ru
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Открыть в Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
2 186
Подписчики
+2824 часа
+447 дней
+45130 дней
Архив постов
ስማቹህ የሌለ ይሰራል እሺ 👑🌸✍👆
+9
ስማቹህ የሌለ ይሰራል እሺ 👑🌸✍👆

𓋜 ክፍት የስራ ቦታ 𓋜 የቅጥር ማስታወቂያ (የሩቃ ልምድ ያላቸው 2 ወንድ ኡስታዞች ) [  አስሱና የቁርአን ህክምና ማዕከል ] በቁርኣንና በሱና ላይ የተመሰረተ የሩቅያ ሸሪዓዊ ህክምና ለመስጠት ብቁ የሆኑ ሁለት ወንድ ኡስታዞች አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን። የሚጠበቅ መስፈርቶች:- ➊➠የዐቂዳ ንጽህና: በሰለፎች ግንዛቤ ላይ የተመሰረተ ትክክለኛ ዐቂዳ ያለው። ➋➠የቁርኣን እውቀት: ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መሰረት አሳምሮ የሚቀራ። ➌➠የሩቅያ እውቀት: ስለ ሩቅያ ሸሪዓዊት ህግጋትና አተገባበር እውቀት ያለው። ➍➠መልካም ስነ-ምግባር: በትዕግስት በታማኝነትና ሚስጥርን በመጠበቅ የሚታወቅ። ➎➠ተግባራዊ ልምድ: በዘርፉ ላይ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል። ለማመልከት: @Abu_Hibetillah_Al_aseriy @Abu_ameti_rahman ወይም 0930320504 0985049420 ይደውሉ ክፍያ : በስምምነት አድራሻ ደሴ መናፈሻ https://t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group

+2
✔️ በኡስታዝ አቡ ሻኪራ 🎙🎙 ርዕስ:- ስለ"ትዳር🎧

🤩🤩 መልካም ዕድል የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ እስላማዊ ቻናል ብቻ 👉 1k+ subscribers  👉 10k+ subscribers 👉 15k+ subscribers 👉 20k+ subscribers 👉 50k+ subscribers  👉 100k+ subscribers  "⚠️ ከ1000 በታች ያላቹ እንዳትመጡ🚫 ⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵 👉 5k subscribers  3000 birr 👉6k subscribers  3500 birr 👉7k subscribers  4000 birr 👉8k subscribers  4500 birr 👉9k subscribers  5000 birr 👉10k subscribers 6000 birr 🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 💰       

 🎙  ሶስተኛው ፕሮግራም በወንድም በኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ      ተ                     ጀ                                    መ                                            ረ      ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

 🎙  የመጀመሪያው ፕሮግራም በወንድም አቡ ሀይደር ቲላዋ ግብዣ      ተ                     ጀ                                    መ                                            ረ      ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

​اترك مرارة الماضي للمستقبل الجميل، فما كتبه الله لك سيكون خيراً لك ያለፈውን መራራ ጊዜ ለሚመጣው ውብ የወደፊት ጊዜ ብለህ ትተኸው እለፍ ፈጣሪ ላንተ የጻፈው
​اترك مرارة الماضي للمستقبل الجميل، فما كتبه الله لك سيكون خيراً لك ያለፈውን መራራ ጊዜ ለሚመጣው ውብ የወደፊት ጊዜ ብለህ ትተኸው እለፍ ፈጣሪ ላንተ የጻፈው ነገር ሁልጊዜም ላንተ መልካም ነውና።

       ጥያቄ ❓ 👉ከአሱር ሶላት ቡሀላ ሱናህ ሶላት አለ ዋይስ የለም ✔️ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል

Repost from Dr. Seid Musa
ቀጥታ ስርጭት ከቡታጂራ! [ المنهجية في طلب العلم ] ~ ሸይኽ ዐሊይ አር-ራዚሒይ - https://t.me/AbulBukhariSeid?livestream=4057c2c720ef0c71eb

የጁሙዓ ኹጥባ ቀጥታ ስርጭት (Live) ተጀምሯል! ​አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ! ​የዛሬውን የጁሙዓ ኹጥባ አሁን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ይችላሉ። ​📍 ቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris ​በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ እንድንሆን መልእክቱን ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

⚜️መልካም ዜና 🔸✅አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ❌ አስደሳች ዜና በአህካሙ ተጅዊድ ግሩፕ ላይ አጫጭር የተጅዊድ ኪታቦችን ከመሸምደድ ጋር በቋሚነት የሚቀሩ ውስን ተማሪዎችን ምዝገባ ላይ
⚜️መልካም ዜና 🔸✅አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ❌ አስደሳች ዜና በአህካሙ ተጅዊድ ግሩፕ ላይ አጫጭር የተጅዊድ ኪታቦችን ከመሸምደድ ጋር በቋሚነት የሚቀሩ ውስን ተማሪዎችን ምዝገባ ላይ ነን የሚሠጡ ኪታቦች በሳምንት ሁለት ቀን ትምህርቶች ይሠጣሉ ቀሪዎቹ ቀናቶች ደግሞ የሙራጀዓ እና የመሸምደጃ ቀናቶች ይሆናሉ ⚠️ምንም አይነት ክፍያ የለውም ፈጠን ብላችሁ ተመዝገቡ ♦️የሚሠጡት ኪታቦች 1.ሒዳያቱል ሙስተፊድ 2.ቱህፈቱል አጥፋል 3.መትኑል ጀዘሪ 4.ሚፍታሁ ተጅዊድ 5.መኻሪጀል ሁሩፍ ይሆናሉ ✍ለመመዝገብ 🫴🫴🫴አስተማማኙ ይሔ ነው https://forms.gle/b54zdSKYYDQK5uUL9 እንቢ ላላችሁ ደግሞ በዚህ ተመዝገቡ ግን የግወግሉ እንቢ ያላችሁ ብቻ ለመመዝገብ ኑ ተመዝገቡ የግወግሉ እንቢ ላላችሁ ብቻ በእነርሱ ተመዝገቡ ሁለት ጊዜ መመዝገብ አይቻልም 📡ወደቻናሉ ለመቀላቀል🫴🫴🫴 https://t.me/ahkamutejwid1 https://t.me/ahkamutejwid1

በዕለተ ጁሙዓ (በዓርብ ቀን) በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ የእናንተ ሰለዋት እኔ ዘንድ ይቀርብልኛልና (አቡ ዳውድ፡ اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد ​አሰላሙ አለይኩም
+2
በዕለተ ጁሙዓ (በዓርብ ቀን) በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ  የእናንተ ሰለዋት እኔ ዘንድ ይቀርብልኛልና (አቡ ዳውድ፡ اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد ​አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ። ​ ዛሬ የሳምንቱ ምርጥ እና የተባረከ ቀን ጁሙዓ ነው። ውዱ ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) በዚች ቀን በእሳቸው ላይ ሰለዋት እንድናበዛ አዘውናል። ​የአላህ እዝነትና እረፍት በልባችሁ፣ በቤታችሁና በሕይወታችሁ ላይ ይውረድ። ከቀኑ በረከት ተጠቃሚዎች ያድርገን። ​አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዓላ ነቢዪና ሙሐመድ! 🌸☕ اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد ​ሕይወት አንዳንዴ በፈተናዎችና በሃሳቦች ስትከበብ መውጫው የት እንደሆነ ግራ ሊገባን ይችላል። ነገር ግን አላህ  ቁርአኑ እንዲህ ብሏል 'አላህን በማውሳት ልቦች ይረጋጋሉ' (አል-ረዕድ፡ 28) ​ዛሬ በዚህ በተባረከ ቀን ልባችንን ካለፈው ሳምንት ሸክምና ጭንቀት ነፃ እናድርግ። ይቅር ባይነትን እናስቀድም  ቂምን እናውጣ ለራሳችንም ሆነ ለሰዎች መልካምነትን እንመኝ። ​ትልቁ ስኬት አላህ የሰጠንን ጸጋ ማየትና ማመስገን መቻል ነው። ዛሬ የምናደርገው እያንዳንዱ ዱዓ የምናወርደው እያንዳንዱ ሰለዋት እና የምናነበው እያንዳንዱ የቁርአን አንቀጽ የነገው የሕይወታችን ብርሃን ነው። ​ጭንቀታችሁን ለፈጣሪ ስጡ  እርሱ ልባችሁን በሰላም  ሕይወታችሁን በበረከት ይሞላዋል።       ያረብ አተ ካዘንክላቸው ባሮችህ አርገኝ

👉 የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ 💵 👉5k subscribers  👉6k subscribers  👉7k subscribers  👉8k subscribers  👉9k subscribers  👉10k subscribers 🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን ✨        @Abu_Nueym @Abu_Nueym

እህቶች (በተለይም በጓደኝነት ወይም በታማኝነት የተሳሰሩ የሴቶች ስብስቦች) በአንድነት ሲሆኑ ትልቅ ጥንካሬ መሆን ሲችሉ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በመካከላቸው አላስፈላጊ ፉክክር ቅናት እና አለመግባባቶች
እህቶች (በተለይም በጓደኝነት ወይም በታማኝነት የተሳሰሩ የሴቶች ስብስቦች) በአንድነት ሲሆኑ ትልቅ ጥንካሬ መሆን ሲችሉ  አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በመካከላቸው አላስፈላጊ ፉክክር ቅናት እና አለመግባባቶች ሲፈጠሩ ማየት የተለመደ ነው በሴቶች ስብስብ ውስጥ የተለያዩ ባህሪያት ስላሉ አለመግባባቶች መፈጠራቸው አይቀሬ ነው። ነገር ግን ጥቃቅን ነገሮችን አጉልቶ በማየት ወሬን ማመላለስ (ነሚማህ) እና ነገሮችን ማወሳሰብ ስብስቡን ይበትናል 👉 ቅናት በመጀመሪያ የሚያቃጥለውና ሰላም የሚነሳው ባለቤቱን ነው። የሰውን ስኬት በማየት ከመናደድ ይልቅ "እሷ ላይ ያየሁትን በጎ ነገር እኔስ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?" ብሎ ራስን ለማሻሻል መስራት ይመረጣል ​የሌላዋ ስኬት ያንቺን ዋጋ አይቀንሰውም የሌላዋ እህትሽ ማማር መበልጥ ወይም መሳካት ያንቺን ማንነት አያሳንሰውም። በዱንያ ላይ ለእያንዳንዱ ሰው የተጻፈ የየራሱ ድርሻ እና የጊዜ ሰሌዳ አለው። እሷ ዛሬ ብትደሰት ነገ ደግሞ ያንቺ ተራ ነው አንዷ እህት በሆነ ነገር በልጣ ስትገኝ ያንን በፈገግታ እና በክብር ማክበር ትልቅነት ነው። አርአያ እንድትሆንሽ አድርገሽ ቅረቢያት እንጂ አትራቂያት ለአንድ እህትሽ መልካም ነገር ሲገጥማት በውስጥሽ ቅሬታ ከተሰማሽ ያንን ስሜት በዱዓእ (በጸሎት) ለመቀየር ሞክሪ። ለእሷ በረከትን ስትመኚ መላእክት ላንቺም ተመሳሳይ ነገር ይመኙልሻል ያረብ ከዚህ ባህሪ በአንተ እጠበቃለሁኝ

ልዩ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ​እነሆ የፊታችን ጁምዓ የወንድማችን ሙሀመድ አሊ እና የእህታችን ራህማ በለጠ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም ​በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ​�
ልዩ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ​እነሆ የፊታችን ጁምዓ የወንድማችን ሙሀመድ አሊ እና የእህታችን ራህማ በለጠ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም ​በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ረያን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሀሳን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሹራ ​🎙️ ኡስታዝ አቡ አመተ ረህማን ​🎙️ ወንድም አቡ ሂበቲላህ ​ቲላዋ ተጋባዥ ወንድሞች ​🎙️ ወንድም አቡ ኢምራን ​🎙️ ወንድም አቡ ሀይደር ፕሮግራም መሪ ​🎙️ ወንድም አቡ ማሂ ቀንና ሰዓት ​⏰ በኢትዮጵያ፡ 2:30 ​⏰ በሳዑዲ፡ 8:30 ​⏰ በዱባይ፡ 9:30 ​[ ጁምዓ ምሽት ​👥 እርስዎም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ​وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ​LIVE STREAMING t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ልዩ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም ​እነሆ የፊታችን ጁምዓ የወንድማችን ሙሀመድ አሊ እና የእህታችን ራህማ በለጠ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ የተዘጋጀ የዳዕዋ ፕሮግራም ​በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ረያን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሀሳን ​🎙️ ኡስታዝ አቡ ሹራ ​🎙️ ኡስታዝ አቡ አመተ ረህማን ​🎙️ ወንድም አቡ ሂበቲላህ ​ቲላዋ ተጋባዥ ወንድሞች ​🎙️ ወንድም አቡ ኢምራን ​🎙️ ወንድም አቡ ሀይደር ፕሮግራም መሪ ​🎙️ ወንድም አቡ ማሂ ቀንና ሰዓት ​⏰ በኢትዮጵያ፡ 2:30 ​⏰ በሳዑዲ፡ 8:30 ​⏰ በዱባይ፡ 9:30 ​[ ጁምዓ ምሽት ​👥 እርስዎም ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋብዘዋል! እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ​وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ​LIVE STREAMING t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

​👉 የወንድነት እውነተኛ ሚዛን፡ ወንድ ልጅ በእህቱና በሴቶች ላይ ያለው ኃላፊነት✍ ​ብዙ ጊዜ "ወንድነት" ሲባል በጡንቻ መፈረጠም?!  በድምጽ መጮህ ወይም በሃይል ማዘዝ ብቻ ይመስለናል ታዲያ ይሄ ትልቅ ስህተት ነው! እውነተኛ ወንድነትማ ሚዛኑ የሚታወቀው "ደካማ" የተባሉትን ወገኖች (በተለይም ሴቶችን) በሚይዝበት መንገድ ነው። ​ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) በታላቁ የኑዛዜ ንግግራቸው ላይ እንዲህ ብለዋል
​"ሴቶችን በተመለከተ አላህን ፍሩ ?በጥሩም እንክብካቤ አደራችሁን ጠብቁ
​👉 ወንድ ልጅ በእህቱ ላይ ያለው ሃላፊነት (የቤት ውስጥ ፈተና) ​አንዳንዶቻችን ውጭ ላለ ሰው በጣም ጨዋ ተጫዋችና ሩህሩህ ሆነን እቤት ስንገባ ግን በእህቶቻችን ላይ "ጨካኝ አዛዥ" እንሆናለን። ይሄ የወንድነት መጓደል ነው 👉​ ጥበቃ እንጂ እስር ቤት አይደለም በእህትህ ላይ ያለህ ሃላፊነት እሷን መጠበቅ! ክብርዋን ማስጠበቅና ከክፉ ነገር መከታ መሆን እንጂ የነጻነትዋን በር ዘግተህ ጨቋኝ እስረኛ ማድረግ አይደለም። 👉​ የምስጢርዋ መደበቂያ ሁን እህትህ ችግር ሲገጥማት መጀመሪያ የምትሮጠው ወደ አንተ መሆን አለበት። "ወንድሜ ይገድለኛል" ብላ ከፈራችህ አባትነትህና ወንድምነትህ አልሰራም ማለት ነው። "ወንድሜ ከጎኔ አለ" ብላ እንድትተማመንብህ የልብ ጓደኛ ሁንላት። ​👉 መልካም ምሳሌ ሁንላት እህትህ ነገ የምታገባውን ባል የምትመርጠው አንተን አይታ ነው አንተ እቤት ውስጥ የምታከብራት የምታዳምጣትና የምትንከባከባት ከሆነ  ነገ ውጭ ላይ ማንም ወንድ መጥቶ ክብሯን እንዲነካ አትፈቅድም ​ ወንድ ልጅ በሴቶች ላይ ያለው አጠቃላይ አስተምሮት ​እስልምና ወንድ ልጅ ለሴት ልጅ እንዲኖረው የሚፈልገው እይታ የክብር እይታ ነው ​ ሴቶች የአላህ አደራዎች ናቸው እናትህ/ ሚስትህ!  እህትህና ልጅህ—ሁሉም በአንተ ዙሪያ ያሉ ሴቶች አላህ በአንተ ጫንቃ ላይ የጣላቸው አደራዎች ናቸው። በአደራ ላይ ደግሞ ክህደት አይፈጸምም ​ እውነተኛ ወንድ መንገድ ላይ ያየትን ሴት ሁሉ በዓይኑ የሚመኝና በቃላቱ የሚያቆስል ሳይሆን! እይታውን የሚሰበስብና የሴቶችን ክብር እንደ እህቱ ክብር አድርጎ የሚከላከል ነው።
​እህትህን እንደ ንግሥት ከያዝካት! አንተ ራስህ የንጉሥ ልጅ መሆንህን እያስመሰከርክ ነው! ​ወንድማችን ሆይ! ዛሬ እህትህን በፈገግታ አናግራት! የሚጎድላትን ጠይቃት? እንደምትወዳትና እንደምትኮራባት ንገራት። ለአንተ ትንሽ የሆነችው ቃል ለእሷ ትልቅ የደህንነት ስሜት ትፈጥርላታለች