الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
رفتن به کانال در Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
2 217
مشترکین
+1424 ساعت
+747 روز
+48430 روز
تعداد پستها
در حال بارگیری داده...
واکنشها
نظرات
ستارههای تلگرام
بهترین پستها بر اساس
در حال بارگیری داده...
تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها | ديناميک بازديد ها | |||||
🤲🤲 | 268 | 1 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል!
አሁን በቀጥታ ስርጭት ላይ እንገኛለን በፍጥነት ገባ ገባ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ።
በኡስታዝ አቡሀኒፋ ግሩፕ።
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris | 23 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
4ራት ስስታሞች ሊዋኙ ባህር ገቡ ቀድሞ ከበሀሩ የወጣ እራት በሱ ወጭ ነው ተባባሉ። ሁላቸውም ሳይወጡ ቀሩ። ክክክ ጉድ
ይሄ ቀልድ ቁም ነገር አለው ያጀመዓ።
ገንዘብ ተቆጥሮ ያልቃል፣ ህይወት ግን አንዴ ካለፈች አትመለስም—የስስታም ትርፉ የቁጨት ኪሳራ ነው!
ለአንድ ጊዜ ነፃ እራት ብለው። አራቱም ከውሃ ሳይወጡ ቀሩ (ሞቱ)። ገንዘብ ወይም ነፃ ነገር ለመፈለግ ብለው ውድ ህይወታቸውን አጡ።
ገንዘብን ለመቆጠብ ብለህ ህይወትህንና ደስታህን አትሰዋ ገንዘብ ለሰው እንጂ ሰው ለገንዘብ አልተፈጠረም። | 365 | 0 | 0 | 14 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
አቶ አንበሳ እና ወይዘሪት አንበሳ። በቤታቸው ያላቸው ፍቅር።
አንድ አንበሳ ነበር። በዱር ሁሉ ይፈሩታል ዝሆኑም፦ ነብሩም፣ ሁሉም ይንቀጠቀጣሉ።
አንድ ቀን ጓደኞቹ ጠየቁት
አንተ ለምን ሚስትህን ትፈራለህ?
አንበሳው ሳቀና እንዲህ አለ
እኔ በዱር አንበሳ ነኝ፣ ግን በቤቴ ባል ነኝ። በዱር ማሸነፍ ጀግንነት ነው። በቤት ውስጥ ግን መታጠፍ ጀግንነት ነው አላቸው።
ጥንካሬህ ለጠላትህ ነው
ዝቅ ማለትህ ለፍቅርህ ነው።
ሁሉን ቦታ አንበሳ መሆን አትችልም፣ አንዳንድ ቦታ ልብ መሆን አለብህ።
ምን ልል ፈልጌ መሰላቹህ አንዳድ ባለትዳሮች ከዳር ማሻአሏህ ከውስጥ አኡዙቢላህ ነን።
መጀመሪያ ከቤታችን መልካም እንሁን። | 384 | 2 | 0 | 7 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም ኮርስ
ተጀምሯል
ከሶባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=49b9e4f6abc93d7ba9 | 41 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
✍ ድክም ብሎኝ ተስፋ ልቆርጥ ስል
👉عجب ربنا من قنوط عباده وقرب إليكم ازلين قنطين ، فيظل يضحك، يعلم ان فرجكم قريب
የረሱል ሀድስ ነዉ ። ምን አሉ ??
አሏህ በባሪያዉ ተስፋመቁረጥ ይገረማል ያባሪያዉ ተስፋ የቆረጠበት ነገር የመለወጫዉ ጊዜ ቅርብ ሁኖ ሳለ ይገረማል
ዘቅ ብላችሁና ተስፋ የቆረጣችሁ ሁናችሁ ይመለከታችሁዋል የሚስቅ ይሆናል ። የሚስቀዉ ፈረጃ የምታገኙበት ግዜ ቅርብ መሆኑን ስለሚያዉቅ ።
✍ አብሽሩ ተስፋ አንቁረጥ ። በተለይ የስደቷ እህቴ አብሽሪ እባሽ ይታበሳል ኢንሻአሏህ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris | 425 | 4 | 0 | 10 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ጎደኝነት እህትነት በአንድ ላይ صديقي العزيز أنت أحلى من العسل بالنسبة لنا يا حبيبنا | 422 | 0 | 2 | 5 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ያሰላም አገላፀፅ ትጠላላችሁ
🅰️❎🅰️❎🅰️ ከኮሜተሮች አይን ያዉጣን | 408 | 0 | 2 | 3 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ያሠላም ዉበት | 90 | 0 | 0 | 2 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
በለው በለው አያምሩም ግን ፣🕶🕶 እየለበሳቹህ ገባ ገባ በሉ ያለ ጫጫታ ታዳ 👏👌
አረበኛዋን ተርጉሟት እስኪ ደግሞ | 114 | 0 | 2 | 4 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
ثلاث وردات في بستان واحد🌸
ሶስት አበቦች በአንድ አትክልት በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹
صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان
أمينات نورها ساطع في كل مكان
مكيا روحها حلوة كالعسل والريحان
إذا اجتمعوا صار الفرح إدمان።👑🌸 | 705 | 6 | 3 | 26 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
يا بني يا حبيبي🦋
مَرَّتِ السَّنَوَاتُ يَا بُنَيَّ وَوَلَهِي إِلَيْكَ لَمْ يَنْقُصْ وَذِكْرَاكَ لا تَزَالُ حَيَّةً فِي قَلْبِي💔
مَرَّتِ الأَيَّامُ وَكَأَنَّنِي وَدَّعْتُكَ بِالأَمْسِ كُنْتَ زَهَرَةً صَغِيرَةً عَاشَتْ مَعِي ثَمَانِيَةَ أَشْهُرٍ، لَكِنَّ أَثَرَهَا بَقِيَ لِلأَبَدِ💧
يَا طَيْرِي المَحْبُوبَ فِي الجَنَّةِ، لَمْ أَنْسَكَ يَوْماً وَأَمَلِي بِاللهِ كَبِيرٌ أَنْ يَجْمَعَنِي بِكَ فِي دَارِ الكَرَامَةِ💔 | 427 | 3 | 1 | 11 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
بسم الله الرحمن الرحيم
ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ!
እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል።
📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦
➠ የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ)
◈ አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ
📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለወንዶች፦
👉 @Hussein_cod018
👉 @Yufa4
በሴቶች ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለሴቶች፦
👉 @bint_Adem15
👉 @Riiche1
📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!»
💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ! | 416 | 1 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
💗 የተከበራችሁ እህቶች በየትኛውም ዩንቨርሲቲ የምትገኙ የሙስሊም ሴት ዓሚሮች ሁላችሁንም የምንፈልጋችሁ ስለሆነ ባረከላሁ ፊኩነ ከዚህ በታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን።
💗 የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሸርርር በማድረግ ተባበሩን ባረከላሁ ፊኩም።
👇👇👇
@umureyan_33 | 321 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
سآخبرك بسر صغير🦋
ትንሽ ሚስጥር ልንገርህ❣️"
انك في قلبي دائما
አንተ ምንጊዜም በልቤነህ።
انك في دعاء اولا
በዱአየም መጀመሪያ ነህ። | 425 | 4 | 0 | 8 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
⚠️ አስተውሉ❗️
ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው? | 133 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
✅✅🦋🦋 ኢንሻአሏህ በአሏህ ፍቃድ ኡም አቢዲላህ ቤተሰብ በዚች ቤት ጡሩ ሚሴጆች አሉ ስወዳቸው ዘለቅ በሉ | 139 | 0 | 0 | 2 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
📡 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቻናል የማሳደግ ቻሌንጅ 👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
🧩 የመጀመሪያ Wave 👇
🎯 1+ subscribers✅
🎯 2+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅
🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
በቀን 2 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ | 100 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ
ኮርስ
🎤በኡስታዝ አቡ ዓይመን
ከስባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት 👇
https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=53576dcae392290ca3 | 10 | 0 | 0 | 0 | برای مشاهده آمار وارد شوید | |
صباح الخير💺☕️🍫🫖
اللهُم صَباحَاً يَغمرهُ نُورك
وخُطىً تُقربنَا من رضَـــاك
ونِعمَاً تُقر بهَا أعيننَا
መልካም ንጋት ኸይር ተስፋ ያዘለ አሏህ ያድርግልን። | 466 | 0 | 0 | 5 | برای مشاهده آمار وارد شوید |

