الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Открыть в Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
2 217
Подписчики
+1424 часа
+747 дней
+48430 дней
Архив постов
አሏህ ይዘንልን ሀሜት እና መጥፎ ንግግር ያአሏህ አሏህ አተ ከዚህ ተግባር አርቀን ብዙወቻቺን የተጠመድንበት ነገር ነው 💧💧
إِنَّ هَذَا اللِّسَانَ إِنْ لَمْ تَشْغَلْهُ بِالْحَقِّ شَغَلَكَ بِالْبَاطِلِ
ይህን ምላስሽን በእውነት ካልጠመድሽው እሱ በውሸት ይጠመድሻል
ምላስን በዚክር በቁርአን በመልካም ንግግር ካልሞላሽው ሐሜትና ከንቱ ነገር ይሞላዋል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
የኦላይን ባል እና የሸኤን ልብስ አንድ ናቸው በፎቶ ውብ በአካል ደግሞ ___እናተው ሙሉት👁‼️
ኦላይን ላይ የምታያቸው 'ባሎች' ሸይኽ' መስለው የሚቀርቡ ሰዎች አንድ ናቸው ከፊት ለፊት ውብ ትሁት ዲን ያላቸው ይመስላሉ ግን ከውስጥ በእውነታው ደም አፋሳሽ ጎጂ አደገኛ ሃሰተኛ ናቸው
ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሁሉም ሰው እውነተኛ አይደለም ፎቶ ላይ ሸይኽ መስሎ ዲን እየሰበከ የሚታይ ሰው ከጀርባ ሌላ ነገር ሊሆን ይችላል እንዲሁም የኦላይን ፍቅር" ብሎ የሚመጣ ሰውም ከፊት ቆንጆ ቃል ይናገራል፣ ግን ዓላማው መጥፎ ሊሆን ይችላል
الطيبون للطيبات
ያረቢ መልካሞቹን ከመልካሞቹ አኗኑራቸው
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
+1
ያለ ድካም ህልም ባዶ እጅ ጭብጨባ ማለት ሀሳብ ብቻውን ድምጽ የለውም።
ሳትሰሪ ውጤት አይመጣም
ህልምህን ለማሳካት መስራት መድከም መታገል አለብሽ
አለዚያ ባዶ ቃል ነው
ስራ የሌለው ህልም ጩኸት የሌለው ከበሮ ነው
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+3
ቃልህን ሳትመዝን አትጣለው ባሻ
ሰው ልብ አለው፣ በቃል ይሰበራል
ስራህን ዛሬ ጀምር፣
አትበል ነገ
ጊዜ አይጠብቅም፣ ከእጅህ ይበርራል🍓🍓
አታፍጡ ስማቹህ የሌሌ ጠብቁ ok 🌺✍️በትእዛዝ ነው የምሰራው🍓🍓 እናተም ሊኩን ሸር አርጉ
👁ሆ ምን ጉድ ነው ክክክ
+3
ኢማም አህመድ ኢብኑ ሐንበል ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል
_“النَّاسُ إِلَى الْعِلْمِ أَحْوَجُ مِنْهُمْ إِلَى الطَّعَامِ وَالشَّرَابِ، لِأَنَّ الرَّجُلَ يَحْتَاجُ إِلَى الطَّعَامِ وَالشَّرَابِ فِي الْيَوْمِ مَرَّةً أَوْ مَرَّتَيْنِ، وَحَاجَتُهُ إِلَى الْعِلْمِ بِعَدَدِ أَنْفَاسِه
_ሰዎች ወደ ኢልም ያላቸው ፍላጎት ከምግብና ከመጠጥ ይበልጣል ምክንያቱም ሰው በቀን አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ምግብ ይፈልጋል፣ ለኢልም ግን የምትተነፍሺውን ያህል ትፈልጊዋለሽ።”_
*ለምን?*
ምግብ ሰውነትን ያቆማል፣ ኢልም ግን ልብንና ዲንን ያቆማል። ሰውነት ከሞተ መቃብር ይገባል፣ ልብ ከሞተ ግን ሰው ህያው እያለ ሞቶ ነው የሚሄደው
ትንሽ ተግባራዊ ምክር
*መተንፈሻ ኢልም* ሰላትህን፣ አኼራህን፣ ሙዓመላትህን የሚያስተካክል ኢልም ቅድሚያ ስጪው
በየቀኑ 10 ደቂቃ እንኳን ብትማሪ ዘይቱ አይጠፋም። ቀጣይነት
በረከት አለው
*ከታላቆች ጋር ተያዥ*፡ ኢልም ከደረሰባቸው ሰዎች ተማሪ። መፅሐፍ ብቻ ልብን አያስተካክልም፣ አስተማሪ ያስተካክላል።
ኢልም የልብ ኑር ነው፣ ኑሩ እንዲበራ በየእስትንፋስሽ ዘይት ጨምሪበት። ያ ዘይት ጥያቄ መጠየቅ፣ ማዳመጥ፣ መማር፣ መስራት ነው።
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
የተፈታች ሴት 'ያገለገለች' ሳይሆን 'የበሰለች' ነች። የሴትነት ወርቅነቷ በትዳር መፍረስ አይደበዝዝም፤ ክብሯም በሰው ቂልነት አይቀነስም። የኸዲጃ እና የነቢዩ የፍቅር ታሪክ ለዘመናት የሚሻገር ታላቅ ምስክር ነው። እርሷ የመጀመሪያ ሚስታቸው፣ የልባቸው ንግሥትና የሕይወታቸው ምሰሶ ነበረች።
+1
ከኢማሙ ሻፊዒ ረሂመሁላህ እድህ አሉ
مَنْ لَا يُحِبُّ الْعِلْمَ لَا خَيْرَ فِيه
ኢልምን የማይወድ በርሱ ውስጥ ምንም ኸይር የለም
ኢልም የልብ ኑር ነው። ኢልምን የሚጠላ ልቡ የሞተ ሰው ነው
قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ “
የሚያውቁና የማያውቁ እኩል ናቸውን በል አለ ኢልምን የምትወጂ ከሆነ የኸይር ሰው ነሽ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
النَّصُّ الْعَرَبِيُّ:«الْغِيبَةُ أَشَدُّ مِنَ الدَّيْنِ، الدَّيْنُ يُقْضَى، وَالْغِيبَةُ لَا تُقْضَ
ـ سُفْيَانُ بْنُ عُيَيْنَةَ رَحِمَهُ اللَّهُ ـ «حِلْيَةُ الْأَوْلِيَاءِ» (275/7)
«ጊባ ሀሜት ከሰው ጀርባ መናገር ከእዳ የከፋ ነው። እዳ ይከፈላል፣ ጊባ ሀሜት ግን አይከፈልም
ـ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና ረሂመሁላህ
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
+1
አላህ ለትልቅ ስኬት
የሚመርጣቸውን ሰዎች
በተልቅ ፈተና ውስጥ
ያሳልፋቸዋል።
ዛሬ የሚገጥሙህ መሰናክሎች
ነገ ለምንቀበለው ስኬት
ትካሻችንን
የሚያጠነክሩ 'የመልካም
መንገዶች' ናቸው።
የኢማሙ ሻፊኢይ ረሂመሁሏሁ ተዓላ ግጥሞች ናቸው
شَكَوْتُ إلَى وَكِيعٍ سُوءَ حِفْظِي
فَأَرْشَدَنِي إلَى تَرْكِ الْمَعَاصِي
وَقَالَ اعْلَمْ بِأَنَّ الْعِلْمَ فَضْلٌ
وَفَضْلُ اللَّهِ لَا يُؤْتَاهُ عَاصِي
ለወኪዕ የመርሳት ችግሬን አማረርኩት
ኃጢአትን መተው ብሎ መከረኝ
እወቅ ዕልም የላህ ፀጋ ነው አለኝ
የአላህ ፀጋ ለዐመፀኛ አይሰጥም
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ጌታዬ ሆይ!
አንተ ከጎኔ ሆነህ አንድም ቀን
ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ።
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
☀️ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ :-
"መልካም ሴት ማለት
በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያለች
ሶላትን በወቅቱ ጠብቃ የምትሰግድ
በሰናይ ስናምግባር የታወቀች
ከቤት በምትወጣ ጊዜ ከመገላለጥ የራቀች ሴት ነች
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
