህ ወይም በሌላ ነገር ቁርኣን ከፍተህ ብዙ ጊዜ ታዳምጣለህ። ማሻ አላህ ይህ የተወደደና መበረታታት ያለበት ተግባር ነው። ግን…… ግን…… ይህንን ያህል ጊዜ ስትቀራ ወይም ስታዳምጥ ንያህ ምንድን ነው???   በቀራኸው ባደምጥከው ቁርኣን ለመስራት ነው??? ወይስ   በምትቀራውና በምትሰማው ልክ አጅርና በረካ እንድታገኝ??? ችግሩ ያለው እዚህ ጋ ነው።    ቁርኣን የወረደበት ትልቁና ዋነኛው አላማ በቁርኣን ትዕዛዝ እንድንሰራ እንጂ የቀራነው ሓርፍ በዐስር እየተባዛ ምንዳ እንዲሰጠን አይደለም። አዎን! ቁርኣን የወረደበት ትልቁና ዋነኛው ግብ በቁርኣን ለመስራት በቁርኣን ለመተዳደር ነው!! አንድ ሰው ቁርኣን በማንበቡም ይሁን በመሸምደዱ የሚያገኛቸው አጅሮች እና ሌሎች ከቁርኣን ጋ የተያያዙ ዒባዳዎች የሚቀመጡት ከዝያ በኋላ ነው። ዋነኛው ግብ በቁርኣን ለመስራት ነውና።    ይህንን የሚያረጋግጡ የቁርኣን እና የሐዲስ መረጃዎች በጣም በርካታ ናቸው። ጉዳዩ ሙስሊሞች ዘንድ የተረሳ ቢሆንም በቃዒዳ ደረጃ ግን የተረጋገጠ በመሆኑና፧ እኛም በዳሰሳው የፈለግነው መጠቆም ማስታቀስ ብቻ ስለሆነ ላለማስፋት በሚል አልዘረዘርንም። ተመልከት…………    ሰሓባዎች "ዐስር አንቀጾች ከቀራን በኋላ በእነርሱ ሳንሰራ ሌላ ወደ መቅራት አንሄድም ነበር" ሲሉ ምን ማለት ነው???…………   እነርሱ ቁርኣን ሲቀሩ ትልቁ ፍላጎታቸው በቀሩት ሐርፍ ልክ ለሚያገኙት አጅር ቢሆን…… ዐስር አንቀጽ ቀርተው ለምን የሚቆሙ ይመስልሃል???    የእነርሱ ትልቁ ፍላጎት ቁርኣን ቀርተው አጅር ማግኘት ወይም በረካው ማግኘት ላይ ሳይሆን፧ ቁርኣኑን ቀርተው በዝያ ትዕዛዝ ላይ መስራት ነበር ነው!! እኛ ግን……………    የሆነ ሰዓት መስጂድ ውስጥ ቁጭ ብለን ብዙ ገፅ ቀርተን እንነሳለን። ከመስጂዱ በራፍ ጋ አንዱ አስቁሞን "አሁን በቀራኸው ውስጥ ምን ምን ይዘሃል??" ቢለን መቅራታችን እንጂ፧ በቀራነው ውስጥ ምን ትዕዛዝ ምን ክልከላ እንደነበረበት ማስታወስ አንችልም። ወይም በመኪናችን አልያም በስልካችን ረጅም ሰዓት ቁርኣን ከፍተን አድምጠን ይሆናል፧ ከዘጋነው በኋላ ቆም ብለን ብናስብ ይህ ሁሉ ስንሰማ ምን የሚል ትዕዛዝ ምን የሚል ክልከላ እንዳለፈብን ማስታወስ አንችልም። ምክንያቱም…………   እኛ ቁርኣን የምንቀራው ወይም የምንሰማው፧ የመቅራት አጅር ፈልገን እንጂ……… ቁርኣኑ ውስጥ ባለው ትዕዛዝ ለመስራት ነይተን አይደለም።   ቁርኣን የወረደበት ትልቁ አላማ ግን ቀርተን አጅር ለማግኘት ሳይሆን፧ ቀርተን በቀራነው ለመስራት ነበር።   እኛ የምንቀራው ልንሰራበት ሳይሆን ለምንዳው ብቻ እንደሆነ ማወቅ ከፈለክ ሌላ ምሳሌ ልስጥህ;   ቁርኣን ከፍተን ስንቀራ {ለምእመናኖች ዐይኖቻቸው እንዲሰብሩ………} የሚለው አንቀጽ እናነባለን። ወድያው ከመስጂድ እንደወጣን ግን ያለ ምንም ሐፍረት ዐይናችን ይቅለበለባል። ምክንያቱም፦    ቅድም የቀራነው ቀርተን አጅር ለማግኘት እንጂ ቀርተን ለመስራት ስላልነበረ ምንም ተፅእኖ አልፈጠረብንም። በርካታ ምሳሌ መጥቀስ ይቻላል። ዛሬ ላይ……………    በየክፍለሀገሩ፣ በየክፍለከተማው፣ በየመድረሳው የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል በብዛትና በስፋት ተከፍቷል። በየጊዜው "የቁርኣን ሐፊዞች" ተብለው የሚመረቁ ደረሳዎች ቁጥር ስፍር የላቸውም። ማሻ አላህ!! ይህ እጅግ በጣም የሚያስደስትና ሊበረታታ የሚገባው ተግባር ነው። ግን…… ግን፧………     እነዚህ ሑፋዞች እውነትም የቁርኣን ሰዎች ናቸው ወይ????? ትልቁ ጥያቄ እዚህ ጋ ነው!!   "ሐፊዝ ነው"  ትባላለህ። ስትቀርበው ስትሰማውም ቁርኣኑ ሸምድዶ ያነበንበዋል። ግን……… ስነምግባሩ፣ አዋዋሉ፣ አለባበሱ፣ አነጋገሩ፣ ጓደኞቹ፣ ስራው፣ ከሁሉም በፊት ዐቂዳው ብትመለከተው ከቁርኣን ጋ ጭራሽኑ የማይተዋወቅ ነው የሚመስለው። ለምን???    ቁርኣኑ ቀርቶታል ሐፍዞታል እንጂ አልሰራበትም። ዋናውን ረስቶ ዋና ባልሆነው ላይ ተጠምዷል።    አንድ ሙስሊም ቁርኣን ሲሐፍዝ ከምንም በላይ ያስደስታል። ተጅዊዱ አስተካክሎ ሲቀራ ከምንም በላይ ይማርካል። ግን ደግሞ ባትችልና ቁርኣንን ሙሉው ባትሐፍዘው አላህ "ለምን አልሓፈዝክም?" ብሎ አይጠይቅህም፤ ተጅዊዱ ኢትቃን ባታደርግ እንድትችል ትማራለህ ትጥራለህ እንጂ "ተጅዊዱን ሙሉ ለሙሉ እስካላስተካከልክ ድረስ ምንዳ የለህም" አትባልም። ግን ሀቢቢ ሐፈዝከውም አልሐፈዝከውም፤ በተጅዊድ ቀራኸውም ተንተባትበህ ቀራኸው በቁርኣኑ ከሰራህበት አንተ ነህ የቁርኣን ሰው!! ሐፍዘኸው በተጅዊድ ቀርተኸው ስራው ላይ የማትገኝ ከሆነ ግን ሁሌም ወንጀለኛና ተጠያቂ ነህ። በነገራችሁ ላይ…………   «ለአላህ ቤተሰቦች አሉት፤ የአላህ ቤተሰቦች የቁርኣን ሰዎች ናቸው» የተባሉት: ቁርኣንን ሸምድደው የሐፈዙ ወይም ቁርኣንን በተጅዊድ ለቀሩ ሰዎች ሳይሆን;   በቁርኣን ትዕዛዝ ለቆሙ ሰዎች ነው!! ሌላው በጣም የሚያሳዝነው…………    ቁርኣን በተመለከተ ብዙ ሙሓደራዎች፣ ብዙ ኹጥባዎች፣ ብዙ ነሲሀዎች ይደረጋሉ። ሁሉንም ብትመለከቱ አብዛኛው ትኩረትና ግፊት የሚያደርጉት ቁርኣንን በመቅራትና በመሐፈዝ ዙርያ እንጂ በቁርኣን በመስራት ዙርያ የሚገባውን ያህል ትኩረት ሲሰጡት አይታይም። ይህንን ተጨባጭ አስተውሎ የተመለከተ ይህንን ኡማ ያለበት አሳዛኝና አስፈሪ የሆነ የቁርኣን ቸልተኝነት ይገነዘባል። ምን አልባትም አሁን ላለንበት መበታተን፣ መዳከም እና መዋረድ ትልቁ ሰበብ ይህንኑ ሊሆን ይችላል። 🖊ሐምዱ ቋንጤ https://t.me/hamdquante/11173

بسم الله الرحمن الرحيم 🎙️تسجيلات- الأثار  السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة: خطبة الجمعة ~  عن الصدق 🔖 እውነተኝነት   በሚል ርእስ ከአማረኛ ትረጉም  ጋር  መደመጥ ያለበት ኹጥባ🔖 للشيخ الفاضل والداعي المبارك  أبو يوسف حبيب   الحبشي 🔸حفظه الله تعالى ورعاه🔸 #የዛሬ የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል_ አሳር -በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ዩሱፍ ሐቢብ  አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው 📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الأثار (أديس أبابا عاصمة الحبشة)                〰〰〰〰〰〰〰 نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.... ♨️ننصح بستماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق ♨️ https://t.me/asarders

recording-20261001-184837.mp311.64 MB

▶️ተጀመረ ▶️ተጀመረ ▶️ተጀመረ‼️ 📣ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🎙ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎤በታላቁ ሸይኽ    አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🔔ቶሎ ገባ በሉና አዳምጡ‼️ 🖥Play ▶️ ────◉ 1:20 AM ሙሀደራውን ለመከታተል ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream