الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Открыть в Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
2 159
Подписчики
Нет данных24 часа
+1817 дней
+41530 дней
Архив постов
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
▶️ተጀመረ - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=78ecafa74f5f278b8c
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ዩሱፍ ከመጀመሪያው
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::
Free waver @Faiz_Digital
الباقيات الصالحات :
سُبحان اللَّه ، والحمدُ لِلَّه
وَلا إِلَه إِلَّا اللَّهُ ، واللَّهُ أَكبر
وَلَا حول وَلا قُوة إِلَّا باللَّه
በፍቅርና በጥንቃቄ እንጂ በግፍ አትያዝም🌸🎀
አበባን በሃይል ከጨፈጨፍካት ወዲያው ትሞታለች ልክ እንደዚሁ ሴት ልጅም በለስላሳ ቃል በአክብሮትና በፍቅር እንጂ በግፍና በደረቅ አያያዝ አትኖርም ቶሎም ልቧ ይጎዳል💧
ሽታዋንና ማራኪነቷን የምታመነጨው ተንከባክበህ ስትይዛት ነው። ሴት ልጅም እንደዚሁ በአክብሮት ስትከበብ የሕይወትን ጣዕም እና ውበት በዙሪያዋ ላሉት ሁሉ ታካፍላለች።🌸🎀
እርሷ ልክ እንደ አበባ ውብ፣ ስስ እና በሁኔታዎች ቶሎ የምትነካ ውድ ፍጡር ናት። 🌸🎀
https://t.me/+H1q8ZI6SV5hmZTBk
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ
አስ-ሱና ሸሪዓውን የጠበቀ የዋግምትና የቁርኣን ህክምና ማዕከል ለካርድ ክፍል 1 (አንድ) ሴት ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📌 ማሟላት ያለባት መስፈርቶች
● አቂዳና ስነ-ምግባሯ የተስተካከለ፦ ሰለፊይ የሆነች፣ ታማኝ እና መልካም ስነ-ምግባር ያላት
● አለባበስ፦ ኒቃቢስት የሆነች (ወይም ኒቃብ ለመልበስ ሙሉ ፍቃደኛ የሆነች ኒቃብ ከነጅልባቡ ገዝተን እንሰጣታለን)
● የስራ ዝግጁነት፦ ታካሚዎችን በትህትና እና በፍቅር ለመርዳትና ለማስተናገድ። ዝግጁ የሆነች
ℹ️ መረጃዎች
● የስራ ቦታ፦ ደሴ (መናፈሻ)
● የስራ ሰዓት፦ ከጁሙዓ ውጭ ባሉት ቀናት ከጠዋቱ 1:30 እስከ 11:00 ሰዓት
ደሞዝ፦ በስምምነት
📞 ለመመዝገብና ለማነጋገር
● የቴሌግራም ቦት፦
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
ወይም
● የቴሌግራም አድራሻ፦
@Abu_ameti_rahman
@Abu_ameti_rahman
የቴሌግራም ግሩፕ፦ አስ-ሱና የህክምና ማዕከል ግሩፕ
t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group
⚠️ አስተውሉ❗️
ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
ጠጡ ቤተሰብ አታፍጡ ሆ ልጅ እቁላል አይበላም🤔 ዝም አትሉሞይ ኧረግ በሉ ቡናቺሁን ፈላ በማድረግ ተረጋጉማ
አስተማሩሽ መሰል ?ወደ ሂወትሽ ውስጥ_ ገብተው እየወጡ አስተማሩሽ መሰል _ ሂወትን በቅጡ በደንብ ያስታውቃል _ የባህሪሽ ለውጡ አሁን እንደፊቱ _ በትልቅ በትንሽ መናደድ ትተሻል _ አይተክዝም ፊትሽ ጊዜ እየሰጠሽ ነው _ ለገዛ እኔነትሽ ሳቅና ደስታሺን _ ከሰው አጠብቂም ሰዎች መጡ ቀሩ _ ብዙ አትደነቂም የመጣን መቀበል _ የሄደን መሸኜት ቆዬ ሰነበተ _ ጎንሽ ከቻለበት!! https://t.me/Asslfyaa
በዘመናችን ] <ምን ያስቀናሻል ብባል፣ ሴቶችን በሚንከባከብ ወንድ ነው። የምቀናው {<ምክኛቱ፦ በዘመናችን ሴቶችን፦ የሚንከባከበና፦ የሚያከብር ወንድ፦ ማየት ብርቅ ስለሆነ። ሱበሃን አሏህ እዘንልን ኢላሂ💦💔
