ch
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

前往频道在 Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

显示更多
未指定国家未指定类别
2 203
订阅者
+1824 小时
+617 天
+46430 天
帖子数量

数据加载中...

反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子

数据加载中...

发布分析
帖子
浏览量动态
ጎደኝነት እህትነት በአንድ ላይ صديقي العزيز أنت أحلى من العسل بالنسبة لنا يا حبيبنا
154024登录以查看统计数据
ያሰላም አገላፀፅ ትጠላላችሁ 🅰️❎🅰️❎🅰️ ከኮሜተሮች አይን ያዉጣን
163023登录以查看统计数据
ያሠላም ዉበት
90002登录以查看统计数据
በለው በለው አያምሩም ግን ፣🕶🕶 እየለበሳቹህ ገባ ገባ በሉ ያለ ጫጫታ ታዳ 👏👌 አረበኛዋን ተርጉሟት እስኪ ደግሞ
114024登录以查看统计数据
ثلاث وردات في بستان واحد🌸 ሶስት አበቦች በአንድ አትክልት በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹 صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان أمينات نورها ساطع في كل مكان مك+2
ثلاث وردات في بستان واحد🌸 ሶስት አበቦች በአንድ አትክልት  በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹 صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان أمينات نورها ساطع في كل مكان مكيا روحها حلوة كالعسل والريحان إذا اجتمعوا صار الفرح إدمان።👑🌸
272118登录以查看统计数据
يا بني يا حبيبي🦋 ​مَرَّتِ السَّنَوَاتُ يَا بُنَيَّ وَوَلَهِي إِلَيْكَ لَمْ يَنْقُصْ وَذِكْرَاكَ لا تَزَالُ حَيَّةً فِي قَلْب+1
يا بني يا حبيبي🦋 ​مَرَّتِ السَّنَوَاتُ يَا بُنَيَّ وَوَلَهِي إِلَيْكَ لَمْ يَنْقُصْ  وَذِكْرَاكَ لا تَزَالُ حَيَّةً فِي قَلْبِي💔 ​مَرَّتِ الأَيَّامُ وَكَأَنَّنِي وَدَّعْتُكَ بِالأَمْسِ كُنْتَ زَهَرَةً صَغِيرَةً عَاشَتْ مَعِي ثَمَانِيَةَ أَشْهُرٍ، لَكِنَّ أَثَرَهَا بَقِيَ لِلأَبَدِ💧 ​يَا طَيْرِي المَحْبُوبَ فِي الجَنَّةِ، لَمْ أَنْسَكَ يَوْماً وَأَمَلِي بِاللهِ كَبِيرٌ أَنْ يَجْمَعَنِي بِكَ فِي دَارِ الكَرَامَةِ💔
237307登录以查看统计数据
​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰ
​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል። ​📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ ➠ ​የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ) ◈ ​አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ​📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ ​🔹 ለወንዶች፦ 👉 @Hussein_cod018 👉 @Yufa4 ​በሴቶች ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ 🔹 ለሴቶች፦ 👉 @bint_Adem15 👉 @Riiche1 ​📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!» ​💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ!
260100登录以查看统计数据
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💗 የተከበራችሁ እህቶች በየትኛውም ዩንቨርሲቲ የምትገኙ የሙስሊም ሴት ዓሚሮች ሁላችሁንም የምንፈልጋችሁ ስለሆነ ባረከላሁ ፊኩነ ከዚህ በታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን። 💗 የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሸርርር በማድረግ ተባበሩን ባረከላሁ ፊኩም። 👇👇👇 @umureyan_33
217000登录以查看统计数据
سآخبرك بسر صغير🦋 ትንሽ ሚስጥር ልንገርህ❣️" انك في قلبي دائما አንተ ምንጊዜም በልቤነህ። انك في دعاء اولا በዱአየም መጀመሪያ ነህ።+1
سآخبرك بسر صغير🦋 ትንሽ ሚስጥር ልንገርህ❣️" انك في قلبي دائما አንተ ምንጊዜም በልቤነህ። انك في دعاء اولا በዱአየም መጀመሪያ ነህ።
285102登录以查看统计数据
⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
133000登录以查看统计数据
✅✅🦋🦋 ኢንሻአሏህ በአሏህ ፍቃድ ኡም አቢዲላህ ቤተሰብ በዚች ቤት ጡሩ ሚሴጆች አሉ ስወዳቸው ዘለቅ በሉ
139002登录以查看统计数据
📡 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቻናል የማሳደግ ቻሌንጅ 👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 🎯 1+ subscribers✅ 🎯 2+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... በቀን 2 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
100000登录以查看统计数据
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ኮርስ 🎤በኡስታዝ አቡ ዓይመን ከስባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት 👇 https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=53576dcae392290ca3
10000登录以查看统计数据
صباح الخير💺☕️🍫🫖 اللهُم صَباحَاً يَغمرهُ نُورك وخُطىً تُقربنَا من رضَـــاك ونِعمَاً تُقر بهَا أعيننَا መልካም ንጋት ኸይር ተስፋ ያዘለ
صباح الخير💺☕️🍫🫖 اللهُم صَباحَاً يَغمرهُ نُورك وخُطىً تُقربنَا من رضَـــاك ونِعمَاً تُقر  بهَا أعيننَا መልካም ንጋት ኸይር ተስፋ ያዘለ አሏህ ያድርግልን።
350005登录以查看统计数据
ወረባቦ፣ የማር ፣ የወተቱ ፣የቅቤው ፣ የእሸቱ ፣ እና የጢቂሹ የደጋጎቹ አገር፣ እኛ በአረብ ሀገር ያለነው አገራችን መቸነው የምንመለሰው በሚል በሀሳብ በናፍቆት ውስብስብ ውስጥ ነን። እዛ ያሉት ካገ+2
ወረባቦ፣ የማር ፣ የወተቱ ፣የቅቤው ፣ የእሸቱ ፣ እና የጢቂሹ የደጋጎቹ አገር፣ እኛ በአረብ ሀገር ያለነው አገራችን መቸነው የምንመለሰው በሚል በሀሳብ በናፍቆት ውስብስብ ውስጥ ነን። እዛ ያሉት ካገር መውጫ ያመቻቻሉ። አሏህ ሰላሙን ያውርድልን ።
3641010登录以查看统计数据
💦💦💦💦💦✅✅ የወላጆችን ውለታ መክፈል አይቻልም አሏህ ከሀቃቸው ይጠብቀን ሀቃቸው ከባድ ነው ። እህህህ
400000登录以查看统计数据
ፎቶው ይናገራል!!! ያ አሏህ እንደነዚህ አይነት ፎቶ ሳይ ያመኛል ውስጤን ይከፋዋል። ብቻ ስንት አባቶች አሉ እንደ እናት እንስፍስፍ ብለው የሚያሳድጉ። የእናትን ክፍተት ለመሙላት ሁለት ለመሆን ራሳቸ
ፎቶው ይናገራል!!! ያ አሏህ እንደነዚህ አይነት ፎቶ ሳይ ያመኛል ውስጤን ይከፋዋል። ብቻ ስንት አባቶች አሉ እንደ እናት እንስፍስፍ ብለው የሚያሳድጉ። የእናትን ክፍተት ለመሙላት ሁለት ለመሆን ራሳቸውን ከአቅም በላይ ጎድተው የራሳቸውን ሀጃ ትተው ለልጆቻቸው ሀጃ የሚኖሮ ብዙ ናቸው።  ግን ደግሞ አንተ አንቺ እኛ አድገን አድገሽ ያን ለመካስ ብትለፊ ብትጥሪ አልሞላ ሲል ደግሞ ላኢላሃኢለሏህ ያለው ህመም እሱ አሏህ ያቀዋል። ብቻ አሏህ የሁሉንም ወላጆች ረጅም እድሜ ከጤና ሰቶ እኛም የደከሙብንን በቲኒሹም ቢሆን የምንወጣበትን የምንክስበትን አቅም አሏህ ይለግሰን https://t.me/talibetl_ilem https://t.me/talibetl_ilem
1000登录以查看统计数据
​الأُنْثَى الَّتِي تَسْكُبُ القَهْوَةَ بِحُبٍّ وَتَهْتَمُّ بِنَظَافَتِهَا وَأَنَاقَتِهَا، وَتَعْشَقُ الوُرُودَ... لَا تَصْنَع+1
​الأُنْثَى الَّتِي تَسْكُبُ القَهْوَةَ بِحُبٍّ وَتَهْتَمُّ بِنَظَافَتِهَا وَأَنَاقَتِهَا، وَتَعْشَقُ الوُرُودَ... لَا تَصْنَعُ جَمَالاً فَحَسْبُ، بَلْ تَخْلُقُ حَيَاةً مَلِيئَةً بِالسَّلَامِ وَالرُّوْعَةِ በፍቅር ቡና የምታፈላ ንፅህናዋንና ውበቷን አበጥራ የምትይዝ፣ አበቦችንም የምታፈቅር ሴት... ውበትን ብቻ አይደለም የምትፈጥረው ይልቁንም በሰላምና በድንቅ ስሜት የተሞላች ሙሉ ህይወትን ነው
412008登录以查看统计数据
📚ተጀመረ 📚ተጀመረ 📚ተጀመረ 📖📌ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ 📲ከሶባ ባላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት👇 https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=353c5ad8cb9f20ce4c
41000登录以查看统计数据
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሞባይሊ ካርድ የምፈልጉ ከኛጋ ታገኛላችሁ በዚህ አናግሩን @umureyan_33 @Riiche1
412100登录以查看统计数据