ru
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Открыть в Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
2 212
Подписчики
+1824 часа
+617 дней
+46430 дней
Количество постов

Загрузка данных...

Реакции
Комментарии
Telegram Stars
ТОП постов по

Загрузка данных...

Анализ публикаций
Посты
Динамика просмотров
🤲🤲
105000Войдите, чтобы посмотреть аналитику
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል! አሁን በቀጥታ ስርጭት ላይ እንገኛለን በፍጥነት ገባ ገባ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ። በኡስታዝ አቡሀኒፋ ግሩፕ። https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
23000Войдите, чтобы посмотреть аналитику
4ራት ስስታሞች ሊዋኙ ባህር ገቡ  ቀድሞ ከበሀሩ የወጣ እራት በሱ ወጭ ነው ተባባሉ። ሁላቸውም ሳይወጡ ቀሩ። ክክክ ጉድ          ይሄ ቀልድ ቁም ነገር አለው ያጀመዓ። ገንዘብ ተቆጥሮ ያልቃል፣ ህይወት ግን አንዴ ካለፈች አትመለስም—የስስታም ትርፉ የቁጨት ኪሳራ ነው!          ለአንድ ጊዜ ነፃ እራት ብለው። አራቱም ከውሃ ሳይወጡ ቀሩ (ሞቱ)። ገንዘብ ወይም ነፃ ነገር ለመፈለግ ብለው ውድ ህይወታቸውን አጡ።         ገንዘብን ለመቆጠብ ብለህ ህይወትህንና ደስታህን አትሰዋ ገንዘብ ለሰው እንጂ ሰው ለገንዘብ አልተፈጠረም።
2540014Войдите, чтобы посмотреть аналитику
አቶ አንበሳ እና ወይዘሪት አንበሳ። በቤታቸው ያላቸው ፍቅር። አንድ አንበሳ ነበር። በዱር ሁሉ ይፈሩታል ዝሆኑም፦ ነብሩም፣ ሁሉም ይንቀጠቀጣሉ። አንድ ቀን ጓደኞቹ ጠየቁት አንተ ለምን ሚስትህን ትፈራለህ? አንበሳው ሳቀና እንዲህ አለ እኔ በዱር አንበሳ ነኝ፣ ግን በቤቴ ባል ነኝ። በዱር ማሸነፍ ጀግንነት ነው። በቤት ውስጥ ግን መታጠፍ ጀግንነት ነው አላቸው። ጥንካሬህ ለጠላትህ ነው ዝቅ ማለትህ ለፍቅርህ ነው። ሁሉን ቦታ አንበሳ መሆን አትችልም፣ አንዳንድ ቦታ ልብ መሆን አለብህ። ምን ልል ፈልጌ መሰላቹህ አንዳድ ባለትዳሮች ከዳር ማሻአሏህ ከውስጥ አኡዙቢላህ ነን። መጀመሪያ ከቤታችን መልካም እንሁን።
291106Войдите, чтобы посмотреть аналитику
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም ኮርስ ተጀምሯል ከሶባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=49b9e4f6abc93d7ba9
41000Войдите, чтобы посмотреть аналитику
✍ ድክም ብሎኝ ተስፋ ልቆርጥ ስል 👉عجب ربنا من قنوط عباده وقرب إليكم ازلين قنطين ، فيظل يضحك، يعلم ان فرجكم قريب የረሱል ሀድስ ነዉ ። ምን አሉ ?? አሏህ በባሪያዉ ተስፋመቁረጥ ይገረማል ያባሪያዉ ተስፋ የቆረጠበት ነገር የመለወጫዉ ጊዜ ቅርብ ሁኖ ሳለ ይገረማል ዘቅ ብላችሁና ተስፋ የቆረጣችሁ ሁናችሁ ይመለከታችሁዋል የሚስቅ ይሆናል ። የሚስቀዉ ፈረጃ የምታገኙበት ግዜ ቅርብ መሆኑን ስለሚያዉቅ ። ✍ አብሽሩ ተስፋ አንቁረጥ ። በተለይ የስደቷ እህቴ አብሽሪ እባሽ ይታበሳል ኢንሻአሏህ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
357409Войдите, чтобы посмотреть аналитику
ጎደኝነት እህትነት በአንድ ላይ صديقي العزيز أنت أحلى من العسل بالنسبة لنا يا حبيبنا
373024Войдите, чтобы посмотреть аналитику
ያሰላም አገላፀፅ ትጠላላችሁ 🅰️❎🅰️❎🅰️ ከኮሜተሮች አይን ያዉጣን
363023Войдите, чтобы посмотреть аналитику
ያሠላም ዉበት
90002Войдите, чтобы посмотреть аналитику
በለው በለው አያምሩም ግን ፣🕶🕶 እየለበሳቹህ ገባ ገባ በሉ ያለ ጫጫታ ታዳ 👏👌 አረበኛዋን ተርጉሟት እስኪ ደግሞ
114024Войдите, чтобы посмотреть аналитику
ثلاث وردات في بستان واحد🌸 ሶስት አበቦች በአንድ አትክልት በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹 صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان أمينات نورها ساطع في كل مكان مك+2
ثلاث وردات في بستان واحد🌸 ሶስት አበቦች በአንድ አትክልት  በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹 صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان أمينات نورها ساطع في كل مكان مكيا روحها حلوة كالعسل والريحان إذا اجتمعوا صار الفرح إدمان።👑🌸
6236325Войдите, чтобы посмотреть аналитику
يا بني يا حبيبي🦋 ​مَرَّتِ السَّنَوَاتُ يَا بُنَيَّ وَوَلَهِي إِلَيْكَ لَمْ يَنْقُصْ وَذِكْرَاكَ لا تَزَالُ حَيَّةً فِي قَلْب+1
يا بني يا حبيبي🦋 ​مَرَّتِ السَّنَوَاتُ يَا بُنَيَّ وَوَلَهِي إِلَيْكَ لَمْ يَنْقُصْ  وَذِكْرَاكَ لا تَزَالُ حَيَّةً فِي قَلْبِي💔 ​مَرَّتِ الأَيَّامُ وَكَأَنَّنِي وَدَّعْتُكَ بِالأَمْسِ كُنْتَ زَهَرَةً صَغِيرَةً عَاشَتْ مَعِي ثَمَانِيَةَ أَشْهُرٍ، لَكِنَّ أَثَرَهَا بَقِيَ لِلأَبَدِ💧 ​يَا طَيْرِي المَحْبُوبَ فِي الجَنَّةِ، لَمْ أَنْسَكَ يَوْماً وَأَمَلِي بِاللهِ كَبِيرٌ أَنْ يَجْمَعَنِي بِكَ فِي دَارِ الكَرَامَةِ💔
391309Войдите, чтобы посмотреть аналитику
​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰ
​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል። ​📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ ➠ ​የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ) ◈ ​አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ​📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ ​🔹 ለወንዶች፦ 👉 @Hussein_cod018 👉 @Yufa4 ​በሴቶች ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ 🔹 ለሴቶች፦ 👉 @bint_Adem15 👉 @Riiche1 ​📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!» ​💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ!
382100Войдите, чтобы посмотреть аналитику
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💗 የተከበራችሁ እህቶች በየትኛውም ዩንቨርሲቲ የምትገኙ የሙስሊም ሴት ዓሚሮች ሁላችሁንም የምንፈልጋችሁ ስለሆነ ባረከላሁ ፊኩነ ከዚህ በታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን። 💗 የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሸርርር በማድረግ ተባበሩን ባረከላሁ ፊኩም። 👇👇👇 @umureyan_33
289000Войдите, чтобы посмотреть аналитику
سآخبرك بسر صغير🦋 ትንሽ ሚስጥር ልንገርህ❣️" انك في قلبي دائما አንተ ምንጊዜም በልቤነህ። انك في دعاء اولا በዱአየም መጀመሪያ ነህ።+1
سآخبرك بسر صغير🦋 ትንሽ ሚስጥር ልንገርህ❣️" انك في قلبي دائما አንተ ምንጊዜም በልቤነህ። انك في دعاء اولا በዱአየም መጀመሪያ ነህ።
387407Войдите, чтобы посмотреть аналитику
⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
133000Войдите, чтобы посмотреть аналитику
✅✅🦋🦋 ኢንሻአሏህ በአሏህ ፍቃድ ኡም አቢዲላህ ቤተሰብ በዚች ቤት ጡሩ ሚሴጆች አሉ ስወዳቸው ዘለቅ በሉ
139002Войдите, чтобы посмотреть аналитику
📡 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቻናል የማሳደግ ቻሌንጅ 👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 🎯 1+ subscribers✅ 🎯 2+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... በቀን 2 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
100000Войдите, чтобы посмотреть аналитику
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ኮርስ 🎤በኡስታዝ አቡ ዓይመን ከስባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት 👇 https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=53576dcae392290ca3
10000Войдите, чтобы посмотреть аналитику
صباح الخير💺☕️🍫🫖 اللهُم صَباحَاً يَغمرهُ نُورك وخُطىً تُقربنَا من رضَـــاك ونِعمَاً تُقر بهَا أعيننَا መልካም ንጋት ኸይር ተስፋ ያዘለ
صباح الخير💺☕️🍫🫖 اللهُم صَباحَاً يَغمرهُ نُورك وخُطىً تُقربنَا من رضَـــاك ونِعمَاً تُقر  بهَا أعيننَا መልካም ንጋት ኸይር ተስፋ ያዘለ አሏህ ያድርግልን።
438005Войдите, чтобы посмотреть аналитику