uz
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Kanalga Telegram’da o‘tish

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 217
Obunachilar
+1424 soatlar
+747 kun
+48430 kun
Postlar arxiv
አሏህ ይዘንልን ሀሜት እና መጥፎ ንግግር ያአሏህ አሏህ አተ ከዚህ ተግባር አርቀን ብዙወቻቺን የተጠመድንበት ነገር ነው 💧💧 إِنَّ هَذَا اللِّسَانَ إِنْ لَمْ تَشْغَلْهُ بِالْحَقِّ شَغَلَكَ بِالْبَاطِلِ ይህን ምላስሽን በእውነት ካልጠመድሽው እሱ በውሸት ይጠመድሻል ምላስን በዚክር በቁርአን በመልካም ንግግር ካልሞላሽው ሐሜትና ከንቱ ነገር ይሞላዋል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የኦላይን ባል እና የሸኤን ልብስ አንድ ናቸው በፎቶ ውብ በአካል ደግሞ ___እናተው ሙሉት👁‼️ ኦላይን ላይ የምታያቸው 'ባሎች' ሸይኽ' መስለው የሚቀርቡ ሰዎች አንድ ናቸው ከፊት ለፊት ውብ ትሁት
የኦላይን  ባል እና የሸኤን ልብስ አንድ ናቸው በፎቶ ውብ በአካል ደግሞ ___እናተው ሙሉት👁‼️ ኦላይን ላይ የምታያቸው 'ባሎች' ሸይኽ' መስለው የሚቀርቡ ሰዎች አንድ ናቸው ከፊት ለፊት ውብ  ትሁት  ዲን ያላቸው ይመስላሉ  ግን ከውስጥ በእውነታው ደም አፋሳሽ ጎጂ አደገኛ ሃሰተኛ ናቸው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሁሉም ሰው እውነተኛ አይደለም ፎቶ ላይ ሸይኽ መስሎ  ዲን እየሰበከ የሚታይ ሰው ከጀርባ ሌላ ነገር ሊሆን ይችላል እንዲሁም የኦላይን ፍቅር" ብሎ የሚመጣ ሰውም ከፊት ቆንጆ ቃል ይናገራል፣ ግን ዓላማው መጥፎ ሊሆን ይችላል الطيبون للطيبات ያረቢ መልካሞቹን ከመልካሞቹ አኗኑራቸው https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

ያለ ድካም ህልም ባዶ እጅ ጭብጨባ ማለት ሀሳብ ብቻውን ድምጽ የለውም። ሳትሰሪ ውጤት አይመጣም ህልምህን ለማሳካት መስራት መድከም መታገል አለብሽ አለዚያ ባዶ ቃል ነው ስራ የሌለው ህልም ጩኸት የሌለ
+1
ያለ ድካም ህልም  ባዶ እጅ ጭብጨባ ማለት  ሀሳብ ብቻውን ድምጽ የለውም።  ሳትሰሪ ውጤት አይመጣም ህልምህን ለማሳካት መስራት መድከም መታገል አለብሽ አለዚያ ባዶ ቃል ነው  ስራ የሌለው ህልም ጩኸት የሌለው ከበሮ ነው https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ቃልህን ሳትመዝን አትጣለው ባሻ ሰው ልብ አለው፣ በቃል ይሰበራል ስራህን ዛሬ ጀምር፣ አትበል ነገ ጊዜ አይጠብቅም፣ ከእጅህ ይበርራል🍓🍓
+3
ቃልህን ሳትመዝን አትጣለው ባሻ ሰው ልብ አለው፣ በቃል ይሰበራል ስራህን ዛሬ ጀምር፣ አትበል ነገ ጊዜ አይጠብቅም፣ ከእጅህ ይበርራል🍓🍓

ኽይር ለሁሉም ይሰራጅ ሆ

አታፍጡ ስማቹህ የሌሌ ጠብቁ ok 🌺✍️በትእዛዝ ነው የምሰራው🍓🍓 እናተም ሊኩን ሸር አርጉ 👁ሆ ምን ጉድ ነው ክክክ

ኢማም አህመድ ኢብኑ ሐንበል ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል _“النَّاسُ إِلَى الْعِلْمِ أَحْوَجُ مِنْهُمْ إِلَى الطَّعَامِ وَالشَّرَابِ، لِأَنَّ الرَّج
+3
ኢማም አህመድ ኢብኑ ሐንበል ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል _“النَّاسُ إِلَى الْعِلْمِ أَحْوَجُ مِنْهُمْ إِلَى الطَّعَامِ وَالشَّرَابِ، لِأَنَّ الرَّجُلَ يَحْتَاجُ إِلَى الطَّعَامِ وَالشَّرَابِ فِي الْيَوْمِ مَرَّةً أَوْ مَرَّتَيْنِ، وَحَاجَتُهُ إِلَى الْعِلْمِ بِعَدَدِ أَنْفَاسِه   _ሰዎች ወደ ኢልም ያላቸው ፍላጎት ከምግብና ከመጠጥ ይበልጣል ምክንያቱም ሰው በቀን አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ምግብ ይፈልጋል፣ ለኢልም ግን የምትተነፍሺውን ያህል ትፈልጊዋለሽ።”_ *ለምን?*  ምግብ ሰውነትን ያቆማል፣ ኢልም ግን ልብንና ዲንን ያቆማል። ሰውነት ከሞተ መቃብር ይገባል፣ ልብ ከሞተ ግን ሰው ህያው እያለ ሞቶ ነው የሚሄደው ትንሽ ተግባራዊ ምክር *መተንፈሻ ኢልም* ሰላትህን፣ አኼራህን፣ ሙዓመላትህን የሚያስተካክል ኢልም ቅድሚያ ስጪው በየቀኑ 10 ደቂቃ እንኳን ብትማሪ ዘይቱ አይጠፋም። ቀጣይነት በረከት አለው *ከታላቆች ጋር ተያዥ*፡ ኢልም ከደረሰባቸው ሰዎች ተማሪ። መፅሐፍ ብቻ ልብን አያስተካክልም፣ አስተማሪ ያስተካክላል። ኢልም የልብ ኑር ነው፣ ኑሩ እንዲበራ በየእስትንፋስሽ ዘይት ጨምሪበት። ያ ዘይት ጥያቄ መጠየቅ፣ ማዳመጥ፣ መማር፣ መስራት ነው። https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የተፈታች ሴት 'ያገለገለች' ሳይሆን 'የበሰለች' ነች። የሴትነት ወርቅነቷ በትዳር መፍረስ አይደበዝዝም፤ ክብሯም በሰው ቂልነት አይቀነስም። የኸዲጃ እና የነቢዩ የፍቅር ታሪክ ለዘመናት የሚሻገር ታላቅ ምስክር ነው። እርሷ የመጀመሪያ ሚስታቸው፣ የልባቸው ንግሥትና የሕይወታቸው ምሰሶ ነበረች።

ከኢማሙ ሻፊዒ ረሂመሁላህ እድህ አሉ مَنْ لَا يُحِبُّ الْعِلْمَ لَا خَيْرَ فِيه ኢልምን የማይወድ በርሱ ውስጥ ምንም ኸይር የለም ኢልም የልብ ኑር ነው። ኢልምን የሚጠላ ልቡ
+1
ከኢማሙ ሻፊዒ ረሂመሁላህ  እድህ አሉ مَنْ لَا يُحِبُّ الْعِلْمَ لَا خَيْرَ فِيه ኢልምን የማይወድ በርሱ ውስጥ ምንም ኸይር የለም ኢልም የልብ ኑር ነው። ኢልምን የሚጠላ ልቡ የሞተ  ሰው ነው قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ “ የሚያውቁና የማያውቁ እኩል ናቸውን በል  አለ  ኢልምን የምትወጂ ከሆነ የኸይር ሰው ነሽ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

النَّصُّ الْعَرَبِيُّ:«الْغِيبَةُ أَشَدُّ مِنَ الدَّيْنِ، الدَّيْنُ يُقْضَى، وَالْغِيبَةُ لَا تُقْضَ ـ سُفْيَانُ بْنُ عُيَيْن
+1
النَّصُّ الْعَرَبِيُّ:«الْغِيبَةُ أَشَدُّ مِنَ الدَّيْنِ، الدَّيْنُ يُقْضَى، وَالْغِيبَةُ لَا تُقْضَ ـ سُفْيَانُ بْنُ عُيَيْنَةَ رَحِمَهُ اللَّهُ ـ «حِلْيَةُ الْأَوْلِيَاءِ» (275/7) «ጊባ ሀሜት ከሰው ጀርባ መናገር ከእዳ የከፋ ነው። እዳ ይከፈላል፣ ጊባ ሀሜት ግን አይከፈልም ـ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና ረሂመሁላህ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

አላህ ለትልቅ ስኬት የሚመርጣቸውን ሰዎች በተልቅ ፈተና ውስጥ ያሳልፋቸዋል። ዛሬ የሚገጥሙህ መሰናክሎች ነገ ለምንቀበለው ስኬት ትካሻችንን የሚያጠነክሩ 'የመልካም መንገዶች' ናቸው።
+1
አላህ ለትልቅ ስኬት የሚመርጣቸውን ሰዎች በተልቅ ፈተና ውስጥ ያሳልፋቸዋል። ዛሬ የሚገጥሙህ መሰናክሎች ነገ ለምንቀበለው ስኬት ትካሻችንን የሚያጠነክሩ 'የመልካም መንገዶች' ናቸው።

የኢማሙ ሻፊኢይ ረሂመሁሏሁ ተዓላ ግጥሞች ናቸው شَكَوْتُ إلَى وَكِيعٍ سُوءَ حِفْظِي فَأَرْشَدَنِي إلَى تَرْكِ الْمَعَاصِي وَقَالَ اعْلَمْ بِأَن
የኢማሙ ሻፊኢይ ረሂመሁሏሁ ተዓላ ግጥሞች ናቸው شَكَوْتُ إلَى وَكِيعٍ سُوءَ حِفْظِي فَأَرْشَدَنِي إلَى تَرْكِ الْمَعَاصِي وَقَالَ اعْلَمْ بِأَنَّ الْعِلْمَ فَضْلٌ وَفَضْلُ اللَّهِ لَا يُؤْتَاهُ عَاصِي ለወኪዕ የመርሳት ችግሬን አማረርኩት ኃጢአትን መተው ብሎ መከረኝ እወቅ ዕልም የላህ ፀጋ ነው አለኝ የአላህ ፀጋ ለዐመፀኛ አይሰጥም https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

ሀዲያ ውሰዱ ስማቹህ የለለ እለቅላቹሀለው👑🌸
+6
ሀዲያ ውሰዱ ስማቹህ የለለ እለቅላቹሀለው👑🌸

ጌታዬ ሆይ! አንተ ከጎኔ ሆነህ አንድም ቀን ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ። https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ጌታዬ ሆይ! አንተ ከጎኔ ሆነህ አንድም ቀን ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ።         https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

☀️ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ :- "መልካም ሴት ማለት በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያለች ሶላትን በወቅቱ ጠብቃ የምትሰግድ በሰናይ ስናምግባር የታወቀች ከቤት በምትወጣ ጊዜ ከመገላለጥ የራቀች ሴት ነች ht
☀️ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ :- "መልካም ሴት ማለት በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያለች ሶላትን በወቅቱ ጠብቃ የምትሰግድ በሰናይ ስናምግባር የታወቀች ከቤት በምትወጣ ጊዜ ከመገላለጥ የራቀች ሴት ነች https://t.me/umu_afifah_ami_chanal