cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የአሳር መስጂድ ደርሶች

📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 🔗 https://telegram.me/asarders ሐሳብ አስተያየት @imamushamil

Больше
Рекламные посты
3 435
Подписчики
+324 часа
+107 дней
+5430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
لدخوله في الأعمال الصالحة؛ ✍" فعن هنبدة بن خالد عن امرأته عن بعض أزواج النبي صلى الله عليه وسلم قالت: «كان النبي صلى الله عليه وسلم يصوم تسع ذي الحجة، ويوم عاشوراء، وثلاثة أيّام من كل شهر».  رواه أحمد وأبو داود والنسائي وغيرهم رحمهم الله . ✍" وقال الإمام النووي رحمه الله عن صوم أيّام العشر أنّه مستحب استحباباً شديداً. 2ኛ. ፆም 👉 (ፆም ከመልካም ስራዎች ውስጥ የሚካተት በመሆኑ ነው።) « ሀንበደተ ቢን ኻሊድ ከባለቤቱ እርሷ ደሞ ከከፊል የረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ባልተቤቶች በመያዝ እንዲህ አለች ፦ 👉 « " ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የዙል-ሒጃን ዘጠነኛውን (9ኛውን) ቀን ፥ የዐሹራን ቀን እና በየወሩ ሦስት ቀን ይፆሙ ነበር። " » ኢማሙ አሕመድ ፣ አቡ ዳውድ ፣ ነሳኢ ሌሎችም (አላህ ይዘንላቸውና) ዘግበውታል ። 👉 ኢማሙ ነወዊ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ ፦ " የዙል-ሒጃን አስር ቀናቶች መፆም ጠንከር ያለ መወደድን ይወደዳል !! " 3⃣  التكبير والتهليل والتحميد: 👈 "  لما ورد في حديث ابن عمر رضي الله عنهما السابق: «فأكثروا من التهليل والتكبير والتحميد» 3ኛ. " አላህ ዋክበር " " ላሂላሂለላህ " እና " አልሓምዱሊላሂ " ማለት (ይገባል።) ያሳለፍነው የሆነው የኢብን ዑመር "ሐዲስ"ም ስለመጣ... 👉 « " ላሂላሂለላህ "  " አላህ ዋክበር " እና " አልሓምዱሊላሂ " ማለት አብዙ !! » ✍"  وقال الإمام البخاري رحمه الله: "كان ابن عمر وأبو هريرة رضي الله عنهما يخرجان إلى السوق في أيّام العشر يكبران ويكبر النّاس بتكبيرهما"، ኢማሙ ቡኻሪ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ ፦ 👉 " ኢብን ዑመርና አቡ ሁረይራ በአስሩ የዙል-ሒጃ ቀናቶች ውስጥ ወደ ገበያ ቦታ ይሄዱና " ተክቢራ " ያደርጉ ነበር። ( " አላህ ዋክበር " ይሉ ነበር።) ሰዎችም አብረዋቸው ይላሉ። " ✍ " وقال أيضًا: "وكان عمر يكبر في قبته بمنى فيسمعه أهل المسجد فيكبرون ويكبر أهل الأسواق حتى ترتج منى تكبيراً". ኢማሙ ቡኻሪ በድጋሚ እንዲህ አለ ፦ 👉 « ዑመር "ሚና" ላይ በቁባ ውስጥ "ተክቢራ" ያደርግ ነበር። የመስጂዷም ሰዎች ይሰሙታል ፤ (ከዚያም) እነሱም "አላህ ዋክበር" ይላሉ ፤ ግብይይት ቦታ ላይም ያሉትም ሰዎች (ይሰሙና) "ሚና" በተክቢራው እስከ ምትንቀጠቀጥ ድረስ  አብረው ይላሉ !!! » 👈" وكان ابن عمر رضي الله عنهما يكبر بمنى تلك الأيّام، وخلف الصلوات وعلى فراشه، وفي فسطاطه، ومجلسه، وممشاه تلك الأيّام جميعا، والمستحب الجهر بالتكبير لفعل عمر وابنه وأبي هريرة رضي الله عنهم أجمعين .. ኢብን ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) በነዚህ ቀናቶች ውስጥ በሚና ላይ "ተክቢራ" ያደርግ ነበር ። 👉 « እንዲሁም ከሶላት በኋላ ምንጣፉ ላይ (ባለበት) ፥ በድንኳኑ ውስጥ ፥ በሚቀመጥበት ቦታውና በሚሄድበት ቦታ ባጠቃላይ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ "ተክቢራ" (ያደርግ ነበር ።) » ዑመር ፣ የዑመር ልጅ (አብደላ) ፣ አቡ ሁረይራ አጠቀላይ ሁላቸውም አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና የተገበሩት ከመሆኑ የተነሳ (ተክቢራው ሲደረግ) ድምፅን ከፍ ማድረግ ይወደዳል። 👈 " وحري بنا نحن المسلمين أن نحيي هذه السنة التي قد أضيعت في هذه الأزمان، وتكاد تنسى حتى من أهل الصلاح والخير -وللأسف- بخلاف ما كان عليه السلف الصالح .. 👉 በእኛ ላይ የተገባ ይሆናል !! እኛ ሙስሊሞች ነን !!! በእርግጥም በዚህ ዘመን የጠፋች የሆነችውን "ሱና" ሕያው ልናረጋት የተገባ ይሆናል !!! 👉 ከሚያሳዝነው ነገር (እቺ "ሱና" " ተክቢራዋ " ) የጥሩነትና የመልካምነት ባልተቤት የሆኑ ሰዎች ዘንድ (ሳይቀር) ቀደምት ደጋግ ሰዎች ከነበሩበት በተቃራኒው ልትረሳ ቀርባለች !!! ‼️ 👈 " صيغة التكبير : ورد فيها عدة صيغ مروية عن الصحابة والتابعين منها: ☝ - الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيرًا. ☝ - الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلاّ الله، والله أكبر، والله أكبر، ولله الحمد. ☝ - الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلاّ الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد. 👉 (ተክቢራ አደራረጉን (በተመለከተ) ከሰሃባዎችና ከተሃቢዮች የተወራ ሲሆን የተወሰነ የአደራረግ ዓይነት መጥቷል። ከነሱ ውስጥም ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር ከቢራ !!! " ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " ," ላሂላሂለላህ " , " ወላሁ አክበር " , " ወላሁ አክበር " , " ወሊላሂል ሐምድ !!! " ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " ላሂላሂለላሁ " , " ወላሁ አክበር " , " ወላሁ አክበር " , " ወሊላሂል ሐምድ !!! " 4⃣ صيام يوم عرفة: 👈"  يتأكد صوم يوم عرفة، لما ثبت عنه صلى الله عليه وسلم أنّه قال عن صوم يوم عرفة: «أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله والسنة التي بعده» رواه مسلم رحمه الله . 4ኛ. የ"ዐረፋ" ዕለት ፆም 👉 የ"ዐረፋ" ዕለትን መፆም ጠንከር ይደረጋል !! ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተረጋግጦ ለመጣው "ሐዲስ " ሲባል ፤ እሳቸውም የ" ዐረፋ" ዕለትን መፆም በተመለከተ እንዲህ አሉ ፦ (( " ከ" ዐረፋ" በፊትና በኋላ ያለውን ዓመት ወንጀል እንዲሰርዝ አላህን እተሳሰባለሁ ! " )) ኢማሙ ሙስሊም (አላህ ይዘንላቸውና) ዘግበውታል። ✋ " لكن من كان في عرفة حاجاً فإنّه لا يستحب له الصوم، لأنّ النبي ﷺ وقف بعرفة مفطراً. ✋ ነገር ግን በዐረፋው ጊዜ ሐጅ ላይ ከነበረ ለርሱ መፆሙ አይወደድም !! ምክንያቱም ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ያፈጠሩ (ያልፆሙ) ሲሆን " ዐረፋ " ላይ ቆመው ነበር። ☝ وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. 📚 " الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله የአላህ ሶላትና ሰላም በነብያችን ሙሐመድ እንዲሁም ባጠቃላይ ቤተሰቦቻቸውና ባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን !!! ታላቁ ኢማም ሸይኽ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ ... 📎https://t.me/Adamaselefy/7978
Показать все...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 3