የአሳር መስጂድ ደርሶች
前往频道在 Telegram
📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 🔗 https://telegram.me/asarders ሐሳብ አስተያየት @imamushamil
显示更多3 042
订阅者
+424 小时
+47 天
-730 天
帖子存档
3 043
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
▶️ተጀመረ
▶️ተጀመረ
▶️ ተጀመረ
📣ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።
© በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel።
🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልغኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቀው።
⬇️⬇️⬇️
⬇️⬇️⬇️
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream=590883c75b536d8b9e
3 043
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥
ልዩ የዳዕዋ እና የኢጅቲማ ፕሮግራም💥
🗓ዛሬ ቅዳሜ ከመግሪብ_ዒሻ
⭐️በትልቁ የሰለፍዮች መሰባሰቢያ
መስጂድ አል_ፉርቃን
🔈በታላቁ ሸይኽ
አቡ ሑዘይፋ ዐብዱል ገንይ አል_ዑመሪ
🔴ልዩ የዳዕዋ እና የኢጅቲማ ፕሮግራም ይደረጋል።
🔝በመሆኑም…………
ሁላችሁም በጊዜ ተገኝታችሁ ትካፈሉ ዘንድ ከወዲሁ እናሳውቃለን!!
⬇️
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21048
3 043
Repost from አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥ሰበር
💥 ሰበር
💥 ሰበር
💐 💐ታላቁ ሸይኽ <ወደ> ታላቁ መስጂድ!!💐💐
⏭️ናፍቆታችሁ ረፍት ቢነሳኝ,
⏩ውዴታችሁ ቢወሰውሰኝ,
⏩ ጉጉት ጥረታችሁ ንፍቅ ቢለኝ,
እነሆ በድጋሚ ልጆቸን ወዳጆቸን ብዬ ልዘይራችሁ መጣሁኝ።”
🤝 የሚሉ ይመስላል ሊሳነል ሀላቸው።
🪑 ታላቁና ተወዳጁ ሚንበር አንቀጥቃጩ እንዲሁም ለሀበሻ ዳዕዋ ትልቅ ቦታ ያላቸው ሸይኽ አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አል ዑመሪ حفظه الله
🇪🇹 የሰላም የፍቅር ሀገር ወደ ሆነችዋ የነጃሺ ምድር በድጋሚ ለዝያራ ብቅ ብለዋል።
👌ሸይኹ ሁላችንም ላይ በመጀመርያው ዝያራቸው ጥለውት ያለፉት ትዝታ እሙን ነው።
↪️ በመሆኑም በአላህ ፈቃድ ዛሬ ዝሁር
እንደተሰገደ የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቁ መሰብሰቢያችን መስጂድል ፉርቃን በሸይኹ ደምቆ ይውላል።
🗓ፕሮግራሙ የሚሆነው⤵️
⏹➡️ዝሁር ላይ ለሴቶችም ለወንዶችም
⏹➡️ዐሱር ላይ ለሴቶች
⏹➡️ ከመግሪብ በኋላ አጠቃላይ ፕሮግራም
🚨 ከእርሶ ሁለት ነገር ብቻ ይጠበቃል ⤵️
↪️1ኛው, ይህንን የብስራት ዜና ላልሰሙት ይዳረስ ዘንዳ ⤴️share ማድረግ;
↪️ 2ኛው ከዙሁር በፊት ቀደም ብሎ ወደ መስጂደል ፉርቃን ማቅናት!!
🤝 ሁላችንም ዛሬ ለዝሁር ከ7:00 ቀደም ብለን ፉርቃን እንገናኝ!!
ዑዝርና ምክንያት ሰበብ ሳታበዛ
ተገኝተህ ተጠቀም ጊዜህ ሳታንዛዛ
💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21033
