ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 429
Подписчики
Нет данных24 часа
+1227 дней
+80630 дней
Архив постов
ሼር👆👆👆

👆👆👆እነዚህ ሁለቱ ቲቪዎች በሎጎጂ በመንሃጅ አንድ ናቸው። ኢህዋን ሱሩሪይ ናቸው ላያቸው አለባበሳቸው የሰለፊዮችን ይመስላል ነገር ግን የዳእዋ አካሄዳቸው ከአህለል ቢደአ ጋር ያላቸው አቋም የኢህ
+1
👆👆👆እነዚህ ሁለቱ ቲቪዎች በሎጎጂ በመንሃጅ አንድ ናቸው። ኢህዋን ሱሩሪይ ናቸው ላያቸው አለባበሳቸው የሰለፊዮችን ይመስላል ነገር ግን የዳእዋ አካሄዳቸው ከአህለል ቢደአ ጋር ያላቸው አቋም የኢህዋን ነው። ከላይ ከላይ ተውሂድ ሽርክ እያሉ በደፈናው በሚያስተምሩት ትምህርት አትሸወዱ። እስኪ ልጠይቃቹ በነኚህ ሁለቱ ጣቢያዎች ላይ ሀገራችን ላይ የሚሰሩ ሽርኮች በግልፅ ለኡማው እያስተማሩ ከዛ ሽርክ ሲከለክሉ ሰምታቹዋልን? ሌላም ጥያቄ ልጨምርላቹህ በነኚህ ጣቢያዎች ላይ በስመ ዳኢ በስመ ኡስታዝ ተቀምጦ ወደ ሽርክ ወደ ኩፍር ወደ ቢደአ ወደ ኢኽቲላቅ ወደ ነሺዳ ወደ ፊልም የሚጣራን አካል ከእሱ ሲያስጠነቅቁ ሰምታቹዋልን? የቱ ጋር ነው ሰለፎችን መከተል ኡማውን በግልፅ ከሽርክ ከቢደአ እንዲሁም ከሙሽሪክ ከሙብተዲእ ካላስጠነቀቁ? እረ ንቁ እስከመች ነው ምታንቀላፋት እኮ እስከመች? አሏህ በቀጥተኛው መንገድ ያፅናን🤲 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

አንተ ወጣት ሆይ ምንድነው ምክንያትህ ከትዳር ዘግይተህ በላጤነት ምትሰቃይበት? የላጤነት ስቃዩ አልሰለቸክምን? https://t.me/Abu_Umer1

🔵ትልቅ የሙሃደራ ዝግጅት https://t.me/medresetulislah
🔵ትልቅ የሙሃደራ ዝግጅት https://t.me/medresetulislah

♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.019 ● ርእስ፦ ግዜን በአግባቡ መጠቀም! 🎙ኡስታዝ ሰይፉዲን ሣኒ ከወላይታ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ አሳሳቢ ሙሓደራ! 🗓 ሰኔ 5 - 2018 || የመገናኛው ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

🌸እድለኞች ብሎ ማለት ቀናቸውን በቁርአን የሚጀምሩት የሆኑ ናቸው👌 🌸እያስተነተናቹ ስሙት በዛው ለአሏህ ብላቹ ለምትወዱት ሳሂባቹ ላኩለት🙌 Comment @Mujahid_Selefi https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🍂 ለፈጅር የሚቀሰቅስህ Alarm አይደለም                #ኢማንህ ነው ።

ኡለማዎች ገጠር ላይ ደረሳ በማስቀራት ቢዚ በነበሩበት ወቀት ከተማ አከባቢ የነበሩ ወጣቶች በሶሻል ሚዲያ ላይ በሚያውቁት ልክ ለሱና ተፍ ተፍ አሉ ለአንዳንዶቻችን የሂዲያ ሰበብ ሆኑን ከዛን ጅህልና ቢጤ እና ego ኩራት ስለነበረባቸው ተንሸራተቱ ከዚም ተርፎ የሱና ኡለሞች ላይ ሚዲያ ላይ ባገኙት እውቅና ተጠቅመው አፋቸውን መክፈት ጀመሩ የኔ ቢጤ የሆነው ኪታብ በቅጡ ያልቀራ ከተማ አከባቢ ያለ ጃሂል ምንም ማስረጃ ሚባል ነገር ሳያይ ትላንት የሂዲያ ሰበብ ሆኖውልኛል ብሎ በጭፍን እነሱን መከተል ጀመረ ተንሸራተዋልኮ ሲባል እምብኝ ዘራፍ ካካኪ ዘራፍ ማለት ጀመረ።ከዛም ያ ሚስኪን በሂዳያ ሰበብ ያገኛት የተውሂድ እና የመንሃጅ ወኔ የድሮ እውቅናቸውን ተጠቅመው በኪኒኒ እና በመርፌ የተምይእ ክትባት ወጉት። አላህ ያዘነላት ደግሞ የሱና ኡለሞችን ዳእዋ ሰምቶ ተምይእ ከምትባል የጥመት ክትባቸው ተርፎ ህይወቱን በሰላማዊ መንገድ እየኖረ ይገኛል። https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

#ሚስትህ ሀይድ ላይ ባለች ጊዜ.... 1.💫ከሷ ጋር አትከራከር... 2.💫ከሷ ጋር ሁሌም አዉራት ጠይቃት ሁኔታዋን... 3.💫እንድትስቅ አድርጋት.... 4.💫ምግብ አዘጋጅላት... 5.💫ሆዷን አሻሽላት... 6.💫በእጆችህ እቀፋት... 7💫.እሷን የሚያቆስሉ ቃሎችን አትናገር... 8.💫ስሜቷ መቀያየሩን ቻላት ... 9.💫ህመም ላይ እንዳለች (እንደሚያማት ተረዳት... የተወሰደ ለባለትዳሩ ጓደኛህ ላክለት🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ጥያቄ ልጠይቃቹ ምንድነው ዲናቹን ከመማር ወደኃላ የሚያደርጋቹ እስኪ ምክንያታቹን ፃፋ✍

👆👆👆ስሙት ሼርም አድርጉት ኻሊድ ቅብሮም ያመጣብንን ጥመት አደገኝነት ትረዳላቹህ

🚫 «የቁርኣኒዮች ክፋት!» 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "ሀድሙ ፊርቀቲል አሕባሽ" ሩም ⌚ 25 ደቂቃ ብቻ! 🗓 ሰኔ 5 - 2018 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

✅ ወሳኝ የጁሙዓህ ኹጥባ (ምክር)
ርዕስ :-  "በአሏህ መመካት " ! 
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ    -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🍔 ሰኔ / 𝟎𝟓 /𝟐𝟎𝟏𝟖 🪶 በአሏህ ላይ ተወኩላችሁን አሳምሩ ❕                                    ይደመጥ ! ✈️https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

Dear sis🌺 ዛሬ ላይ ለሱ ብለሽ አሏህን ያመፅሽለት ልጅ ነገ ላይ አንቺን ተጫውቶብሽ በመተው ውለታሽን ይከፍልሻል💔 ሳይበክልሽ በፊት ራቂው🙌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ሶሻል ሚዲያ ላይ ፎቶሽን ባለመፖሰት ሸይጣንን አናጂው👌 https://t.me/Abu_Umer1

እኛ ከዲናችን በላይ ዱኒያን ስናስበልጥ ሙሀደራ ከመስማት ይልቅ ቀልድ እና ዜና መከታተል ስናስበልጥ በተገናኘን ቁጥር ስለ መንሃጅ ስለ ዲን ከማውራት ይልቅ ስለ ሀሜት ስለ ታዋቂ ሰዎች ማውራት ስናስበልጥ ኢልምን ከመፈለግ ይልቅ ዱኒያን መፈለግ ስናስበልጥ ሙብተዲእ ላይ ከመጠንከር ይልቅ ማግራራትን ስናስበልጥ ቶሎ በሀላል ከመሰተር ይልቅ በጓሮ እየሄድን ጅንጀናን ስናስበልጥ ያ ድሮ ከኛ ጋር የነበረው ጠንካራ ኢማን ጥሎን የሄደ ይመስለኛል ኡፍ………… አሏህ ሆይ አሏህ አሏህ ሆይ ወደ ድሮው ጠንካራው ማንነታችን መልሰን🤲

ኢማናችን የት ሄደ ኢባዳ ላይ ጠንካራ ኢልም ፍለጋ ላይ ጠንካራ በመንሃጅ ላይ ጠንካራ የነበርንበት ኢማን የት ሄደ? የት ሄደ? https://t.me/Abu_Umer1

‏تم الإرسال من واتساب ‏ 🚫እጅግ አስገራሚ ለውጦችና ፈጣን መገለባበጦች፡ ቀደም ሲል በእብደት ከመግለፅና ከኢስላም ከማውጣት የነበሩበት ደረጃ፣ ወደ ማክበር፣ማላቅ፣ወደ ማሞገስ፣ ወደ ማመስገንና ወደ ማወደስ ደረጃ ተሸጋገሩ። ልብ ይበሉ! ሸይኽ ዐ/ከሪም በዚህኛው ቪዲዮ ላይ እንዲህ በማለት ኢብራሂም ቱፋን ያወድሳሉ፦ ❝ የመጅሊሱ ዋና ሀላፊ ከተከበሩ ከዶክተር ሀጂ ኢብራሂም በመጀመር፣ በመቀጠልም እናንተ የዚህ አስተባባሪ ኮሚቴዎች....❞ እያሉ ይቀጥላሉ https://t.me/tahakedirabuabdillah/3348

Dear Brother Please ለአንተ የደቂቃዎች ስሜት ብለህ ምንም ማታቅን የቤት ልጅ የሆነች እንስት ህይወት አታበላሽ🙌 https://t.me/Abu_Umer1

አይ መከራችን!
አይ መከራችን!