uk
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Відкрити в Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
2 159
Підписники
+424 години
+1877 днів
+39830 днів
Архів дописів
👑👑🌸🌸💎💎 እዳታፈጡብኝ
+5
👑👑🌸🌸💎💎 እዳታፈጡብኝ

አስተማሩሽ መሰል ? ወደ ሂወትሽ ውስጥ_ ገብተው እየወጡ አስተማሩሽ መሰል _ ሂወትን በቅጡ በደንብ ያስታውቃል _ የባህሪሽ ለውጡ አሁን እንደፊቱ _ በትልቅ በትንሽ መናደድ ትተሻል _ አይተክዝም ፊት
አስተማሩሽ መሰል ?
ወደ ሂወትሽ ውስጥ_ ገብተው እየወጡ አስተማሩሽ መሰል _ ሂወትን በቅጡ በደንብ ያስታውቃል _ የባህሪሽ ለውጡ አሁን እንደፊቱ _  በትልቅ  በትንሽ መናደድ ትተሻል _ አይተክዝም ፊትሽ ጊዜ እየሰጠሽ ነው _ ለገዛ እኔነትሽ ሳቅና ደስታሺን _ ከሰው አጠብቂም ሰዎች መጡ ቀሩ _  ብዙ አትደነቂም የመጣን መቀበል  _ የሄደን መሸኜት ቆዬ ሰነበተ _   ጎንሽ  ከቻለበት!! https://t.me/Asslfyaa

✅✅👑👑نعم በሉ መልካም አዳር 🍓🍓

🕶🕶ምድነው ወስዶ ዝም ደስ አላላቹሁምደ እ ኢቶ ልጆችኮ ስንሰጥ አኖድም 👆🍓🍓🍋🍋

በዘመናችን ] <ምን ያስቀናሻል ብባል፣ ሴቶችን በሚንከባከብ ወንድ ነው። የምቀናው {<ምክኛቱ፦ በዘመናችን ሴቶችን፦ የሚንከባከበና፦ የሚያከብር ወንድ፦ ማየት ብርቅ ስለሆነ። ሱበሃን አሏህ እዘንልን ኢላሂ💦💔

🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል  እጃችን ላይ 1 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 7.8k subscribers  አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽

Голосове повідомлення

اليوم جمعة وصلوا على النبي🥀 اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم🌸🌸

እሺ መጣሁ እስከ Z እሰራለው ኢንሻአሏህ

​عَجَبًا لِأَمْرِ الْمُؤْمِنِ، إِنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وَلَيْسَ ذَاكَ لِأَحَدٍ إِلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إِنْ أَصَابَتْهُ س
​عَجَبًا لِأَمْرِ الْمُؤْمِنِ، إِنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ خَيْرٌ، وَلَيْسَ ذَاكَ لِأَحَدٍ إِلَّا لِلْمُؤْمِنِ، إِنْ أَصَابَتْهُ سَرَّاءُ شَكَرَ فَكَانَ خَيْرًا لَهُ، وَإِنْ أَصَابَتْهُ ضَرَّاءُ صَبَرَ فَكَانَ خَيْرًا لَهُ የሙእሚን ነገር ያስደንቃል! ሁሉም ነገር ለእርሱ መልካም ነው። ይህ ለሙእሚን እንጂ ለማንም አይሆንም። ደስ የሚያሰኝ ነገር ቢያጋጥመው ያመሰግናል ያ ለእርሱ መልካም ይሆነዋል። አሏህ በቁርአን እንድህ ይላል {لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ  ብታመሰግኑም እጨምራቹሀለው መከራ ችግር ፈተናወች  የማያስደስት ነገር ቢያጋጥመው ደግሞ ይታገሰ ያም ለእርሱ መልካም ይሆናል።  አሏህ በቁርአኑ ታጋሾችን ሲገልፃቸው {إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ የታጋሾችኮ የሚመነዱት ሚንዳቸው ሂሳባቸው ያለ ገደብ ነው ሙእሚን ሁሌም አሸናፊ ነው ማለት ደስታ ሲመጣ  ያናመሰግናል ስራ አግኝተሃል  ጤናማ ሆነሃል ገንዘብ አገኘህ  የራሴ ብልሃት ነው" አትልም። ከአላህ ነው ትላለህ። በዚህ ምስጋና አላህ ነገሩን ያባዛልሃል አጅርም ይፅፍልሃል። መከራ ሲመጣ  ይታገሳል ህመም ኪሳራ  ሀዘን ሲመጣ ለምን እኔ? ብለህ አትቆጣም። ታግሰህ ወደ አላህ ትመለሳለህ። በዚህ ትዕግስት አላህ ሀጢአትህን ያብስልሃል ደረጃህን ከፍ ያደርግልሃል ለካፊር ወይም ለዘነጋ ሰው፣ መከራ መከራ ብቻ ነው። ለሙእሚን ግን መከራው ራሱ መልካም እድል ይሆናል። አሏህ አመስጋኞች እና ታጋሾች ያርገን https://t.me/+H1q8ZI6SV5hmZTBk

وَقَوْلُهُ: ﴿فَلا تُزَكُّوا أَنْفُسَكُمْ﴾ ነፍሳቹሁን አትቆልሉ፣ አታወድሱ፣ እኔ እኔኮ አሏህን ፈሪነኝ፣  እኔ ይሄንን ሰርቻለሁ ፣እኔኮ ቆንጆ ነኝ፣ እኔኮ እድነኝ  አትበሉ  ፣አሏህ ይሄንን ነገር በጥብቅ የከለከለው ነገር ነው  ልንጠነቀቅ ልናስተውል አሏህንም ልንፈራ ይገባናል ። أَيْ: تَمْدَحُوهَا وَتَشْكُرُوهَا وَتُمَنُّوا بِأَعْمَالِكُمْ، ﴿هُوَ أَعْلَمُ بِمَنِ اتَّقَى﴾ ، كَمَا قَالَ: ﴿أَلَمْ تَرَ إِلَى الَّذِينَ يُزَكُّونَ أَنْفُسَهُمْ بَلِ اللَّهُ يُزَكِّي مَنْ يَشَاءُ وَلا يُظْلَمُونَ فَتِيلا﴾ [النِّسَاءِ: ٤٩] . وَقَالَ مُسْلِمٌ فِي صَحِيحِهِ: حَدَّثَنَا عَمْرو النَّاقِدُ، حَدَّثَنَا هَاشِمُ بْنُ الْقَاسِمِ، حَدَّثَنَا اللَّيْثُ، عَنْ يزيد بْنِ أَبِي حَبِيبٍ، عَنْ مُحَمَّدِ بْنِ عَمْرِو بْنِ عَطَاءٍ قَالَ: سَمَّيْتُ ابْنَتِي بَرّةَ، فَقَالَتْ لِي زَيْنَبُ بِنْتُ أَبِي سَلَمَةَ: أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ نَهَى عَنْ هَذَا الِاسْمِ، وَسُمِّيتُ بَرَّة، فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: "لَا تُزَكُّوا أَنْفُسَكُمْ، إِنَّ اللَّهَ أَعْلَمُ بِأَهْلِ الْبِرِّ مِنْكُمْ". فَقَالُوا: بِمَ نُسَمِّيهَا؟ قَالَ: "سَمُّوهَا زَيْنَبَ

ነቢን እወዳለሁና ሱናቸውንም እከተላለሁ ያለ እሳቸው የሰሩትን ብቻ ይስራ ያዘዙትን ብቻ ይስራ ✅
ነቢን እወዳለሁና ሱናቸውንም እከተላለሁ ያለ እሳቸው የሰሩትን ብቻ ይስራ ያዘዙትን ብቻ ይስራ ✅

💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እጃችን ላይ 2 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 25k Followors 👉 27k Followors አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግ
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እጃችን ላይ 2 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 25k Followors 👉 27k Followors አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽

የዛሬው ድርስ ሱረቱ ሁድ ( 98 )  ጀምረዋል ቀጥታ ስርጪት የቁርአን  ተፍሲር  ተጀምሯል ግቡ  📢📢💺📚 ፍጠኑ  ሊኩንም ሸር ሸር አርጉት ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris