الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
الذهاب إلى القناة على Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 212
المشتركون
+1824 ساعات
+617 أيام
+46430 أيام
عدد المنشورات
جاري تحميل البيانات...
التفاعلات
التعليقات
نجوم تيليجرام
أفضل المنشورات حسب
جاري تحميل البيانات...
تحليل النشر
المشاركات | ديناميات المشاهدات | |||||
🤲🤲 | 105 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል!
አሁን በቀጥታ ስርጭት ላይ እንገኛለን በፍጥነት ገባ ገባ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ።
በኡስታዝ አቡሀኒፋ ግሩፕ።
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris | 23 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
4ራት ስስታሞች ሊዋኙ ባህር ገቡ ቀድሞ ከበሀሩ የወጣ እራት በሱ ወጭ ነው ተባባሉ። ሁላቸውም ሳይወጡ ቀሩ። ክክክ ጉድ
ይሄ ቀልድ ቁም ነገር አለው ያጀመዓ።
ገንዘብ ተቆጥሮ ያልቃል፣ ህይወት ግን አንዴ ካለፈች አትመለስም—የስስታም ትርፉ የቁጨት ኪሳራ ነው!
ለአንድ ጊዜ ነፃ እራት ብለው። አራቱም ከውሃ ሳይወጡ ቀሩ (ሞቱ)። ገንዘብ ወይም ነፃ ነገር ለመፈለግ ብለው ውድ ህይወታቸውን አጡ።
ገንዘብን ለመቆጠብ ብለህ ህይወትህንና ደስታህን አትሰዋ ገንዘብ ለሰው እንጂ ሰው ለገንዘብ አልተፈጠረም። | 254 | 0 | 0 | 14 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
አቶ አንበሳ እና ወይዘሪት አንበሳ። በቤታቸው ያላቸው ፍቅር።
አንድ አንበሳ ነበር። በዱር ሁሉ ይፈሩታል ዝሆኑም፦ ነብሩም፣ ሁሉም ይንቀጠቀጣሉ።
አንድ ቀን ጓደኞቹ ጠየቁት
አንተ ለምን ሚስትህን ትፈራለህ?
አንበሳው ሳቀና እንዲህ አለ
እኔ በዱር አንበሳ ነኝ፣ ግን በቤቴ ባል ነኝ። በዱር ማሸነፍ ጀግንነት ነው። በቤት ውስጥ ግን መታጠፍ ጀግንነት ነው አላቸው።
ጥንካሬህ ለጠላትህ ነው
ዝቅ ማለትህ ለፍቅርህ ነው።
ሁሉን ቦታ አንበሳ መሆን አትችልም፣ አንዳንድ ቦታ ልብ መሆን አለብህ።
ምን ልል ፈልጌ መሰላቹህ አንዳድ ባለትዳሮች ከዳር ማሻአሏህ ከውስጥ አኡዙቢላህ ነን።
መጀመሪያ ከቤታችን መልካም እንሁን። | 291 | 1 | 0 | 6 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም ኮርስ
ተጀምሯል
ከሶባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=49b9e4f6abc93d7ba9 | 41 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
✍ ድክም ብሎኝ ተስፋ ልቆርጥ ስል
👉عجب ربنا من قنوط عباده وقرب إليكم ازلين قنطين ، فيظل يضحك، يعلم ان فرجكم قريب
የረሱል ሀድስ ነዉ ። ምን አሉ ??
አሏህ በባሪያዉ ተስፋመቁረጥ ይገረማል ያባሪያዉ ተስፋ የቆረጠበት ነገር የመለወጫዉ ጊዜ ቅርብ ሁኖ ሳለ ይገረማል
ዘቅ ብላችሁና ተስፋ የቆረጣችሁ ሁናችሁ ይመለከታችሁዋል የሚስቅ ይሆናል ። የሚስቀዉ ፈረጃ የምታገኙበት ግዜ ቅርብ መሆኑን ስለሚያዉቅ ።
✍ አብሽሩ ተስፋ አንቁረጥ ። በተለይ የስደቷ እህቴ አብሽሪ እባሽ ይታበሳል ኢንሻአሏህ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris | 357 | 4 | 0 | 9 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
ጎደኝነት እህትነት በአንድ ላይ صديقي العزيز أنت أحلى من العسل بالنسبة لنا يا حبيبنا | 373 | 0 | 2 | 4 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
ያሰላም አገላፀፅ ትጠላላችሁ
🅰️❎🅰️❎🅰️ ከኮሜተሮች አይን ያዉጣን | 363 | 0 | 2 | 3 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
ያሠላም ዉበት | 90 | 0 | 0 | 2 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
በለው በለው አያምሩም ግን ፣🕶🕶 እየለበሳቹህ ገባ ገባ በሉ ያለ ጫጫታ ታዳ 👏👌
አረበኛዋን ተርጉሟት እስኪ ደግሞ | 114 | 0 | 2 | 4 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
ثلاث وردات في بستان واحد🌸
ሶስት አበቦች በአንድ አትክልት በአንድ ጓሮ ውስጥ🌹🌹🌹
صوفيا قلبها ذهب ضحكتها عنوان
أمينات نورها ساطع في كل مكان
مكيا روحها حلوة كالعسل والريحان
إذا اجتمعوا صار الفرح إدمان።👑🌸 | 623 | 6 | 3 | 25 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
يا بني يا حبيبي🦋
مَرَّتِ السَّنَوَاتُ يَا بُنَيَّ وَوَلَهِي إِلَيْكَ لَمْ يَنْقُصْ وَذِكْرَاكَ لا تَزَالُ حَيَّةً فِي قَلْبِي💔
مَرَّتِ الأَيَّامُ وَكَأَنَّنِي وَدَّعْتُكَ بِالأَمْسِ كُنْتَ زَهَرَةً صَغِيرَةً عَاشَتْ مَعِي ثَمَانِيَةَ أَشْهُرٍ، لَكِنَّ أَثَرَهَا بَقِيَ لِلأَبَدِ💧
يَا طَيْرِي المَحْبُوبَ فِي الجَنَّةِ، لَمْ أَنْسَكَ يَوْماً وَأَمَلِي بِاللهِ كَبِيرٌ أَنْ يَجْمَعَنِي بِكَ فِي دَارِ الكَرَامَةِ💔 | 391 | 3 | 0 | 9 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
بسم الله الرحمن الرحيم
ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ!
እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል።
📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦
➠ የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ)
◈ አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ
📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለወንዶች፦
👉 @Hussein_cod018
👉 @Yufa4
በሴቶች ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለሴቶች፦
👉 @bint_Adem15
👉 @Riiche1
📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!»
💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ! | 382 | 1 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
💗 የተከበራችሁ እህቶች በየትኛውም ዩንቨርሲቲ የምትገኙ የሙስሊም ሴት ዓሚሮች ሁላችሁንም የምንፈልጋችሁ ስለሆነ ባረከላሁ ፊኩነ ከዚህ በታች ባለው ዩዘር ኔም አናግሩን።
💗 የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሸርርር በማድረግ ተባበሩን ባረከላሁ ፊኩም።
👇👇👇
@umureyan_33 | 289 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
سآخبرك بسر صغير🦋
ትንሽ ሚስጥር ልንገርህ❣️"
انك في قلبي دائما
አንተ ምንጊዜም በልቤነህ።
انك في دعاء اولا
በዱአየም መጀመሪያ ነህ። | 387 | 4 | 0 | 7 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
⚠️ አስተውሉ❗️
ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው? | 133 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
✅✅🦋🦋 ኢንሻአሏህ በአሏህ ፍቃድ ኡም አቢዲላህ ቤተሰብ በዚች ቤት ጡሩ ሚሴጆች አሉ ስወዳቸው ዘለቅ በሉ | 139 | 0 | 0 | 2 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
📡 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቻናል የማሳደግ ቻሌንጅ 👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
🧩 የመጀመሪያ Wave 👇
🎯 1+ subscribers✅
🎯 2+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅
🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
በቀን 2 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ | 100 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ
ኮርስ
🎤በኡስታዝ አቡ ዓይመን
ከስባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት 👇
https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=53576dcae392290ca3 | 10 | 0 | 0 | 0 | سجّل الدخول لعرض التحليلات | |
صباح الخير💺☕️🍫🫖
اللهُم صَباحَاً يَغمرهُ نُورك
وخُطىً تُقربنَا من رضَـــاك
ونِعمَاً تُقر بهَا أعيننَا
መልካም ንጋት ኸይር ተስፋ ያዘለ አሏህ ያድርግልን። | 438 | 0 | 0 | 5 | سجّل الدخول لعرض التحليلات |

